@user2207238665385: 7ቱ የፀሎት ጊዜያት ከነምክንያታቸው #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideos #funny #fyp #onthisday @ረቂቅ ሚዲያ 2

ድርግሚት
ድርግሚት
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 July 2025 08:14:20 GMT
50617
5789
119
1352

Music

Download

Comments

user6607311600419
user6607311600419 :
እናመሠግናለን እኔ የምፈልገው ጥያቄ አለኝ ሁሌም ለሊት 9 ሰአት ፀሎት አደርጋለሁ በፊት አላርም እየቀጠርኩ ነበር የለመድኩት አሁን ግን ስለለመድኩ 9 ሰአት ሲሆነ እነቃለሁ መጠየቅ የፈለኩት 9 ሰአት የፀሎት ሰአት አይደለም ካልሆነ ወደ 6 ሰአት እንድቀይረው ነው በእግዚአብሔር ንገሩኝ የሚገርማችሁ 9 ሰአት ፀሎት ሳደርግ ውስጤ ሰላም የለውም ሆዴን መንፋት እራሴን ህመም ወይም ደግሞ አንገቴን በተለይ ሰይፈ ስላሴን ሳደርግ ጭንቅ ነው የሚያደርገኝ 9 ሰአት ፀሎት ማድረግ ልክ ካልሆነ ንገሩኝ በማርያም
2025-07-17 08:55:04
4
user365403628134
AZ :
ቃለህይወት ያሰማልን፡
2025-09-01 17:43:07
0
65hv4
65hv4 :
አሜን3333
2025-09-03 10:48:35
0
user8830471715015
ሶል :
በየሰዓቱ የሚፀለየውን ፀሎት በትነግረን አመሰግናለሁ እስካሁን ለረከው !!🙏🙏🙏
2025-07-18 13:23:27
6
yohannesjon51
yohannes(jJON) :
ወንድሜ ንገረኝ ዳዊት መድገም ከጀመርኩ 3 ወር ሞላኝ ግን ሌሊት ላይ የሚጫነኝ ነገር ግራ ገባኝ እባክህ ንገረኝ የሚመልስልኝ አጣሁ
2025-08-07 05:50:32
0
user3929171220696
user3929171220696 :
ቃለሒወት ያሠማልን ወንድም
2025-08-29 04:47:14
0
kailkdan
askauabagojam :
ምነው ዝም አልከኝ
2025-07-18 13:10:56
0
yeshimbat.abera
Yeshimbat Abera :
ከለሊቱ 9:00 እሣ??????
2025-08-28 08:20:01
0
user4458431812391
....እህህህህ !!! :
ሰላምን አስቀድሜ የቤተሰብ ፆለት ስንፅልይ ድምፅ ከፍ አድርገን ብንፅልይ ችግር አለው ወይስ የለውም?
2025-08-22 15:45:52
0
user974979656753
user974979656753 :
ጎበዝ በርታ ያወቅኽውን እያሣወቅኽ ስለሆነ።
2025-07-26 08:18:24
0
seli81245
@seli :
እግዝኣቢሄር ይባርኽካ
2025-08-20 20:38:30
0
tido4601
Tido :
በነዚህ ሰዓቶች ምንድነዉ የሚፀለየዉ ንገረን
2025-08-08 14:39:11
0
.137304
ሁሉ በእርሱ ሆነ ዮሐ1:3 :
እኔ ሊሌት9ሰአት ጸሎት ማደርገው 6ሰአት ሰለማይመቸኝ
2025-07-21 17:49:29
0
user9607282171376
hiwot የድንግል ልጅ ❤❤ :
ቃል ሕይወት ያሰማልን መጨረሻሕን ያሳምረዉ ዋነዉ መጨረሸዉ ነዉ እና እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን ለኛም ፀልይልን የምትነግረነን እድንዝ በእዉነት ቃል ሕይወት ያሰማልን!!!
2025-07-22 16:43:53
3
user44918691853831
love :
1111111
2025-08-08 13:42:10
0
sirakmitiku712
Sirak Mitiku :
ሊቁ ቃለሕይወት ያሰማልን
2025-07-21 05:09:51
0
sadorgedamu
sador Gedamu :
በመፅሓፍ ቅዱስ መሰረት ፆም እና ትርጉም እንድትልክልኝ እማፀናለሁኝ
2025-07-18 14:04:31
0
begidu.yemariyam
ኀዘና ስምዒ ወብካያ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ :
የዳዊት መዝሙር እንዴት እንድ መፀልይ ነገረኝ
2025-07-18 13:00:12
1
sintayhu51
sintayhu :
እግዜያብሄረእድሜናፀጋያብዛልህ
2025-07-27 07:59:50
0
liyufiqir100
በስንቱ አሼ @%$ :
lelitun yeyaikob lelit argilgn malet minm malet inda hone gilts argulin ist
2025-07-24 22:26:13
0
dinberu.kassa.keb
Dinberu kassa Kebede :
ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን ህይውት የሚያለመለሸም ትምህርት ነው አምታሰተላልፍው ብርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-18 17:27:40
0
hani80054
hani :
የምንጸልየው የእለቱን ነው የምንደግመው ወይስ ጸሎት የምናደርገው
2025-07-18 16:24:31
0
yesh0064
yesh :
እኔ የምጸልየው መዝገበ ጾለት ነው እና በሱ መጸለይ አይቻልምወይ ወድሜ
2025-08-03 15:39:51
0
hiwethiwetaebe0
hiwet hiwe abebe :
እግዚአብሔር ይመስገን ግን እያንዳንዱን እስኪ ንገረን ተበልቶ የሚፀለዩትንና ሳንበላ
2025-07-17 12:30:14
1
fasikamolla0931559379
user8105023534348 :
በርታ
2025-07-19 05:54:51
0
To see more videos from user @user2207238665385, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About