@adalamawo: #👉 ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን #ግርማሞገስ ምንድነው ? 👉 ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ) 🍀እንዲከበር 🍀እንዲፈራ 🍀ሲያዩት እንዲያስደነግጥ 🍀ተቀባይነት እንዲኖረው 🍀ተሰሚነት እንዲኖረው 🍀ተወዳጅነት እንዲኖረው 🍀ስኬት እንዲኖረው 🍀ሰው እንዳይደፍረው ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው። #ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ። ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ መስቀል ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ ቅመሞችን በማር በመቅመስ ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ። ሸር ሸር ያድርጉ ጥበብን እንፈልጋት እናክራት ጥበብ ታላቋን ታከብራለች የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
,09,39,52,74,71,
Region: ET
Wednesday 16 July 2025 17:48:48 GMT
Music
Download
Comments
፩፱_፰፪ :
እስኪ ከቻልክ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲዋደድ አድርግ ጀግናዉ
2025-07-18 19:39:00
15
Abi turku :
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ ሀዱ አምላክ አሜን ለስሙ አጠራር እግዚአብሔር ይመሰገን እባካችሁ ሁሉን ከፈጠረ አምለክ አትጣሉ እግዚአብሔር እሄን ሰራ አይውደውም ልቦና ይስጣችሁ
2025-07-18 13:08:09
4
Beedaanee :
በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን
2025-07-17 15:43:00
3
ፍቅር :
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን🙏😭😭😭
2025-07-17 21:21:52
2
user2849658793289 :
ክርስቶስ ያልፈቀደውን ስራ እዬሰራችሁ በሰይጣን አስራችሁ ሰውን የምታሰቃዩ ልቦና ይስጣችሁ
2025-07-17 05:02:39
2
ሉሊ ነኝኝ ብንት አብዶ :
ጀዝበ ደቆሮ
2025-07-17 01:15:56
1
Rich✨ :
በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
2025-07-17 20:02:22
1
yrdi :
በቅዱስ ሚካኤል ስም
2025-07-19 13:45:49
1
Getaneh kebede :
ቢያንስ። የሰው። ህይወት። አታበላሹ
2025-07-18 13:59:58
1
አፀደ ማርያም :
@አፀደ ማርያም:የእኔን የተበላሸና ችግር ውስጥ የነበረ ህይወቴን ያስተካከሉልኝ መልካም የሆኑ አባት አሉ የምትፈልጉትን ያደርጋሉ አድራሻቸውን የሚፈልግ በውስጥ መስመር inbox ቢያዋራኝ መስጠት እችላለሁ።
2025-07-17 13:40:42
1
@16@28 :
አያስፈልግም
2025-07-17 13:35:46
1
user3529835178878 :
Machem YeAmara Sira New
2025-07-17 08:11:33
1
የማርያም ልጅ :
ማሀይም
2025-07-17 05:48:47
1
Fikiru Amare :
ማግኔት ነው በቆዳ ተለብዶ
2025-07-17 03:21:24
1
mohammed :
አያሥፈልግም
2025-07-17 01:55:37
1
gech :
@
2025-07-19 12:37:45
0
ዓለም🌎 :
ebakachu tewun dingil mariyam enate anchi tsebikn
2025-07-19 11:49:49
0
user3681826053279 :
💞💖💖🥰❤️💝❤️
2025-07-19 11:38:20
0
EነኝMምርኮኛ :
መቸምነብስህአይማር
2025-07-19 10:36:58
0
emu__yee0 :
በጌታ በእየሱሰም ስራቹ ይፍርስ ወጋው
2025-07-19 12:46:59
0
ገኒ ጎንደሬዋ ያ44ቱ :
በስማም
2025-07-19 13:01:44
0
Ayenaleme Yehanese :
🥰
2025-10-09 15:40:14
0
Kalkidan :
ስራቹ ይፍረስ በእየሱስ ስም
2025-07-19 13:14:11
0
Besufikad :
😃😃😃
2025-07-19 14:12:11
0
21 24 27 🙏🙏 :
ፈጣሪ አይምህም ትቀጣታለህ
2025-07-19 10:15:50
0
To see more videos from user @adalamawo, please go to the Tikwm
homepage.