@meskitube7: Best onion oil and serum for hair growth and hair loss/የሽንኩርት ቅባትና ሴረም አሰራር ለፀጉር ብዛት ለሚነቀል ፀጉር የሚጠቅም #v#viralh#hairgrowthh#homemadeh#hairh#hairoilo#onione#ethiopian_tik_tok

Meski Tube16
Meski Tube16
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 17 July 2025 21:09:01 GMT
381186
10579
224
3737

Music

Download

Comments

user0914312432
👑𝔣𝑖𝑑𝑒𝑙🎁👕 :
ለማውረዱ ኮ በላል ነው
2025-09-07 16:14:19
0
adam.aby08
ADAM Aby :
Thank you red onion is working😍
2025-09-05 05:32:06
0
thedude4587
The Dude :
የኔ እናት አዘጋጅተሽልኝ ልግዛሽ እባክሽ
2025-09-05 09:21:46
0
yafen
yafen :
ስልካቹስ የለም
2025-09-09 18:51:08
0
user7519971981259
nuhamin :
ማዳም ቅባት አትገዛልኝም በምግብ ዘይት ብሰራው ችግር አለው
2025-07-18 09:41:38
5
user8150201133079
user8150201133079 :
የኔ ቆንጆ በመጀመሪያ🙏🙏🙏🙏ብዙ ስጎ ስለምሰራ ሽንኩር ብዛት እጠቀማለው እና ከመስራቴ በፊት በወንፊት አጠለዋለሁ ስለዚ በሱ ቀረፍውን እና ቅባቱን ጨምሬ ማፍላት እችላለሁ🥰🥰🥰🥰
2025-09-09 18:52:35
0
alemneshalemu496
አለምነሽ አለሙ :
አሪፍ ነበረ ግን ሽታው አይወራም በተለይ በሙቀት ሰአት አይሆንም ይሸታል
2025-07-18 06:11:33
16
rahelfanos
Rahel Fanos :
በሰበቡ tiktok አስከፈቱሽ ጥሩ ነው መጥፎ ጎረቤት እቃ ያስገዛል እንደሚባለው መስኪዬ
2025-07-18 00:35:30
8
fozita60
fozi :
ክፈችዉ መስኪየ❤😘
2025-07-18 21:22:25
0
hiwotadal1990
Hiwi የመስፍኔ እህት ❤ :
ለምን ዘጋሺው ታድያ አውርደን እንዳንሞክረው😳😳😳
2025-07-20 05:10:42
1
youngg676
vickyyyy :
እንጨቱ ምንድነው
2025-08-01 12:11:28
0
getachew.haile2
getachew haile :
አሪፍ ነው ነገር ግን ጁሱን አድርገሽ ዘይቱን ውስጡ 48-72 ሰዓት ሞቅ ያለ ክፍል ውስጥ ዘይቱንና ቅርንፋዱን ሽንኩርቱን አንድ ላይ ማስቀመጥ የተሻለ ነው
2025-07-20 07:25:31
1
user6029452825185
🅢💞الحب🥀 :
አጠቃቀሙስ ማታ ተቀብተን ጧት ነውደ የምንታጠበው????
2025-07-23 23:04:30
4
yabasra8
የማርያም ነኝ፪፩👈🙏🙏🙏 :
ከፊት በጣም እየሸሸነው ምል ላርገው😔😔😔😔😔
2025-08-20 23:45:15
1
user8166527921359
user8166527921359 :
vediow Endeward kalaregshiw mnu GA naw tkemu eyayen kalseranew please Endeward argiw 🥰🥰🥰
2025-08-03 19:18:41
2
user7856199916321tizu
Tizu ፲፱ :
ሽታው ሀይለኛ ነው ሲያንድድ😔
2025-07-19 16:26:17
2
itz..it3
itz .it 😏 :
le sim yehonal enda plss
2025-07-19 20:12:36
2
margiyos7
margiyos :
የሚሸጥ የለሽም
2025-08-05 17:16:24
1
lenasweet6
Lena sweet :
እቶቼ እዳይሸት ትፈልጋላቹ እኔ በሽኩር ውሀ ካደረጋቹ በዋላ እኔ አምላ ቅባት ከላዮ ከደረኩኝ ኖርማል ምን አይሸትም ምንም ውለት ቀን የሽኩርቱ ውሀ ፅጉሬ ያውም ውደ ውጪ እየውጣው ሞክሩት
2025-07-20 17:12:42
1
user0914312432
👑𝔣𝑖𝑑𝑒𝑙🎁👕 :
እኔ አውርጀዋለው
2025-09-07 16:15:13
0
user32613967869276
user32613967869276 :
መስኪ የኔ ፀጉር አፍ ቢኖረው ኦረ ተይኝ ነበር የሚለኝ ምንም ብቀባ ለወጥ ወፍ እኔም ተስፋ አልቆርጥም
2025-07-19 08:08:31
1
ashtag.muntd
Ashtag football 🏆 :
ቅባቱን ለፂም መጠቀም እንቺላለን?
2025-07-30 11:51:49
1
user1273167074646
user1273167074646 :
ለኔ ደግሞ የሚያለሰልሰ ንገርኝ
2025-07-24 07:29:31
1
dagmawihasetfiker
chacha :
ሁለቱንም በ አንድ ላይ ነው የመንጠቀመው ?
2025-07-20 15:32:41
1
To see more videos from user @meskitube7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About