@wondyaelhanan0: #creatorsearchinsights #motivation #tiktokviral #videoviral #foryoupage❤️❤️

wondya getachew223
wondya getachew223
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 13 July 2025 13:11:01 GMT
115648
5034
239
1615

Music

Download

Comments

aberash.abebe2
Aberash Abebe :
ይሔ የኔ ባል ነው እንደዚህ እያደረገኝ አማራጭ ስየሌለኝ ቁጭ ብያለው
2025-07-14 12:45:57
67
user0754111
User0754 :
በዚህ ምክንያት መሸሸጊያ ከማጣቴ የተነሳ ሞትን ምርጫዬ እያደረኩ ያለሁበት ሁኔታ ላይ ነኝ
2025-07-14 14:05:15
31
makdes4758
ሀይሚ :
😢😢እንደት ልውጣ
2025-08-29 22:40:51
0
ethioastrology
Ethio Astrology :
አብይ የናርሲስት በሽታ ተጠቂ ነዉ
2025-07-21 18:52:17
15
user43537123
የሸወዋ ቀበጥ :
አቤት አገላለጥ እደዚህ ያሉሰወች ለፋጣሪም ለሰውም አይመቹም☺️
2025-07-14 10:35:50
75
salcnail
@Salc (አርሴማ) :
😂😂😂አዎ ግን እኮ መረገም ነው የጭንቅላት ደሀዎች ናቸው
2025-07-29 07:41:55
11
meseret.tekie
Meseret Tekie :
ጥሎ መሮጥ ብቻ ነው።
2025-07-14 13:17:55
24
aboye83
ግርማ ፀጋዬ :
ታዲያስ ምን እናርግ???????
2025-07-14 15:55:03
0
romanalem875gmail
Romi 85 :
አረ ምን እናድርግ ባሌ እንደዛነው ይቅርታ ጠይቀው እኔነኝ
2025-08-29 19:46:37
0
mekiy73
mekiy :
መፍትሄ የላቸውም
2025-07-14 09:22:36
2
kalkidansemegn
kalkidansemegn :
ምነው ሳይረፍድ አውቄ በነበር
2025-07-18 16:31:01
7
user10865819376721
ኡሙ ረያን :
እኔቤት ያለውሂወት እንደዚህነው
2025-07-14 17:07:11
2
user15153224910081
ስሚኝ እማ :
እረ ከነሱጋ መግባባት አይቻልም ወላሂ የባሰ ይሰብሩሀል💔💔😢😢😢
2025-07-14 07:03:31
22
elsahawi
elsa hawi beka maya :
መፍትሄው መሸሽ ብቻ ነው
2025-07-16 02:39:42
5
iamonmyway123
I miss u :
ጌታን በጣም ሰለከበደኝ ነው ሁሉን ትቼ ትንሽ ብተነፈሰ ብዬ ህፃን ልጄን ትቸ አረብ ሀገር የመጣሁት ግን አይቀየሩም እንዴ? ሰርቀው ብቀየር ብዬ ነበር የራኩት
2025-07-14 20:02:46
2
mule1791
mule :
እውነት ነው በደንብ ገልጸኸዋል ወንድሜ በነሱ ምክንያት በየቤቱ እየተሰቃየ ያለ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያለ ቤት ይቁጠረው 😊😊
2025-07-14 16:44:09
10
toyba.seid21
طيب سيد (Toyba seid) :
የት ነህ የውስጤን ታወራለህ ግን መፍትሄውው
2025-07-14 13:02:18
7
tsegeredakassa95
selame eyesus new :
እንደዚ አይነት ሰው አጋጥሞኛል ትግስታቸውን አስጨርሼ ነው ካጠገባቸው ዞር የምለው
2025-07-14 18:08:12
5
azeb.assefa0
MB :
ኧረ አይቻሉም ጌታ ያርቅልን ።
2025-07-21 18:13:09
5
tseychaka
tsi :
በስራ አጋጣሚ ነበር የማውቃት ጓደኛ ሆንን ለሆኑ አመታት አልፎአልፎ ስለምንገናኝ ለሻቡና አላወኳትም ነበር ለወራቶች አብረን የመስራት አጋጣሚ ተፈጠረ ተገለጠ ማንነቷ ዘግናኝ ነበር ከይወቴ አስወጣኋት
2025-07-14 10:25:36
5
mulushewa11
ሜሎስ [ሙሉሸዋ👌] :
በህይወት በጊዜ እና በገንዘብ ሆነ እንጂ ምነው ያኔ ቤተሰብ ጋር እያለሁ ገጥመውኝ ቢሆን🥺
2025-07-14 16:09:27
4
kassa.kebede6
Kassa Kebede :
ትክክለኛ አገላለጽ ነው አሉ እንደዚህ አይነት ሰዎች አሉ።
2025-07-14 10:56:11
5
he.a03
ፍርዶስ አብደላ :
አሁን ያለሁበት አሰሪዬ ነገር ግንስራ የለም ጥዬ እንዳልወጣ ሆኛለሁ አላህ ይድረስልኝ
2025-07-14 13:33:30
4
melkam_akele
february17|2025😢 :
ያሳምማሉ አይገልፀዉም🥺
2025-07-14 18:17:48
7
nuremohammed8
Abba Jifar 777 :
እሰይ በደንብ ረገጥ አርጌ ነዉ የገለፀክልኝ የደከመኝ ገነር
2025-07-14 11:25:41
6
To see more videos from user @wondyaelhanan0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About