@seadamurad: የቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች Vitamin- D series: Part-3 ☀️🧒 #Rickets #BowedLegs #VitaminDDeficiency #Sunbathing #SunlightForKids #SunshineForKids #DelayedWalking #DelayedTeething #HealthySunshine #VitaminD #KidsHealth #MorningRoutine #BoneHealth #VitaminDForKids #NaturePlay #SunshineAndSmiles #EthiopianPediatrician #AdamaDoctor #CreatorSearchInsights
Dr. Seada Murad
Region: ET
Friday 18 July 2025 06:41:32 GMT
Music
Download
Comments
GODOLIYAS🙏 :
Ere doctor erjign leje 2 wera new ahun yaleshiwn leje lay eyayew new yet lagegnish echilalew please 🙏
2025-07-18 16:26:26
1
selame :
ሰላም ዶክተር እስከ ስንት ወር ፅሃይ መሞቅ ኣለባቸው እባክሽ መልሽልኝ
2025-07-19 17:52:03
1
zerethun🤭 :
dr leje 2amet ke 6 weru new enam egeru video layi kesere enedalew new egeru mesetekakel yichilal please 🙏
2025-08-30 12:32:21
0
@genet6402 :
ዶክተር ልጄ 7 ወሯ ነው ግን ፀሐይ አልሞቀችም ምን ላድርግ🙏🙏🙏
2025-07-18 17:11:06
1
Amy :
ዶግተር ሰአዳ እኔ ጉልበቴን ያመኝል ምን ልውሰድ ቫይታሚን
2025-07-19 19:09:17
0
user2319188457960 :
Dr seada she is one of the gifted pediatrictian i really recommend you!!!
2025-08-02 06:41:50
1
GIGI LOVE :
ዶክተር ልጄ ዘጠኝ ወር ሆኖታል ጥርስ አላወጣም ካልተደገፈ አይቆምም
2025-07-19 12:46:15
0
Tsion ye Bura :
doctor ልጄ 3 ወሯ ነዉ እናም ጻሃይ እኛጋ የለም vitamin d lasijemirat inde
2025-07-18 09:00:36
1
muna 132 :
selam D.R vitamin D mech lelijoch mejemer alebet
2025-08-26 10:42:50
0
ኤርሚ Liverpool :
ዶክተ አሁን ወቅቱ ክረምት ነው ፀሀይ እንደልብ አይገኝም አልፎ አልፎ ነው በሳምንት ሁለት ቀን እና ያ በቂ ነው ወይስ ተጨማሪ መድሃኒት ያስፈልጋል ለ2 ወር ልጅ ? 🥰
2025-08-03 17:14:23
0
jerry :
አንድ ጠርሙስ በአንድ ወር ውስጥ ማለቅ አለበት
2025-08-29 18:59:57
0
temu :
ሰላም ዶክተር አድራሻሽ የትነው
2025-07-29 09:14:37
0
eintisar :
በክረምት ምን እናድርግ
2025-08-16 13:37:00
0
alemdemlash :
ዶክተር የኔ ግቢ 4ሰአት ጀምሮ ነው ፅሀይ የሚገባው ምን ላድርግ
2025-07-20 16:16:14
0
user2337502520218 :
ዶክተር ልጄ አንድ አመት ከ7ወር ነው መቆምም ሆነ
2025-08-26 13:37:55
0
zed :
ዶክተርዬ በአላህ እዳታልፊኝ እርግዝና በስንት ሳምንት ነዉ የልብ ምት የሚጀምረዉ
2025-07-19 17:22:51
0
Weyni Sol :
ሰላም ዶክተር ልጄ 4 ወሯ ነው ያለሁበት ደሞ ፀሀይ አይገባም ቫይታሚን ዲ ሳኘልመንት ለ 4 ወር መዉሰድ ይቻላል እንዴ እባክሽ መልሺሊኝ ተጨንቄ ነው
2025-07-21 10:27:30
0
@#Emu :
እና ይስተካከላል ታዳ
2025-07-18 06:48:29
1
Rahel Love :
ጥፍር የሚላላጠው ለምንድነው ልጆችላይ??
2025-07-21 18:42:43
0
Wondwossen Nigatu :
be awaki serilen
2025-08-06 06:15:14
0
❤️❤️ :
ዶክተር ልጄ 1 ከ7 ወር ሊሆናት ቀናት ነው የቀራት ግን 4 ጥርስ ነው ያወጣችው
2025-07-19 17:38:54
0
Sefa Musba :
ዶክተር ልጄ አንድ አመት ከሁለት ወሩ ነው ግን ጥርስ አላወጣም እና ብቻውን አይቆምም
2025-07-19 19:00:36
1
Aminet Hassen :
ዶክተር ልጄ 5 ወሯ ነው በ ክረምት ምክኒያት ፀሀይ መሞቅ አልቻለችም ቢታሚን ዲ ሰፕልመንት መስጠት አለብኝ እንዳታልፊኝ 🥰
2025-07-19 18:08:18
0
ቤቲ 7 :
Dr, እስከ ስንት ሰዓት ድረስ ማሞቅ ይቻላል??? አሁን ክረምት ስለሆነ ብዙም ፀሀይ እያገኘሁ አይደለም።
2025-07-19 23:42:48
0
spul :
ተመርምረን መዳኒት ከወሰድን ድጋሚ ይኖርብናል
2025-07-19 21:12:41
0
To see more videos from user @seadamurad, please go to the Tikwm
homepage.