@chireti: ☦️ መዝሙረ ዳዊት የሚደግም ሰው ምን ያገኛል? #ቅዱስ #እግዚአብሔር #ሥላሴ #እየሱስ #ክርስቶስ #አማኑኤል #መድኃኒዓለም #ማርያም #ድንግል #መስቀል #ኦርቶዶክስ #ክርስቲያን #ስብከት #ቅዱስ #አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #አንዲት_ቤተክርስቲያን #አንዲት_ጥምቀት #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #እግዚአብሔር_ለዘላለም_ክበር_ተመስገን #Jesus #Christ #LORD #GOD #viral #fyp #capcut #orthodoxtewahdo #habesha _tiktok #creatorsearchinsights #Ethiopia #aba #kidus IN THE NAME OF THE FATHER AND THE SON AND THE HOLY SPIRIT ONE GOD. AMEN.

ጭረት Ch'ireti
ጭረት Ch'ireti
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 13 July 2025 21:42:01 GMT
363259
42445
685
11837

Music

Download

Comments

dani106375
star ⭐ :
ማርያም እውነትነው እኔ 3 ወር ሊሞላኝነው መዝሙረዳዊት መፀለይ ከጀመርኩ በሂወቴ ሁላ ደስተኛነኝ
2025-07-14 07:52:54
544
theone02024
The One :
መዝሙረ ዳዊት መድገም እውነት የዘወትር ምኞቴ ነው ፀልዩልኝ ወገን 🙏
2025-07-14 13:58:44
313
regibenoh
ርግበ ኖህ :
የጠበሉ ጣዕም በእራሱ ከውኃ ለየት ይላል። የማያምን ሰው ቀምሶ ማረጋገጥ ይችላል። ልዩነቱ ቃለ እግዚአብሔር ያረፈበት መሆኑ፤ የእግዚአብሔር ህቡዕ ስሞች በእራሳቸው ታላቅ ኃይል አላቸውና።🥰🥰🥰
2025-07-14 03:18:45
122
anteneh_tstega
ANTENEH TSEGA :
እመቤቴ ማርያም ሆይ ዳዊት እድደግም እርጅኝ ልቦናየን ክፈችልይ አሜን !!!!
2025-07-14 17:26:02
71
tsige202
tsige :
ሴት ማድረግ ትችላለች ውሃ አቅርባ መፀለይ
2025-07-14 08:39:25
7
userabebaye1
አደይ ቤተ-እልፍኝ ሸማ👗👸 :
እኔ ግን ቁጥሩን መሙላት እንጅ በተመስጦ መጸለይ አቃተኝ ጸልዩልኝ። ረስቸው የነበረው ሁሉ ስጋዊ እንቶፈንቶ ነገር የሚታወሰኝ በጸሎት ሰአት ነው ያኔ ልቤ ይበተንና ሀሣቤ አይሰበሰብም
2025-07-14 22:11:05
41
addisalam3
🥀ማርያም❤ማዕዛሽ🥀 :
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏አባቴ🥰
2025-07-14 15:39:06
15
tig.fi
tigistfikre417 :
ቆይ ከመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ነዉ የምንፀልየዉ ነዉ ከመፅሀፍ ቅዱስ ዉጪ አለ
2025-07-15 08:27:34
7
onestorytell
sometimes :
የአያቴ ፀሎት ይድረሰኝ
2025-07-14 10:27:49
33
selam.excel
Selina Adore :
እኔም ምስክር ነኝ በሆነዉ ባልሆነው ይከፋኝ ነበር ዠም ብዬ ይጨንቀኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዳዊት ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ተረጋግቻለሁ ነገሮቼም እየተስተካከሉልኝ ነው
2025-07-14 18:27:38
21
selomon26
ሶል ቲቪ{Sol ele🙏 (True family)❤ :
ፈጣሪ በሰጠኝ የእድሜ ልክ መዝሙረ ዳዊት ላላቋርጥ ቃል አለብኝ ❤❤❤❤❤
2025-07-14 18:12:16
19
eysusworkgoshu6
Eysuswork Goshu :
ከመስማት የዘለለ ፀንቶ የሚፀልይ ልቦና ይስጠን
2025-07-14 19:23:49
28
.yemariam.li
yemariam lij :
ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን። መዝሙረ ዳዊት ከፈተና ከጭንቀት የተሻገርሁበት ለአእምሮዬ እረፍት ያገኘሁበት ትልቅ ፀሎት ነው።ወገኖች እንጠቀምበት።
2025-07-15 06:10:12
6
dagmawi.d8
Dagmawi A (1) :
አባቶቻችን የምትዘነጉት ነገር ምግባር ትህትና ደግነትን ጨምራቹህ ብታስተምሩ መልካም ነው ጸሎቱ እንዳለ ሆኖ ምግባራችንም በቻልነው አቅም መቀደስ አለበት
2025-07-14 07:36:01
7
betlhem.solomon
Betlhem Solomon :
አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን
2025-07-14 02:10:58
23
alemu887
ኢትኤል :
የደረሰለት ያቀዋል ፍቱን እረፍት ነው ያልጀመራችሁ ጀምሩ
2025-07-14 13:07:55
7
manetekelfares5
manetekel :
አምላከ ዳዊት ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏
2025-07-14 07:44:57
6
.2121043
ኤልዳ ጓል ደጃት ስባጋድስ :
መዝሙረ ዳዊት ሰላሜን ጤናዬን ህይወቴን አስተካክሎልኛል ተመስገን 🙏🙏🙏
2025-07-16 19:52:27
8
user283662931481
ስሎሜ :
ቃላ ህይወት ያሰማልን
2025-07-14 07:27:30
5
2121lclc
lizabeth :
amen yehun yederegelen🥰🙏
2025-07-14 05:23:56
8
daniel_minassie
Dada 🦅🕸🏋️‍♂️ :
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 😍🙏🙏🙏
2025-07-14 06:00:27
6
user1150611788610
ሐራምቤ :
እግዚአብሔር ሆይ እርዳን
2025-07-14 06:38:35
6
amelewerk.bezabeh
Amele :
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
2025-07-14 05:58:11
5
user4351047784284
Harmila :
🙏🙏🙏አሜን
2025-07-14 04:10:02
6
yodit743
yodit :
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-14 04:39:19
5
To see more videos from user @chireti, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About