@apostolicanswers:

ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 July 2025 17:08:02 GMT
312729
33744
943
11798

Music

Download

Comments

apostolicanswers
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers :
ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ላይ ላይቭ እንገባና ስለ ቅዱስ ቁርባን አጠር ያለች ቆንጆ ጊዜ እናሳልፋለን እንደ ጌታ ፈቃድ
2025-07-14 17:11:37
845
danit4all
Daniel Ewnetlehulu :
ይሄ በጣም ስህተት ነው። በጌታ እራት ውስጥ ከፀጋም ባለፈ ጌታ ራሱ አለ። ሥጋዬ ነው፣ ደሜ ነው ብሏል። ቃሉ ካለ አለ ነው።
2025-07-14 18:18:13
349
abab6114
Ab :
እነሱ 1 የሚሆኑት ኦርቶዶክስን ለመሳደብ ብቻ ነው።
2025-07-14 17:19:53
409
barockenet
ባሮክ :
ባቢሎን!😁
2025-07-14 17:49:27
155
adi.yemedihaniale
adi yemedihanialem :
ፓስተሮቹ ገብቷቸዋል የቀሩት ቲክቶከሮቹ ናቸው
2025-07-15 17:55:49
111
fitsume17
Fitsum⚽️🇪🇹 :
ከእውቀት ነፃ ስትሆን ኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተከታይ ትሆናለህ😂
2025-07-16 12:00:00
21
zoez35
ZOE PSALM 118:22✝️ :
ግታን ጴንጤ ነኝ።✝️✝️
2025-07-16 04:34:55
66
hagerbadima
ሐገር :
Tik tok ከመጣ ብኋላ እራሱ ስንት ዶክትሪን update አረጉ
2025-07-14 17:30:31
104
yaredalem3
Yared :
ለማንኛውም ዶ/ር ማሙሻ ሉተራን አይደለም። አንድ ወቅት እንዳውም የPTC (Pentecostal Theological College) ዲን ነበር። የማታውቀው ነገር ላይ በድፍረት ያልሆነውን ነው ባትል ጥሩ ነው።
2025-07-14 22:37:18
8
eyobaliverpool3
SZOBOSZLAI ⚽️ :
አኬን እንደኔ የሚወደው like
2025-07-14 17:34:14
43
g.r.a.c.e_ab
Grace_አብ :
ይሄ የተሳሳተ አፃፃፍ ነው። ደንነት መዳን የጌታ እራት በመውሰድ አይገኝም በክርስቶስ በማመን በእምነት ነው። ነገር ግን ሙሉ በሙሉ በጌታ እራት ውስጥ የሚገለጥ የእግዚአብሔር በረከትና ፀጋ አለ!!!!!!ተባረክ
2025-07-15 05:59:51
17
killer.of.evil.people
Death Note :
ወንድማች አይንህን አደራ እንፈልገዎለን
2025-07-18 17:03:31
6
abu.2821
አቡ...💕Orthodox✝️⚔️ :
አኬ እድሜ ለእናተ እየተማርን ነው እነገሌም እየተማሩና ትምህርታቸውንም እያገናኙልን ነው ረቡኒ✝️🙏✝️✝️
2025-07-14 17:19:32
11
driseth1
abu :
አኬ ወደ live ተመልሷል🤗🤗
2025-07-14 17:13:50
20
apo.zerihun
zerihun :
የራስህን ልዩነት ጨርሰህ ነው ወደ እኛ ልዩነት የመጣኸው ?
2025-07-15 13:41:17
21
bekiitad
beko🖤 :
ያው እደለመዱት ከአምስት አመት በኋላ ያስተካክሉታል🤔
2025-07-23 04:07:26
6
seble.yesilase.lij
Seble yesilase lij☦️⛪️ :
አኬ የማይደራደርባቸው ነገረ አንዱ ቅዱስ ቁሪባን ነው ስተት ሰምቶ ማለፍ አይችልበትም 👈So ሁሌ Live እንድገባልን የመናፍቅን ስህተት ሼር እናድርግ ጋይስ🧐🤔
2025-07-14 17:50:38
30
kal.birth
Kali# zat :
አኬ አይንህ ቀልቷል please ትንሽ እረፍት አርግ🥰
2025-07-15 13:40:04
8
abizeeotc
አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ :
ዶክተሩማ ከምሩ ዶክተር ሳይሆን አይቀርም በሌላም ቪዲዮ ስለጴንጤ ውድቀት በሀዘኔታ ሲናገሩ ነበር። ያም ቢሆን ግን ሰውዬው መ ናፍ* ቅ ነው
2025-07-14 17:19:23
31
betsi72211
ሚጡ :
አኬ ዶክተርን ልትተች ባልሆነ
2025-07-15 10:25:02
32
shewashewa745
Shewa Shewa :
አሁን አነተ የየቸርቹን አስተምሮ ኮምፔር ነው ምታደርገው ወይስ ወንጌል ነው ለጓደኞችህ ምትነግረው
2025-07-14 20:00:50
6
bezawit8415
ጎንደሬዉ :
ይህ ልዩነት ከመዳን የሚያጎል አይደለም
2025-07-14 17:40:23
44
loza.mariyam1
Loza mariyam_የክርስቶስ እስረኛ🫰🦅 :
እየጠበቅንህ ነው ናልን አኬዋ🥰 ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🙏
2025-07-14 17:20:08
9
uptown118
up town :
አኬ መቶ በመቶ ፔንጤ ትሆናለህ ዛሬ ሊያስቅህ ይችላል ግን ትሆናለህ ጌታን👌🥰🥰
2025-07-15 05:16:01
19
teirosiesfiniqiti
Tedy :
መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት ብትሰጣቸው ? ያንተን ትምህርቶች እነሱም ስለሚከታተሉት ።
2025-07-14 18:37:21
10
To see more videos from user @apostolicanswers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About