@birukgeberhiwot: ምን ለመሆን መርጣችሁ ወስናችኋል? #HabeshaSuccess #Youthandtruth

Youth & Truth
Youth & Truth
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 July 2025 05:36:18 GMT
252497
15903
412
3875

Music

Download

Comments

titay74
fireta 24 :
ሁሉም ሲሳካለት እየመጣ ይደሰኩራል አይደል
2025-07-18 08:27:09
74
alhamasatalhamasa
Zaki :
እሽ ምን ልሁን ምን ሰርቸ ይለፍልኝ
2025-08-25 19:57:17
2
abditafe
Joshua :
በትክክል
2025-07-21 16:37:18
4
sami_nasa
Sami NASA :
የሚገርመው ነገር እኔ ድህነትን በጣም ነው የምጠላው እሱ ግን በጣም ነው የሚወደኝ።
2025-07-27 18:17:06
17
djazhabsh
ለዓለም :
እንደማውራት ግን ቀላል ነገር የለም አደል ? አሁን ታክሲ ሲጋፋ አገኘዋለሁ !!!
2025-07-26 18:13:16
4
esete950
የድሬዋ ቀሽቲ :
እኔ አልመረጥኩምምምምም
2025-07-19 08:31:15
2
pta.tom
Pta Tom :
አሁን እኔ ደሀ ቤተሰብ ውስጥ ብወለድ በመርጫየ ነው 😭😭 ወይ?
2025-07-18 08:15:36
3
emydesign3
Emy Design :
በፍፁም እኔ አልመረጥኩም
2025-07-19 19:28:46
2
evodia70_
future70_ :
ተውውውውውውውውውውው
2025-07-21 17:37:16
2
supergod85
TEROS :
ደሞ ከየት መጣህብን
2025-07-29 09:00:26
3
zagust21
Zed.B :
what abt opportunity
2025-07-19 17:23:21
3
userabajifar
userabdi :
absolutely right thanks♥️
2025-07-19 10:40:58
2
dtfelasfsaw
Dtfelasfsaw :
በነገራችን ላይ ይህን ሰው ምን ማውራት እንዳለበት አሪፍ አሪፍ ፅሁፎች በነፃ እልክለታለሁና ኢ ሜይል አድራሻውን ተባበሩኝ………😳😳😳
2025-07-20 18:06:37
1
solomon.ayalew.yi
ወሎ ባለ ከራማው :
ምን አገባህ ያበድነው እኛ የተቸገርነው እኛ ምን አባክ አገባህ
2025-07-18 15:45:02
6
nuruhopeful
Hopefully :
ለገባዉ ልክ ነዉ
2025-08-01 06:16:48
3
sefina597
sefina :
ቲያንስ
2025-07-24 17:56:11
2
user5311653218194
ሲሳይ ነኝ ያባቴልጅ :
አልገባኝም ለጊዜው ሳይገባኝም ላይክ አርጌልሀለው።
2025-07-18 12:31:12
2
user1085884001469
@emshaw 17748 :
እሺ ስራ ሰጠኝ
2025-07-19 15:53:27
1
natanim2018
Getasew yohanes :
የተሳካለት ሲያወራ ደስ ይላል😂👍
2025-07-30 20:58:43
5
getaabbiru
aaaa :
ተባረክልኝ ። የልቤን ነው የተናገርከው።
2025-07-30 20:03:25
4
tgiwon
Tgi Won :
ነፂ ጀግና እንደምርጫችን ነው በትክክል
2025-07-18 05:48:14
6
samicho1216
sami halal :
እሺ አሁን እኔ ምንም የለኝም ምርጫዬ ግን አደለም : :
2025-07-30 05:15:26
2
abrham.butaw
sky :
ወረኛ ሲሳካለት ሁሉም ያካብዳል
2025-07-20 00:34:11
3
bisratgirma8
Bisrat Liverpool :
ባክህ አትመፃደቅ
2025-07-22 01:15:57
2
tesfutesfudereje
tes :
ምርጫ ብልፅግና ነዉ
2025-07-28 20:01:30
3
To see more videos from user @birukgeberhiwot, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About