@lbyamlak: መዝሙረ ዳዊት - 4 1 የጽድቄ አምላክ በጠራሁት ጊዜ መለሰልኝ፥ በጭንቀቴም አሰፋህልኝ፤ ማረኝ፥ ጸሎቴንም ስማ። 2 እናንት የሰው ልጆች፥ እስከ መቼ ድረስ ልባችሁን ታከብዳላችሁ? 3 እግዚአብሔር በጻድቁ እንደ ተገለጠ እወቁ፤ እግዚአብሔር ወደ እርሱ በተጣራሁ ጊዜ ይሰማኛል። 4 ተቈጡ፥ ነገር ግን ኃጢአትን አታድርጉ፤ በመኝታችሁ ሳላችሁ በልባችሁ አስቡ፤ ዝም በሉ። 5 የጽድቅን መሥዋዕት ሠዉ፥ በእግዚአብሔርም ታመኑ። 6 በጎውን ማን ያሳየናል? የሚሉ ብዙ ናቸው። አቤቱ፥ የፊትህ ብርሃን በላያችን ታወቀ። 7 በልቤ ደስታን ጨመርህ፤ ከስንዴ ፍሬና ከወይን ከዘይትም ይልቅ በዛ። 8 በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም፤ አቤቱ፥ አንተ ብቻህን በእምነት አሳድረኸኛልና። #ሙዝየም #mezmur #psalm #tigraytiktok #ethiopian_tik_tok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #jahlove #rasta
🔱 𝓜𝓾𝓩𝓮𝓶🔱
Region: DE
Monday 14 July 2025 12:35:40 GMT
Music
Download
Comments
Gal 70 enderta 🔴⚪️ :
እግዚአብሄር ይመስገን❤
2025-07-14 14:15:14
27
joni jo :
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ☦️🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ☦️🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ✝️🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ✝️🥰🥰
2025-07-14 16:26:06
26
J⚽HN Q™ :
መዝሙረ ዳዊትን ሁሌ እፀልያለሁ አንተ ስትለው እንደ አዲስ ደስታ ይሰማኛል 🙏✌️✌️✌️
2025-07-14 13:49:01
378
ቆንጂት🌹🌹 :
ቀኔን በዚ በመሠለ በረከት አስጀመርከኝ አመሠግናለሁ
2025-07-16 05:50:11
60
kidist :
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን❤️❤️❤️
2025-07-14 15:37:11
69
tgeyayu :
Background music should be በገና መዝሙር ቢሆን 1ኛ👍
2025-07-14 18:32:47
15
𝑚𝑎ℎ𝑖🦋444🦋 :
ኣዎ እግዜኣብሔር ይመሰግን☦️💜
2025-07-14 13:53:30
7
one56324npg :
ዳዊትን እና መዝሙሩን እወደው ነበረ ይበልጡን እንድወደው እያረከኝ ነው
ይህን ፀጋ ያብዛልህ
2025-09-23 14:31:07
11
ኪዳነምህረት እናቴ16 :
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
2025-07-14 18:29:27
5
lamrot :
amennnn 🥰🥰🥰🥰
2025-07-14 13:20:19
2
Cupcake :
አብሬክ ፈገግ ምለው ነገርስ🥰
2025-07-14 21:19:14
5
Michaella (ሚካኤላ) :
አሜን አሜን🥰🥰🥰🙏🙏🙏👏👏👏👏
2025-07-14 13:15:44
5
hani 16 :
አሜን አሜን አሜን
2025-07-15 10:13:00
2
nati 2112 :
መንግስተ ሰማይ ያውስህ 🙏
2025-07-16 16:37:14
4
Yeab Tech Tips🇨🇭 :
አሜን ❤️🙏🥰
2025-07-14 14:08:38
2
tsion thank you jesus :
🙏🙏🙏አሜን
2025-09-02 16:50:15
1
እግዚአብሔር እረኛየ ነው :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏🙏🙏
2025-09-09 11:32:54
1
mandela :
ያተ video ሳይ ደስ ይለኛል🙇
2025-10-11 19:25:19
1
Hanech 444 :
አሜን
2025-07-16 19:03:21
2
Abeni C R 7 :
amen
2025-08-24 03:28:11
1
ሱላማጢስ :
እግዚአብሔር ይመስገን❤️
2025-07-16 23:50:44
1
kali maki🦋🦋 :
ተመስገን አምላኬ ገና ይቀጥላል ከእግዚአብሄር ጋር መልካም ይሆናል
2025-07-16 20:24:17
3
ፍራኦል ኢቴቻ እርዳታ ድርጅት :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen🥰🥰🥰🥰
2025-09-18 19:52:05
1
Amen16🗝 :
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን❤️❤️❤️
2025-07-15 10:07:49
2
ማክሪያና🦋🫅✝️ :
Amen
2025-07-14 14:03:19
2
To see more videos from user @lbyamlak, please go to the Tikwm
homepage.