@menfesawimemer: ሥርዓቷ እየተሸረሸረ ነው አባቶች ዝም አትበሉ ተቆጧቸው ያርሙ ይሄ አጉል ትርዒት እያሉ ሥርዓቱን አያበላሹ #ok #menfesawimeme #mezmur #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok #Ethiopia #meme #orthodox

መንፈሳዊ ሜመር
መንፈሳዊ ሜመር
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 July 2025 04:40:47 GMT
112078
1082
198
703

Music

Download

Comments

teditequame
MARKEN Décor :
ቃለዋቃቹ መጠየቅ ነው አንዱ የቅድስት ቤተ ክርሰትያን የምስጋና ስርአት አጨበር የሚባል ወረብ ነዉ
2025-07-18 16:33:48
33
menfesawimemer
መንፈሳዊ ሜመር :
እኔማ ጦር ውርወራ መስሎኝ ነበር 😭 የቤተክርስቲያን ሥርዓት አታፍርሱ እባካቹ
2025-07-18 04:42:03
8
segeriyans
Elu_T :
ለማጥላላት አትሞክር ካለወክ ጠይቅ አለማወቅ ሀጥያት አይደለም አጫብር የሚባል ወረብ ነው
2025-07-20 18:08:46
24
eecomfed
ecomfed :
ኑ ወደ ቀደምትዋ ያልተበረዘች ኦርቶዶክስ ትግራይ
2025-07-19 07:26:16
7
gebre19939
gebre19 :
እሄእኮ ኦርቶዶክስ ስርአት አይደለም
2025-08-02 15:36:17
0
memhermekonnenn5
memhermekonnenn5 :
እንደዚሕ የምትቃጠለው መናፍቅናት ምእመናን እግዚአብሔር ሲመሰገን ይቃጠላሉ ገናይቃጠላሉ ተባረኩ ልጆቸበርቱ
2025-07-19 14:11:30
0
dudaleb3333
ትዝታ :
አጫብር አታቅም?
2025-07-20 11:24:05
3
gebremeskel65
Gebre Meskel :
የቤተክርስቲያን ስርዓት እያፈረሱ ያሉ የሰንበት ተማሪ ነው ሳይማር ይጠመጥማል አክሊል ይደፋሉ።
2025-08-01 02:04:24
1
getanehalemumanay
Getaneh Alemu Manaye :
የሰንበት ይ ተማሪዎች ስርዓተ አልቨኝነት በዛባቸው። አንድ ቢሉ የዳቆን አክሊል ይለብሳሉ
2025-07-18 20:08:42
1
armahkaleb
Kaleb :
የሰምበት ትምህርት ቤት ያለ ቅጥ እና ስርዓት ስትለቀዉ መጨረሻዉ ይሄ ነዉ:::
2025-07-23 21:00:08
4
henock.maru
ዘቦቱ ኩሉ ኮነ :
በትክክል አባቶች እባካችሁ ዝም አትበሉ ሰንበቴ ውነት እንዳው እንጃ
2025-07-18 09:35:02
4
user5329009070025
ያሳደገኝ መላክ :
በጣም የምወደዉ አጫብር
2025-07-20 14:38:21
4
betyk64
Betyk :
የእግዚአብሔር ያለህ ነው እንጅ ደግሞ የምን መንግስት ነው?????
2025-08-10 09:27:52
2
betelhemlegesse5
@betty24 :
ካላወክ ጠይቅ ይሄ የወረብ አይነት አጫብር ይሰኛል እየጠፉ ካሉ የቅዱስ ያሬድ ስርዐቶች አንዱ ነዉ ከሩቅ እያዩ የራስን ከእዉቀት የፀዳ አስተሳሰብ አታሰራፋ መጀመሪያ መጠየቅ ይቀድማል
2025-08-03 04:39:00
3
user15938750053143
አንሰ እፄ ወአኮ ሰብእ :
የአጫብር ወረብ ነው እኮ ሳታውቁ አታውረ
2025-07-21 06:52:18
1
nebiyumasresha
@nebyiumasresha :
መርሽ ብአንድ ነው በሉኝ🧐
2025-08-05 07:30:55
1
nob_23_21
🅽︎🅾︎🅱︎👑♍ :
ተክሌ አቋቋም❌ ፋኖ አቋቋም✅😁
2025-07-29 16:48:33
1
fenta.hana
Fenta Hana :
yetehadiso new
2025-07-20 13:03:54
1
fikreseb.woldekir
Fikreseb Woldekirkos :
አጫቭር፡ወረብ፡ነው፡ግን፡አላወቁበትም
2025-07-20 14:03:21
1
amare.biyarglgn
ስራ ለሁሉ ሁሉ ለስራ :
እውነት ነው የመንግስት ያለህ ያስብላል
2025-07-19 18:05:22
1
user9678702499221
Atsede Maryam :
ባካቹ የመናፍቅነዉ
2025-07-19 08:49:24
1
samuel85812
አነ-ዘክርስቶስ :
አቤት የሰንበት ተማሪ ድፍረት ተው ዝምታን አትምረጡ አባቶች
2025-07-18 12:35:51
1
tesfamaryamart
Tesfa 🖌️Art :
እነሱ ሳይሆኑ አሰልጣኙ ማነው ከየት አመጣው ትርጉም አልባ ነገሮች እየበዙ ነው
2025-07-19 09:14:55
1
abetidese
Beti :
የት ነዉ 😂😂😂😂
2025-09-02 15:06:14
0
haimiyroyal
SINA :
አይቼ አላውቅም አለ ሲባልም አልሰማሁም
2025-07-18 04:45:32
0
To see more videos from user @menfesawimemer, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About