@furno__: enjoy every momen as it is the last chance #amharicquotes #sadedits #ethiopianmusic #faith #ethiopianmusic🎶🇪🇹🎵

🇫 🇺 🇷 🇳 🇴
🇫 🇺 🇷 🇳 🇴
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 July 2025 10:48:54 GMT
420388
29432
284
2891

Music

Download

Comments

emuti900
Emuti ♈️ :
የኔ ውድ እናት 🥺
2025-07-18 20:15:29
11
tigistaber
tigist abera :
አባቴ ባዉቅ ኑሮ በደብ አቅፍህ ነበር ግን 😭😭
2025-07-21 15:48:48
14
dagidecorandinterior
@Dagi21® :
ወጣቱን እንደዚ አጃጅሉት ሰርቶ ሚለወጥበትን እድሜ።
2025-07-18 19:13:08
708
kelemfisehagebeye
kuku :
እናቴ ያቀን የመጨረሻችን እንደሆ ታውቋት ነበር ትተሽኝ አቲጂ ያለቸኝ😭😭😭የመጨረሻችን መሆኑን ባቅ ኖሮ ምናለ አቅፌሽ ባደርኩ ነበር😭😭😭😭
2025-07-18 18:48:30
69
yafetaaa
Yafet :
የረሳነውን ትዝታዎች አታስታውሱን ቁስላችንን አትንኩ😭😭😭
2025-07-19 17:17:19
103
figaw19
€šțĩ£፲፱ :
dear mom lanchi new 😞😔😢
2025-09-11 21:35:47
4
aki23232323
@akeleceya🍫🍫🍫🍫 :
ፍትህ ለዝቋላ አባቶቻችን🥺🥺
2025-07-21 13:55:31
72
hamrawlu
ᏞႮᏞᎪ⚡️ :
አረ ፍቱኝ ዝቅ ሳረግ 3 4 እንደዚ አይነት post አትልቀቁ😭😭singleነት ይለምልም
2025-07-19 06:22:52
12
yaregalgetnet27
yaregal getnet :
አየ ትዝታ ዛሬ አርበስምንት አመቴ ነው ነገሩ የተፈጠረው የዛሬ ሃያስድስት አመት ነው ገና እንቦቃቅላ ልጂ እያለሁ ልጂቱ አባቷን ልታስታምም እኔ ደግሞ ቆስየ ቬላ ሆስፒታል ተኝቸ እንደዛ ሰው እወዳለሁ ብየ አስቤው አላውቅም በቃ ወድድድድ
2025-07-19 19:50:16
6
bkey137
Betty 🔑🌸 :
Please የሙዚቃውን ርእስ
2025-07-18 17:20:09
4
kemer1213
MOON 🌙🌃 :
እውነተኛ ፍፃሜዎች ስንብት የላቸውም 🥺🥺🥺
2025-07-19 03:03:35
63
dinusultan3
Dinu Sultan :
እንድፀፅታችሁ አድርጋችሁ ከሰው ህይወት የወጣችሁ ሰዎች ፀፀት አይለያችሁ ሁሌ።
2025-07-18 12:58:59
52
elenitigabu
muly🕊 :
የመጨረሻችን መሆኑን ባቅ እማ ወዳች መምጣት አስቤ አልመለስም ነበር እናቴ😭😭😭😭 የግር እሳቴ ውስጤ ተቃጠለልሽ
2025-07-18 16:45:15
17
hayu.ye.abuki.ehet
😘hayu@# :
እናት አለሜ💔💔💔
2025-07-18 19:39:18
5
1day094
one day 🙏 :
እናቴ አባቴ ያቀን😭😭 መጨረሻችን እንደ ሆነ ባቅ ኖረ በደምብ አቅፋችሁ ነበረ😭😭😭😭
2025-07-24 18:20:48
1
xomaviis0421
🗝'メ⍟🕯 :
ግን ውስጤ ስለነገረኝ በደንብ ነው ያቀፍኩት ግን ሁሌም ይናፍቀኛል😞
2025-07-19 10:25:01
5
wondealemye
wonde alemye :
እኔስ አዉቄ አቅፈያታለው 💔
2025-07-18 14:23:03
11
mulezesunofkingethiop
@ TD,MNK,JA,NG 27 👑🦅👑🇨🇬☦️ :
እሱ እዬተሰናበተኝ ነበር ለካ እኔ ግን እናታችንን አደራ እያለኝ ነበር ዬመሰለኝ ዬኔ ጀግና ወንድም እንዲ ለሚታረቁት ለነዚ ቆሻሾች 😭 ነብስህ በሠላም ትረፍልኝ ወንድሜዋ
2025-07-19 07:17:51
9
abi.direba
Abi.Direba :
እናቴ 😭😭😭😭😭😭 ለካ መጨረሻችን ነበር ያች ሰአት😭😭😭
2025-07-18 12:54:36
7
.jonzo
ጆ🌍 :
💔 🥺 ብታስለቅሱኝ ምን ትጠቀማላችሁ
2025-07-18 16:18:52
5
kiyokiya03
ንፋስ :
የመጨረሻ ቀን መሆኑን እያወቀ ስንት ማቀፍ ያቃተው አለ መሰለህ🥺🥺🥺
2025-07-20 19:14:30
3
user3606620583615
teme worku :
እኔስ አይን አይኗን እያየው ነው የሸኘዋት...እናቴ 🥺
2025-07-18 19:10:46
3
user4958820966138
@maki21 :
yene enat
2025-07-19 10:57:53
3
dagifunny10
🤡🤡 :
ምን ይቀባጥራሉ ወገን አትደድብ ያለፈ አልፋል ወደ ሗሏ አያስፈልግም
2025-07-20 18:22:40
3
abeldesalegne
Abel S.F 15 64 :
ዝም ብለክ ስራክ ላይ አትኩር
2025-07-19 08:10:00
4
To see more videos from user @furno__, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About