@kiyasaint: #ቅኔ_ዘረፋ #ግስ #ቅኔ_ማሕሌት #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ

ቤተ ቅዱስ ያሬድ
ቤተ ቅዱስ ያሬድ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 13 July 2025 04:22:48 GMT
75910
6452
87
785

Music

Download

Comments

meklitflowergifts
meklit flower & gifts :
የሚሉት ትርጉሙን ባላዉቀዉም። ባየዃቸዉ ቁጥር ልቤ በደስታ ትሞቃለች 🥰
2025-07-15 05:03:48
99
dn.eliyas6
Eliyas :
ኧረ ሊቃወንትማ አለ እንጅ ጓዴ እንደሱ በሉትማ እማምላክን ስሜቱን እሚያውቀው በቅኔቤት ህይወት ያለፈ ነው። ኑሩልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌
2025-07-13 08:56:02
50
aschalew.gashaw
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን :
ኧረ ይስጣችሁ ጨምሮ ጨምሮ ይግለጽላችሁ ወንድሞቹ ❤❤❤❤❤
2025-07-13 18:40:17
36
hashmal_7
SamG :
የሚሉት ቢገባኝ እንዴት ደስ ባለኝ 😃
2025-07-26 23:07:12
4
ak92500
Ak :
መታደል እኮ ነው
2025-07-21 07:14:41
6
semagnmoge
sm :
ብዙልን ኑሩልን እንወዳችኋለን
2025-07-16 23:58:42
5
yoni21120
yoni 🎭 :
ሙሴ ፈጠረ ፈጣሪሁ ወፈጣሪ ፈጠረ ኪያሁ
2025-07-21 18:21:30
6
selamyane17
እምተነት ተስፋ ፍቅር :
በለው ባክሕ ፎረሸኝ የሊቅውን ጉባኤ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-13 05:03:56
4
manetekelfares5
manetekel :
አይ ሊቃውንት እንዲህ በነጠቃ ስትፋጁ ይህን ምሥጢር ሁሉም ቢረዳው መልካም ነበር ነገር ግን ሁሉም አይረዳውም ቅኔ ጠጣር ነው ለደከሙበት ብቻ ነው ግልፅ የሆነው ብርሃናቲሃ ለቤተ ክርስቲያን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2025-07-15 16:06:54
6
gedewon49
m gadawon anmew :
እሱ ነው እማምላክን🥰🥰🥰
2025-07-13 11:51:29
3
3cratersearch.insight
@melke01 :
አቤት መታደል
2025-07-17 19:39:29
2
mulken123
mulken123 :
እናቴ ገና የዘራፊ ሊቅነት አይ የቅኔ አጠጣል እማምላክን እድሜዎት እንደ መንገድ ያርዝመው እርሶ ደሞ ብዙ ሊቅ እንደሚያወጡ ተስፋ አለን
2025-11-10 16:24:30
1
ephrem.worku00
Ephrem Worku :
የኔ እንቁዎች ጠፈራ ለቤቴል
2025-08-21 21:16:17
1
shanbax3970062387602
19abata :
ድምፀ ቃሎተ ታሰምኦ
2025-07-22 17:42:11
1
king.dave9478
king dave :
የቆየ ነው 😳
2025-07-30 21:49:15
1
solomonnega166
Solomon Nega :
አማምላክኖ የሚያውቅ ያውቀዋል
2025-08-04 15:48:25
1
dannu_03
ዳንኤል_07 :
እግዚአብሔር ይመስገን ይተካል ለቤቱ
2025-07-21 20:24:53
1
yitbarek.zewde
Yitbarek Zewde :
🥰🥰🥰 ይበል ነው ☺️
2025-07-15 17:54:57
1
makaveli_iiii
user254455123873 :
ሳይገባኝ የማገጠው እኔ😔
2025-08-07 19:26:33
1
kibur.abera
kibur abera :
በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
2025-07-19 21:05:40
1
gazesis
Gaze የሚካኤል 🙏 :
wow wow 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-14 19:27:58
1
bete_yared
Bete Yared :
ከዘራፊው ይልቅ የነጣቂዎቹ ቅኔ እጅግ ያምራል።
2025-07-21 05:10:13
1
eved888yeshua
Teme :
❤❤❤ተፈሣሕኩ
2025-07-17 10:18:14
1
frew519
frew :
እሱ ነው እማምላክን
2025-07-17 12:39:42
1
To see more videos from user @kiyasaint, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About