Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@rm.butik_: #keşfet #öneçıkar
Rm_butik_
Open In TikTok:
Region: AZ
Tuesday 15 July 2025 07:31:57 GMT
6822
453
4
2
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.43MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.43MB
)
Watermark .mp4 (
1.51MB
)
Music .mp3
Comments
elmarmemmedov133 :
❤️❤️❤️❤️❤️💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕
2025-07-15 07:36:03
0
CİNA :
🌹🌹🌹
2025-07-16 05:17:44
0
Neftçala🤍 :
qarşı tərəf
2025-07-17 19:01:08
0
Rzayev Murad 09 :
👍👍👍👍
2025-07-17 20:11:51
0
To see more videos from user @rm.butik_, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#فوریو
يبخت الي طيق نفسه فعلاً😅🤷🏻♂️#CapCut #azmy_on_tiktok #dar #fypシ #M
🗺️ L'Assemblée générale de l'ONU a adopté, vendredi 4 septembre, une résolution pour promouvoir une représentation cartographique mondiale plus fidèle à la taille réelle des continents, agrandissant notamment l'Afrique et rétrécissant les Etats-Unis. #JT13H #sinformersurtiktok
ባህሌን💚🌼❤️ ✨. . ተወልዳ ያደገችው በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ከቡኢ ከተማ በትንሽ ርቀት በሚገኘው አዳዘር (ገለሞ) በሚባል የገጠር መንደር ነው፡፡ ሁሌም ከምትቆጨኝ ብዙ ስራዎችን ሰርታ ባደምጣት ብዬ ከምመኛት ድምፃዊ ናት የድምጿ አቅም በጣም ይገርመኛል በውብ እና አይረሴ ሙዚቃዎቹ በነ ሂጂ ብረሪ በነ ደጉ ባለገሩ በነ ጋሼ ወላሎም በነ አወዩ ሌላሆ አይነት በአበጋዙ የተከሸኑ በዓል በዓል የሚሸቱ ሀገር ሀገር በሚሉ ሙዚቃዎቿ የምናስታውሳት የቀደሞ ሙዚቀኛ ዘማሪ አቦነሽ(የአቦ ነሽ) አድነው🙌🥰 ✨ወድ ቤተሰቦቼ በቅድሚያ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) እንኳን በሰላም አደረሳቹ እያልኩኝ እንደተለመደው ለዛሬ አቦነሽ አድነው (አቢቲ)ን ይሄን ተወዳጅ ስራዋን ባህሌን አስታከን ከብዙ በጥቂቱ እናወሳታለን እናከብራታለን🙏 ....አቦነሽ አድነው በቡኢ መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተከታተለች ሲሆን በት/ቤት ጓደኞችዋና አስተማሪዎችዋ ፊት የተለያዩ ድምጻዊያንን የዘፈን ስራዎች በተለይ የታዋቂዋን አርቲስት ብዙነሽ በቀለ አማርኛ የዘፈን ስራዎች ስታቀነቅን ያደንቋትና ወደፊት ትልቅ ደረጃ በድምጻዊነትዋ እንደምትደርስ ይነግሯት ነበር፡፡ ...... ➲ ድምጻዊት አቦነሽ አድነው ከጉራጌ ብሔረሰብ እንደመወለድዋ በጉራጊኛ ዘፈን አዘፋፈንዋ ከብሔረሰቡ ድምጻዊያን ቁጥር አንድ ተወዳጅ ናት፡፡ በተለይ ”ዮሚዮ ላልየ” የሶዶ ጉራጊኛ ዘፈንዋ ተወዳጅ እንድትሆን አድርጓታል፡፡ ድምጻዊት አቦነሽ አድነው በቀድሞ የክቡር ዘበኛ በኋላ አንደኛ ክፍለ ጦር ኦርኬስትራ ሙዚቃ ቡድን ወደ ደቡብ ሸዋ በቡታጅራ ከተለያዩ ት/ቤተና አካባቢ ሙያተኛ በሚመለምልበት ሰዓት በት/ቤቷ በመምህራኖችዋ ተመርጣ በወቅቱ ፈታኝ በነበሩት በታዋቂው የዜማና ግጥም ደራሲ ብቸኛ የማንዶሊን ተጫዋች የሰላሌው ታላቁ አርቲስት አየለ ማሞ(ወይ ካሊፕሶ) እና ከኦርኬስትራው የቡድን አባላት ፊት ቀርባ የታዋቂዋን ብዙነሽ በቀለ ስራ ዘፍና ጥሩ ድምጻዊ መሆንዋን አስመስክራ በኦርኬስትራው ተቀጣሪ ሆናለች፡፡🥰 ➲ ድምጻዊት አቦነሽ አድነው የታዋቂዎቹ ድምጻዊያን ጥላሁን ገሰሰ፣ ብዙነሽ በቀለ፣ ሌሎችም አንጋፋና ወጣት ድምጻዊያን ካፈራው አንደኛ ክፍለ ጦር ኦርኬስትራ ጋር በጉራጊኛ በአማርኛ ዘፈን ድምጻዊነት በተለያዩ መድረኮች ስራዋን አቅርባለች፡፡ አቦነሽ አድነው የደርግ ስርዓት ፈርሶ ወታደራዊው ኦርኬስትራ ሲበተን በከተማችን አዲስ አበባ ከሚገኙት ታዋቂ የትያትር ቤቶች በራስ ትያትርና በብሔራዊ ትያትር ቤት በድምጻዊነት ተቀጥራ አገልግላለች፡፡ በዚህ ወቅት ችሎታዋን ያዩ የሙዚቃ አሳታሚ ድርጅቶች አይን ውስጥ በመግባት የተለያዩ የአማርኛና ጉራጊኛ ዘፈን ስራዎች በኮሌክሽንና ለብቻዋ ወጥ አልበም በካሴት አስቀርጻለች፡፡ አቦነሽ አድነው በታዋቂው ደራሲ በተለይ በባላገሩ ድርሰት በሚታወቀው አርቲስት አብርሀም ወልዴ ቁጥር አንድ ባላገሩ የአልበም ስራዋ በድፍን ኢትዮጵያ የተደመጠና ለዝና ያበቃት አልበሟ ነው፡፡ አቦነሽ አድነው በጉራጊኛ፣ አማርኛ፣ ወላይትኛ፣ ከፍኛ የብሔረሰብ ቋንቋ ስራዎችን የዘፈነችና ከ40 በላይ የተለያዩ ደራሲያን የዜማና የግጥም ዘፈን ስራዎችን አቅርባለች፡፡ በአሁኑ ጊዜ ኑሮዋና ስራዋን በሰሜን አሜሪካ ያረገች ሲሆን። ሆኖም ግን በአሁን ሰዓት ለረጅም ዓመታት በዘፋኝነት ምናውቃት ተወዳጇ አርቲስት አቦነሽ አድነው ከዘፋኝነት ዓለም ተፋትቻለሁ ስትል ‹‹ክብሬ ነህ!›› የሚል የመዝሙር አልበም ለኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ዓለም በማበርከት ወደ ዘማርያኑ ጎራ ተቀላቅላለች፡ ፈጣሪ በመንገድሽ ይከተልሽ እናመሰግናለን🙌🥰 *****///************ ለዛሬ አበቃሁ🙏 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ባህሌን #አቦነሽአድነው #musictube369 #ethiopianmusic
الشتاء 😔
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy