@sililsh: ሱሌይማን የአባይ ባለ ውለታ🇪🇹 🙏 የአባይ ግድብ ሲመረቅ ሱሌማን አብደላ አይዘነጋ! በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት፣ የሚዲያውን ዘርፍ ተቀላቅሎ በኢትዮጵያዊነት ስሜት ከፊት መስመር ታግሏል የምንለው ወንድማችን ሱሌማን አብደላ ነው! ሱሌማን አብደላ፣ ስለ አባይ ግድብ ፋይዳና ግንባታው ያለውን አወንታዊ ገጽታ ለማህበረሰቡ በማድረስ ረገድ ትልቅ ሚና ተጫውቷል። በቁርጠኝነት እና በጽናት የሰራው ስራ የሚደነቅ ነው። ይህን ታሪካዊ ግድብ ስንመርቅ፣ ለመላው ኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነውን ይህን ታላቅ ፕሮጀክት እውን ለማድረግ የራሱን አስተዋፅኦ ያደረገው ሱሌማን አብደላ ከመንግስት እውቅና ቢሰጠው መልካም ነው የሚል ሀሳብ እናቀርባለን። የሱሌማንን ጥረት የምታደንቁ ሁሉ ላይክ እና ሼር በማድረግ ድምፃችንን እናሰማ!

ሄራታጆ ደነብ
ሄራታጆ ደነብ
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 12 July 2025 18:09:11 GMT
250839
12200
425
1263

Music

Download

Comments

zizu__32
زوزو 🎀 :
ሁሉም ሰው ቻሌንጅ ሊጀምርለት ይገባል እንድፈታ🥺🥺
2025-07-13 01:21:09
135
muba_rek_seid
Muba_rek seid :
ወሎ ኮምቦልቻ ላይ አይቸዋለው በቅርቡ
2025-07-13 04:33:48
125
nigistemesert
Nigiste :
እውነት ውለታ ቢስ እኮ ነን የት ነው ይህ ልጅ ?
2025-07-13 04:15:15
76
alamahlam21
Ahlam :
ፍትህ ለሱሊማን አብደላ ተው ዝም አንበል ጀግና ወድማችን ታፍኖ አይቅር😭
2025-07-13 11:09:39
36
zuzubintebaba
zuzu binte baba :
ሚዲያ ሀይል አለው ሁላችንምቻሌንጂ እንጀምር እና በምርቃቱመገኝትአለበት ለአባይ ብዙዋጋከፍሏል😭😭
2025-07-13 08:05:39
37
muhammed.geta
Muhammed Geta :
ይፈታልን ጀግናችን ነው
2025-07-13 12:32:10
18
user4749076252176
@ባህጊ'ሎኒ :
"ግድብ መለስ ዜናዊ"
2025-09-09 09:33:08
5
qabdlla.qafar
Qabdalla Qafar Lele Walqe :
የግብፅ ራስ ምታት የአባይ ባለዉላት ወንድማችን አላህ ከአንተጋ ይሁን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-19 12:38:18
6
fozeya5
fozeya Nesro :
ሱለይማን አለህ ከአንተ ጋር ይሁን አላህ ይፈርጅክ
2025-07-12 21:54:20
12
shewa.nesrdin
kedija. :
ዳግም ሚዲያ ላይ ማየት ናፈቀኝ ይህ ጀግና
2025-07-14 10:24:07
4
sprit461
Mesaye :
ሱሊማን እናመሰግናለነሰ አንረሳም ዉለታህነሰ ሱየ 💝🥰💝🥰💐🌷🌷🌹
2025-07-18 12:06:58
2
hayat2706
የባቷ 𝑴𝒚 𝑨_____2🦚 :
ዬት ነዉ ሚኖራዉ😒🥰🥰🥰🥰🥰ማሸ አለህ አለህ እድሜህን ያርዝምልህ ሱለይማን
2025-07-12 22:40:54
1
seidmehamed4
seidmehamed4 :
እኛ ዉለታን የማናቅ ከንቱ ሰወች ነን አዝናለሁ ።ሱሊማን ሰላምህ ይብዛ ባለህበት
2025-07-13 10:06:52
9
ashrakehamid2
ashrakehamid :
ሁላችንምቻሌንጂ እንጀምር እና በምርቃቱመገኝትአለበት ለአባይ ብዙዋጋከፍሏል😭😭
2025-07-13 12:05:04
5
habtamumekon
Habtamu :
ስላስታወስከው ትመሰገናለህ ከአንድ ካድሬ በላይ የሰራ ጀግና ነው ሱለይማን
2025-07-14 12:05:02
3
farhashop5
farha shop :
አባይን ያስተዋወቀ ጅግና
2025-07-13 12:00:30
2
aleks30472
Aleks ወለየው :
ይፈታ የምትሉ ላይክ አርጉ
2025-07-18 17:07:13
2
.e3877
የኤማሑስ መንገደኞች✝️❤🌺 :
ይፈታልን😭😭😭ይሄነዬ ባይታስር በቲዊተር ያጨናንቀዉ ነበር ፍትህ እንበል የሳዉዲ መንግስት ይለቀዋል ጥፋት ከሌለበት🥺🥺
2025-09-11 22:46:07
1
sulaymen820
ሱለይማን :
እኔናኝ ልገራቹ ብዬ ነዉ🤣
2025-07-13 12:33:38
3
abdelrezak2330
@abdelrezak2330 :
አወ እውነት ነው ሱሌማን አብደላ ባለውለታችን ነው ከሳኡድ ተፈቶ አሁን ኢትዮጵያ ነው ያለው
2025-07-14 14:56:17
2
mensur_____7
Meeeee :
ጀግናችን
2025-07-13 03:14:37
3
chalew.com
Goba :
በጣም ባለውለታ ነው ትክክል። ግን አንድ ወቅት በአንዳንዶች ጉትጎታ ከኢትዮጵያዊነት ማማ ወርዶ ወደ ዘር ቅርጫት አስተሳሰብ ሲገባ ቅር ብሎኝ ነበር። ግን ለኢትዮጵያ ያደረገው ውለታ መቼም አይረሳም።
2025-07-13 06:02:43
4
abedrya.n.g
Abedrya N.G :
በትክክል ባለዉለታችን ነዉ
2025-07-13 15:44:58
2
nebil782
NEBIL Ali :
አላህ ይጠብቀው የኛ ኩራታችን ነው
2025-09-07 09:30:05
2
user1306888835677
ሀያት ወሎ አማራ💚💛❤️ :
ሀቅን ሀቅ የሚል ሰው ካየሁ ብሄሩ ምንም ይሁን ምን አመሰግናለሁ
2025-07-13 17:02:44
2
To see more videos from user @sililsh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About