@alazi271: አዲስ አበባ ዉስጥ የሚገኙ ገዳማት ክፍል ሁለት ( አቡነ ሀራ እና አቡነ ሀብተ ማርያም ገዳም )#ገዳም #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #አቡነሀብተማርያም #አቡነሀራ @simon

🇪🇹 Alazar 🇪🇹 ወደ ገዳማት
🇪🇹 Alazar 🇪🇹 ወደ ገዳማት
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 July 2025 15:29:24 GMT
298584
35929
259
7690

Music

Download

Comments

aynibaye
Ayni Baye :
እኔ ከዚህ በመጣ እምነት ከለምፅ ተፈውሻለው ሄጄም ምስክርነቴን ሰጥቻለው አመስግኑልኝ🙏🙏🙏
2025-07-17 05:26:43
520
fev16al
Fev :
አራብሳ ዘንዶ አስራ በዓታ ማርያም ገዳም ሂድ የኔ ወንድም የብዙዎችን ሕይወት የቀየረች እናት የኔንም ጨምሮ😊
2025-07-18 09:39:29
58
mekdi21234
mekdes yemariyam lij :
2010 እዚያው አከባቢ ነበርኩ የምኖረው እና እሄድ ነበር አሁን እንደውም አድጓል በፊት አብነ ሀብተማርያም እና ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሀጽላት ብቻ ነበር ያለው አሁን ላይ እንደዚህ ሁኖ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ቢፈቅድልኝ ወደ ሀገር ስመለስ እሄዳለሁ 🥰❤️🙏 ደግሞ በነካ እጅህ ገዋሳ አልፈህ እንዲሁ የቅድስት አርሴማ ገዳም አለ ሰፈሩ ስሙ ጠፍቶብኝ ነው ሰው ብጠይቅ ይነግሩሀል በጣም ገራሚ ቦታ ነው ጎብኘው 🥰🥰
2025-07-17 05:33:04
35
romebeautysalon
🦋እስኬ🦋 :
መኪና ያስገባል በር ድረስ ነው ያልከው ወንድሜ
2025-07-16 19:51:28
12
user2659731093742
ሂዊ :
ክፍል 3ወይራ ሰፈር አብነ እጬጌ ዬሀንስ ሂድ
2025-08-14 07:53:47
1
mahlet.assefa3
Mahlet Assefa :
ቡልቡላ ምዕራፍ ቅዱሳን ዋሻ ቅ/ጊዮርጊስ ወ/ቅ ኪዳነምህረት እና ክርስቶስ ሳምራ አንድነት ገዳም ና ወንድሜ 🙏🙏🙏
2025-07-17 06:15:59
17
hassetdesign
Hasset Design N Fashion❤ :
ለደጇ ታብቃን😇
2025-07-17 05:02:53
43
orthodox.526
Milan 26 :
አስተካክል
2025-07-17 11:24:42
1
meseretalemu8
Meseret Alemu850 :
ሽንቁሩ አካኮ አርሴማን አሳያት🥰🥰🥰🥰
2025-08-13 20:14:39
3
user366786500687
user366786500687 :
እባክህን ቦታውን በደምብ ግልጽ አድርገው ከሳሪስ ነው ምነሳው
2025-08-27 09:43:05
0
ene6323
Tsi :
ይቅርታ እኔ እማዉቀዉ የአቡዬ ፀበል እንዳለ ነዉ ሌላዉ ፀበል ምኑጋ እንዳለ ብታስረዳን እባክህ
2025-07-30 18:39:11
0
nafkot893
🦋Nafkot🦋 :
tafo endet new mikedew ke6 kilo🙏?
2025-07-17 19:47:44
1
user4567810583015
kidi kidi :
እኔ የሔድኩበት አቡነ ሐራ ሌላ ነው?ዋሻ ውስጥ ነው የአቡነሐራ ቤተክርስቲያን:ፀበልም እዛው ዋሻ ውስጥ የክርስቶስ ሰምራ አለበት:እና ይሔኛው ሌላ አቡነሐራ ነው?
2025-07-17 21:31:11
5
yeab_ase
Ye@b :
የጸበልተኛ ማረፊያ ይኖረው ይሆን
2025-07-22 08:31:12
2
mareyam.yelibe
ገብርኤል አባቴ :
መምጣት ለምትፈልጉ በወስጥ አውሩኝ🙏🙏🙏
2025-07-17 18:01:02
0
tigist.aragaw1
tigist aragaw :
ወይኔ ሲያምር
2025-07-16 18:59:02
18
betelyosef416
B",,,,,,y :
ኮተቤ አንድነት ገዳም ና
2025-07-17 21:10:53
4
tigist.nigussie02
Tigist Nigussie :
ውይ ሄጃለሁ በጣም በጣም በጣም የሚገርም የተቀደሰ ገዳም ነው ሂዱ ሰላም አግኝታችሁ ትመለሳላችሁ ❤️❤️❤️
2025-08-26 17:56:51
0
user4529617672354
user4529617672354 :
በጣም፡መንፈስ፡ያድሳል፡እኔ3፡ቀን፡እዛው፡ቁጭብያለው፡ለየት፡ይላል፡የማረሳው፡ሰላም፡አግቼበታለው፡በሶ፡ነአ፡ቆሎ፡እየበላው፡
2025-07-16 23:05:07
2
mekdesmekoninmeng5
mekdesmekoninmeng5 :
ለደጅህ ያብቃኝ 🥰🥰🥰🥰
2025-07-17 04:56:19
6
user3522308498072
የስላሴ ልጅ :
አቡነ ሀብቴ ማርያም ወይኔ የቦታው ሰላም ልዩ ነው
2025-07-16 18:03:06
9
meseretgetaneh5
ℳℯ𝓈𝒾 :
ቡልቡላ ቅዱስጊዮርጊስንና ቡልቡላ አቡነ ተክለሀይማኖትን አስቃኝ 🙏🙏🙏
2025-07-17 04:49:11
9
user9175041549026
Genet 🍊 :
አቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው አይለዬን
2025-07-18 02:29:45
18
atsedemaryam517
atsidimpl😍27 :
በስመአብ ደስ ሲል እዚህ አይደለም ጤነኛ ያበደ ይረጋጋል
2025-07-17 05:10:42
7
meski213
𝓶𝓮𝓼𝓴𝓲 💫 :
yet new 🙏🙏
2025-07-17 05:00:40
0
To see more videos from user @alazi271, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About