@musictube369: 😢💔 ኤልያስ መልካ 👑 ‹‹...ሙዚቃ ከእነ ሙሉ ክብሯ ነው በእርሱ በኩል ነው የምታልፈው ...›› የተባለለት አዲስ አበባ (አብነት፤ አዲስ ከተማ) የተወለደው ኤልያስ መልካ በልጅነቱ በእግር ኳስ ጎበዝ ነበር - ‹‹ትንሹ ማራዶና›› የሚል ቅፅል ሥም ነበረው፡፡ ኤልያስ- ብዙ ሰው ነው የዘመናዊ ሙዚቃ ኪሂሎት ሊቅ፤ በሚቀጥለው ትውልድ ብዙ ሊፈጠር ይችላል ብሎ የሚያምን አስተማሪ፤ ባለ ተስፋ፤ እራሱን ሙሉ ለሙሉ አሳልፎ የሰጣት የዘመናዊ ሙዚቃ አባት፤ አብነት ሠፈር ተወልዶ በመዝሙር እና በክርስትያናዊ ህይወት ያደገ የገነት ቤተክርስትያን የኳየር አገልጋይ፣ የበገና ስቲድዮ ባለቤት ፤ የሙዚቃ ግጥም ቅኔ ተንታኝ ገጣሚ፤ የድምፅ አወራረድ አወጣጥ ስልት አርቃቂ፤ ጊታሪስት (ሊድ) ፤ ቤዚስት፤ ፒያኒስት ፤ ድራመር ፤ ሳክስፎኒስት፤ በፈለጋቸው ሰዓት ተነስቶ የሚደረድራቸው ልዩ የሙዚቃ ብቃት የነበረው ረቂቅ ፍጡር፣ ኮንዳክተር፤ አቀናባሪ ፤ ፕሮዲዩሰር ኤልያስ መልካ እናንት ያገሬ ልጆች … 😢💔 ኢትዮጵያ የማይደገመውን ልጇን ሸኝታለች እኮ 😭😭 በጥቁሯ ሰኞ ቀን ፣ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በአዲስ አበባ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ግብዓተ መሬቱ ተፈፅሞ ድጋሚ እነዛን ወርቅ እጆቹን ላናገኛቸው ጨክኖ ተለየን😭 እውነት ነው ፈጣሪ የሚወደውን በጊዜ ይወስዳል🥺 አፈሩን ያቅልልት ደግነቱ ከቅዱሳን ተርታ ያሰልፉት ነፍስ ይማር🥺🙏🙏 በመጨረሻም በኤሊያሰ መልካ ግለ ታሪክ ዙሪያ በይነገር ጌታቸው በተጻፈው የከተማው መናኝ መጽሐፍ ገጽ 372 ላይ አንድ አስገራሚ ጽሁፍ ተጽፏል:: ኤሊያሰ መልካ ላለፋት ሐያ አመታት የሙዚቃ ቆይታው ከ75 በላይ ዘፋኞች ጋር ሰርቷል ሙሉ ሒሳቡን የከፈሉት ግን 2 ዘፋኞች ብቻ ናቸው ይላል ሙሉ ክፍያ ከከፈሉት ሁለት ሙዚቀኞች አንዱ አብነት አጎናፍር ነበር እንደ ስራው ያልከበረ እንደ ልፋቱ ያልተከፈለው ሁሉ ቻዩ አስታራቂው አመዛዛኚ ደጉ ኤልያስ መልካ😔 በዚህ አጋጣሚ ይሄን መፅሀፍ እንድታነቡት ጋብዤያቹ አበቃለሁ🙏🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #የ90ዎቹ #ኤልያስመልካ #ምርጥ10 #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
Region: ET
Sunday 13 July 2025 21:00:49 GMT
Music
Download
Comments
♣️50 ሳንቲም 🦉 :
እንደ አሳብ ግን ኤልያስ መልካ entertainment የተባለ የሙዚቃ ማሳተሚ ቢከፈትስ ልክ እንደ ናሆም ሪከርድስ
2025-07-14 13:17:42
169
ሻንቆ ዩናይትድ-𝟏𝟗 :
ኤሊያስ ከሞተ በዋላ ነው የማንም ስራ ፈት ሚደበርብን rip 😭
2025-07-15 11:59:04
73
reality :
ለዝማሬ የተሰጠውን ፀጋ ለዘፈን ማዋል አልነበረበትም ፣ ተሳስቷል
2025-10-11 18:50:48
1
way way 995 :
music father
2025-10-14 10:58:11
4
Sami Hussien :
ለካስ እስከዛሬ የኤሊያስ መልካ አድናቂ ነበርኩኝ ሳላቀው የዘፋኞቹ ይመስለኝ ነበር
2025-09-27 17:13:52
9
clouds 🎨🎶🎹🎤✒️🖌🇪🇹🇪🇹 :
2025-07-14 11:32:29
7
@Samy :
ye leuln btawetaw Arif neber ye elyasn cv yabelashal
2025-07-15 10:55:45
3
Mërita (ኤልያስ መልካ)🎸🎼🎹 :
ኤልዬዬዬዬዬ የሙዚቃው ንጉስ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-14 09:37:40
5
tailung :
በስሙ ሀውልት ሊሰራለት ይገባል ከምር🙏
2025-07-15 06:11:34
27
Ermiyas_t :
👑🎸🎶👍❤️🙏
2025-07-14 11:38:17
7
የኔአለም አንተነህ :
የኤላ አድናቂዎች ፎሎ እንደራረግ❤
2025-08-16 22:12:32
5
.🚦🚦🚦 :
ነፍስህን በ ገነት ያኑራት
2025-09-26 06:47:51
2
muller :
ኤሊያስ ከሞተ ቡሀላ ነው የነጊልዶ መጫወቻ የሆንው 😩😭
2025-08-18 13:38:18
8
Ab Sol :
ዝም ብለህ ቶፕ 500 አድርገው ብዙ ዘፈን የቀረ አልመሰለህም
2025-09-12 10:44:08
3
yoni makaveli tha don :
የከተማው መናኝ ኤላዬ rip
2025-07-14 17:25:46
7
ya kal7122 :
ኤልያስ ማለት ሙዚቃ // ሙዚቃ ማለት ኤልያስ🥺🥺
2025-07-15 14:29:41
9
Rocker 🎸 :
ኤሉዬ የኔ ጌታ💔😭
2025-10-03 21:09:49
2
Mërita (ኤልያስ መልካ)🎸🎼🎹 :
ግን የሰማኸኝ በለውና (Ayyana Letuu )የኤሊ አይደሉም
2025-07-14 09:41:20
14
Dan Mesfin :
legend
2025-09-25 12:48:06
4
Egoo :
Ayyana latu is not Elias Melka, Is it ?
2025-08-12 05:03:55
4
B update :
🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌eliyas melka king 🤴
2025-07-13 21:12:58
3
clouds 🎨🎶🎹🎤✒️🖌🇪🇹🇪🇹 :
2025-08-17 07:52:27
2
nazyans :
ሙልጌታ አባተ ብዙ ስራዎች ነበሩት ለዛውም ምርጥ
2025-09-18 17:15:46
2
Suzana M💎🤍 :
ኤልዬ ኤልያስ መልካ hulem enwedhalen ❤️❤️❤️
2025-07-15 05:28:02
3
Fhad (X) :
ስንቱን ደግ አሰማን 🥰
2025-07-14 11:36:46
2
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm
homepage.