@yemariam996: እመቤቴ ማርያም❤️‍🩹 የነገርኩሽን አደራሽን:: #ልባምሴትንማንሊያገኛትይችላል? #ተክሊልጋብቻ #ቁርባን_ጋብቻ

እፀጳጦስ
እፀጳጦስ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 July 2025 15:22:08 GMT
583164
69716
901
4784

Music

Download

Comments

user13941329862617
🌸ኤሉል🌸💎🇨🇭 :
ሰርግ ከተባለ ይሄ ነው 🥰 ለዚ ክብር ያብቃን....amenn
2026-08-11 13:10:49
5
user2631517198634
Abebech :
ውይ ስታምሮ ካይን ያውጣችው አምላኪ ወይ ባክ ለኔም አድለኝ ባክ🥰🥰🥰🥰🥰☺️
2025-07-16 05:33:48
131
night.bird117
lidya :
ሰርግ ከተባለ ይሄ ነው 🥰 ሁላችንም ለዚ ክብር ያብቃን🙏....amennn
2025-09-13 06:27:20
24
tiktoj442
Tadu salale :
ለዚህ ክብር አብቂኝ እመቤቴ
2025-09-20 17:04:57
3
feven8830
feven🌸 :
ሁላችንም ለዚ ክብር ያብቃን🙏
2025-09-25 18:01:22
1
hanamolla24
Hana Molla🍫🧚‍♀️ :
ለዚህ ክብር ያብቃን
2025-08-03 12:29:17
7
tade.henok5
ኩሉ የኀልፍ :
እንዲያው ቢያንስ መምህራን ስታገቡ ጥፍራቸውን እንዲያስተካክሉ ብታደርጉ ምን አለበት ዝም ብሎ ማስተማር ሳይሆን በሕይወትም ማስተማር አርአያ መሆን ይገባል ።
2025-07-22 06:39:58
9
kebu1223
kebu1223 :
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
2025-07-15 19:45:28
59
user5232429037140
@@felu yegebrel :
የአብረሀምና የሳራ ያርግላቹ
2025-09-12 10:33:56
1
elenikelela12
12 :
ለዚህ ክብር ያብቃን
2025-07-18 13:44:54
10
henokgech6
heni man :
🥰🥰ichi qan
2025-07-18 12:32:36
2
abadit20167
Mom love ❤️ :
እልልልልልልልልልልልልልልልል🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2025-10-12 16:40:11
1
beki27722
𝕓𝕖𝕜𝕚 :
አምላኬ ሆይ ለዚህ ክቡራብ አብቃን አሜን 🤲🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃምና ሳራ እርግላችሁ 🙏🙏💞💞💞
2025-09-18 13:33:23
3
helen.hailu43
𝓱𝓮𝓵𝓪𝓷𝓻 𝓱𝓪𝔂𝓮𝓵𝓸 :
ቸሩ መድሃኒያለም ለዚህ ክብር ያብቃን ።አሜን እናንተም ዘላለማዊ ፅናት ይስጣቹ።አሜን
2025-07-19 19:01:46
4
yemariyam468
@🌸kidu🦋 :
ውይ መታደል እኮ ነው እመብርሀን ለዚህ ክብር አብቂኝ 🙏🙏🙏
2025-07-16 08:35:31
25
user2315285677875
user2315285677875 :
ኦረቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ ማሪያምን
2025-08-19 20:23:14
4
selamwityetayew
ያብ የገጠር ልጅ :
አግዚአብሔር ሆይ ልዝህ ክብር አብቀኝ 😔😢
2025-08-03 10:19:41
3
weyni.ye.welowa
@WEYNI 🇪🇹 :
የት ነህ የኔ አዳም🥰
2025-09-12 06:36:47
1
senayt.good.senay
Seni ጥፍር እና ሹሩባ, eyelash, :
እልልልልልል እልልልልልል የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ 🙏🙏
2025-07-18 06:39:55
3
yegulove6
Yegu Love :
ያስደስትል የኛ እምነታችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስርአታችን🙏🙏🙏
2025-09-17 07:09:21
1
mechanicalengineer1221
✝️Eyu yeswromariyam liji🏰 :
21
2025-07-20 08:12:05
1
user46882091383103
selam negasi :
በቃ በህይወት የመኖር ክብር ይሄ ነው
2025-09-15 15:33:12
1
yonas.man423
Yonas Man :
ዋው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ለዘለዓለም አይለያችሁ ማርያም በፍቅር አንድነት እና ቤታቸሁን ሙሉ ታድርግላችሁ
2025-07-25 09:21:28
2
user15202606371501
እናቴ ኑሩልኝ :
እስከ መጨረሻው እግዚአብሔር ይባርኩሙ
2025-07-17 21:52:28
2
To see more videos from user @yemariam996, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About