@the_elite007: A heartbroken Tigrayan mother bravely speaks through tears in a community meeting — not with anger, but with deep sorrow. She shares her pain, not only from the war that stole her children, but from the betrayal she feels by those who were supposed to protect and uplift her people. Her voice trembles as she questions the silence, the broken promises, and the suffering left behind. She criesan not just for herself, but for entire generation lost. Her words carry the weight of truth, spoken from a mother’s bleeding heart — a cry for justice, dignity, and honest leadership. 🎥💔 May her voice reach hearts far and wide. #creatorsearchinsights #tigraytiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #fyp #viral
Eyob
Region: ET
Friday 18 July 2025 12:27:33 GMT
Music
Download
Comments
@Seya :
በትግራይ የተደረገው ሁሉ ገሃድ ሲወጣ የምናፍርበት ጊዜ ይመጣል። 🥺🥺🥺🥺
እንደሰው እንጂ እንደዘር ማሰብ ይበቃናል። የትግራይን እናቶች እንባ እግዚአብሔር ያብስ!
2025-07-19 10:10:31
678
Anwar :
የትግራይ እናት ጦርነት ይበቃታል
2025-07-18 20:25:57
267
Senay 🪖 :
ሰላም ለትግራይ ሰላም ለኢትዮጵያ🙏
2025-07-20 16:57:21
137
ምዕራፍ :
ድሮ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል አብሲት ጥዶ ማልቀስ
2025-07-19 18:03:40
25
biniyam :
የወጋን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-20 20:07:54
21
@አ@#1221 ✍️✍️✍️ :
የማንም እናት አታልቅስ!!!! በዚህ ጦርነት ሀዘን ቤቱ ያልገባ የለም ግን ባለፈዉ እግዚአብሔር ይቅር ባለን!!!
2025-07-19 15:51:46
116
ተመስገን አምላኬ :
የኔ እናት አንጨቴ ይቆረጥልሽ😭😭😭
ፓለቲካ በላን እኮ አባላን እኮ እናቴ 😭😭😭
ሰላም ለ ህዝባችን ሰላም ለ ሀገራችን
2025-07-19 15:03:10
16
GR.. :
እንደ ኢትዬፂያውነቴ እንደ ኦሮሞ ተወላጅነቴ የእኚ ምስኪ እናት ሀዘን ሁላችንንም ያማል ዳግም እንዳይደገም ሁላችንም ይቅማችንን መስራት እንጂ ያለፋውን ቁስል እያነሱ ማከም አሆንም አንድ ሆነን በኢትዮጵያ ዊ ስሜት ደግም እንዳናይ እናድርግ
2025-07-19 11:42:06
35
hela sultan :
ኣብይ ሃቅ ካለህ ኣሁን እናያለን የትግራይ ህዝብ ሰላም ይፈልጋል
2025-07-18 18:49:32
33
miss melona :
በተለይ አጣዬ ላይ ሲመለሱ ያለቁ ወጣቶች ከአይምሮዬ አይወጡም ወጣት ሴቶች ሲያሳዝና አይ የደሀ ልጅ የወያኔ ወታደር የነበረው የደሀ ልጅ የብልፅግና ወታደር የደሀ ልጅ ፋኖም የደሀ ልጅ ሁሌም የጦርነት ማገዶ የደሀልጅ ነው ያሳዝናል በቃ ይበለን ፈጣሪ😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-22 09:18:04
20
solomon :
ሰላም ለትግራይ ሰላም ለኢትዮጵያ🙏
2025-07-23 20:18:48
8
Abdumustefa :
በጣም የምታሳዝን ጀግና እናት ናት
2025-07-19 18:22:56
31
abe man 19 :
ሰላም ለትግራይ ሰላም ለአማራ
2025-07-25 14:26:48
6
𝙗𝙪𝙘𝙝𝙖 :
እኔኮ ሚገርመኝ እነዛ ሲንከባለሉ የነበሩ ዲያስፖራዎች የት ገቡ🙄
2025-07-26 07:15:20
5
Mahi sura :
የትግራይ ልጆች እናት ለቅሶሽ ሚያበቃበት ዘመን ይምጣ
2025-07-19 10:29:52
8
cheguvera♎⚖️ :
እውነቱ ይህ ነው ማንም ሰው ለ ራሱ ጥቅም ብቻ ነው የሚኖረው ውሸት ነው ኦሮሞ ለ ኦሮሞው አያዝንም አማራም ለ አማራው አያዝንም እረፉ አርፋቹ ኑሩ🙄
2025-07-25 07:20:23
5
Lina46 :
የኔ እናት ተቃጠለች! አላህ ይድረስላችሁ።
2025-07-23 14:51:10
7
kemer 22 :
የትግራይ ሕዝብ የነቃ ነዉ ሁሉንም ያቃል
2025-07-19 15:32:53
7
ይዌድስዋ♥️መላእክት♥️ ለማርያም ♥️❤️🩹♥️ :
ይህን በመናገሯ እኮ ተሰውታ ይሆናል 😭😭😭
2025-07-20 10:39:29
6
ሳምሶን 💪✝️ :
ጀግና ነን እያላችሁ አማራን ስትገሉ እዳልነበር አሁን
እናት ስለሆነችግን😢አሳዝናኛለች
2025-07-19 18:51:19
6
Blue Bird21 ❤27 :
እንደዚህ አይነት እናቶችን ሳይ እንባ ይተናነቀኛል ልቤ ይሰበራል ምን ማለት እንዳለብኝ እንኳን አላውቅም ማንነቴን ኢትዮጵያዊነቴ ሁላ ያስጠላኛል ይዘገንነኛል
ይቅርታ አድርጉልኝ ወድጄ አደለም ህመሙ የሚሰማችሁ ሰዎች ተረዱኝ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺ቃላት እያጠረኝ ነው ደክሞኛል እንደዚህ አይነት መዲሀኒት የሌለው ህመም ስሰማ 😭😭😭😭😭
2025-07-26 18:15:18
5
ጄሪ :
ኣሕ😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-18 20:40:46
8
Hussen ራያ 💪🇪🇹 :
እንዴት ውስጧ ቢቃጠል ነው ኡፍ😭
2025-07-19 08:01:04
6
shikur :
እባካቹህ ይህን ህዝብ ተውት በናታቹህ ሠላም ስጡት በማያቀው ነገር ኡትቅጡት ቢያንስ ኑሮ ሚቀጣው ይበቀዋል ከመከራ ላይ መከራ አጨምሩበት 😭😭😭😭
2025-07-19 17:51:41
5
miki :
way gize 😭😭😭
2025-07-18 12:32:33
5
To see more videos from user @the_elite007, please go to the Tikwm
homepage.