@yinomia: እኔ ነኝ በርባን 💔✝️ || #ኢየሱስ #protestant #ethiopiaorthodox @protilahuntsegaye

ይኖሚያ (I Belong to Jesus✝️)
ይኖሚያ (I Belong to Jesus✝️)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 July 2025 17:24:44 GMT
397428
57742
735
5589

Music

Download

Comments

endalkeya
Endalk zenebe :
ኢየሱሴ🥺🥺
2025-07-16 18:24:59
979
aron_tamiru16
♨️አ_яσи♨️ :
እኔ ነኝ በርባን😞
2025-07-16 21:27:44
767
yosef_asmare
Yosef :
አንድ አስገርይሚ ታሪክ በዚህ ጉዳይ ልንገራችሁ:: የበርባንን ገፀባህሪ የተጫወተው ሰው እምነት የለሽ ሰው (Atheist) ነበረ:: በኃላ ልክ እዚህ በርባን ተፈትቶ አየሱስን የሚይዙበትና በርባን ሲወጣ ኢየሱስ ጋር የሚተያዩበት ክፍል ላይ ኢየሱስን ሆኖ የሚተውነው በትኩረት ሲመለከተው ፊልሙ ላይ እናያለን እና ይህ ሰው "የእውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ያየኝ መሰለኝ ይላል:: " በኃላም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አምኖ መከተል ጀምሯል አሁን ክርስትያን ነው:: ይህ የሚቀያየሩበት ቦታ የሱንም ህይወት እንደለወጠው ምስክርነቱን ሰጥቷል:: ይህች ቅፅበት ወደ ክርስትና አምጥቶታል:: 🙏
2025-07-17 08:45:41
466
minte.aba
Minte Hailu :
I can't 😭😭
2025-07-16 21:07:28
115
efo.lyrics
Efo Lyrics :
ለእኔ እኮ ነው 😢
2025-07-16 18:03:26
133
yeabediting
YEAB am :
ፍቅር ማለት ይሄ ናው 🥹
2025-07-16 18:17:59
53
abreshi24
ዲ/ን ⛪️ Abresh 🏋️💪 :
ይሄ ሰውዬ ortodox eko nw ሲርበው ነው የቀየረው
2025-07-17 03:58:33
27
jhonyjhon4200
Jhony Jhon :
አስተያየቱ አያሳዝንም🥺🥺🥺
2025-07-16 20:12:29
37
misganaw50
𝕞𝕚𝕤𝕘𝕒𝕟𝕒𝕨 :
አሪፍ ነው በርታ ግን baground music አስተካክል 🙏
2025-07-16 20:34:16
27
sanny.ize
sanny :
"ንጹህ ሰው" ሰው!!!
2025-07-17 05:27:58
5
.sagittarius530
ማሂ ♐ :
እንዳተ አይነት አስተዋይ ወንጌል ሰባኪ ስላለን ጌታ ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-17 09:03:12
9
mika_mk4
Mika :
የኔ ኢየሱስ 🥺
2025-07-16 18:00:30
27
yinomia
ይኖሚያ (I Belong to Jesus✝️) :
የዮሐንስ ወንጌል 18:40 ሁሉም ደግመው፦ በርባንን እንጂ ይህን አይደለም እያሉ ጮኹ። በርባን ግን ወንበዴ ነበረ። እኔ ነኝ በርባን 💔😥
2025-07-16 17:30:11
59
unity625
የኢየሱስ ልጅ :
እኔ ነኝ እኮ በርባን 🥺🥺🥺🥺 ለኔ ታረደለኝ
2025-07-20 12:01:46
5
rutahira
ruta hira :
በርባን እኔ ነኝ ምህረት ያልተገባኝ ለባርነት እንካን ብቁ ያልሆንኩትን እኔን ልጅ አለኝ ስሜ ተቀየረ ልጅ ያው ልጅ አይደል😢😢😢 የኔ ወዳጅ እየሱስዬ 🥰🥰🥰
2025-07-17 05:47:02
9
hani15487
Hani :
የኔ ኢየሱስ🥺🥺አስተያየቱ🥺🥺
2025-07-21 04:49:17
11
tem_habesha
TEMU🥰 :
አቤት ክርስቲያን መሆን ያኮራል የጴንጤ 🥰 ሌላው ስለ ሌላ ያወራል ከእየሱስ ውጪ ወሬ አኛ ጋር አትጠብቁ🥰🥰
2025-07-17 20:59:26
13
itsmebrzy2fk
️ :
ይቅር በለኝ አባቴ 🥺😔💔
2025-07-17 19:47:57
5
mekdi75
Mekdes Dereje 🌸🌸 :
yet church new gn ?
2025-08-03 09:08:03
6
thegreat_47
The Great 🇪🇹 ኢትዮጵያ ትቅደም :
በጣም ጥሩ እና የሚገርም መልእክት ነው ግን soundtrack ላይ ዘፈኑ አያስፈልገንም ምናልባት በመዝሙር መስራት ትችል ነበር
2025-07-17 11:38:44
5
yoniunited26
yoni🐼 :
ኸረ እፈሩ በግዛብሄር እንዴት በዘፈን ኤዲት ታደርጉታላችሁ ምን ሁናችሁ ነው የምር በጌታ 💔💔💔
2025-07-17 06:16:14
19
nathkabod
Nathanem27 :
የኔ ንጉሥ ይህ ነው ኢየሱስ🤩
2025-07-16 20:09:17
7
rather_willing_for_aim_
𝕯𝖚𝖗𝖑𝖑𝖎𝖆𝖓𝖙. :
በርታ ወንድሜ
2025-07-16 19:30:29
5
mhirettarekegn
Mira :
በርባን ነኝ እኔ🥺
2025-07-16 17:52:51
5
seadu26
SEAD TAHIR ENDRIS 𓅂 :
በፍፁም አልገደሉትምም አልሰቀሉትም !
2025-07-17 05:45:18
1
To see more videos from user @yinomia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About