Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@danat.s1: #viralvideo #መምህር_ግርማ_ባቱ #ቀንዲል_ሚዲያ #ቤተክርስቲያን #ቤተክርስትያን_ለዘላለም_ተከብራ_ትኖራለች💒 #ክርስቲያን #oriental_orthodox #ኦርቶዶክሳዊነት #viralvideo #video #foryoupage
ዳናት ∞
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 July 2025 16:00:38 GMT
170300
25088
522
7150
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.5MB
)
Watermark .mp4 (
8.2MB
)
Music .mp3
Comments
mamusha :
😂😂😂 ወይ ኦርቶ
2025-07-19 19:23:16
1
4G family :
ጰንጥጬ ለስምንት አመታት የገፋኋት ያንቋሸሽኳት የነበረች ስመለስ ግን የተቀበለችኝ ሰላሜን የሰጠችኝ አጥንቱን ከስክሶ ደሙን አፍሶ ያቆማት ቤተክርስትያን ኦሮቶዶክስ ናት ።።።።።
2025-07-19 07:42:30
417
#mimii :
ኦርቶዶክስን ሳላውቃት አድጌ በረሀ መሀል ማንም በዙሪያዬ ሳይኖር ለብቻዬ ሳለሁ መፅሀፍቅዱስ ውስጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አገኘሁዋት ሰው ኦርቶዶክስን ያወቀመስሎት ሳያውቃት ነው የሚወጣው ቢያውቃትማ ብቻውን ያወራ ነበር እየገረመው እየተደመመ እየጓጓ ይኖር ነበር
2025-07-18 23:06:36
221
ተሐድሶ :
እኔ አለሁ ገብቶኝ የወጣሁ መቼም የማልመልስ!!
2025-07-18 18:54:16
4
አብርሀም :
ምን ትክክል ትምህርት አለና ነው የሚገባው
2025-07-18 18:38:52
3
ወይ አለመማር :
እዉነት ነዉ ሳይገባኝ ወጥቼ ነበር በቅርብ ቀን እመለሳለዉ የወጣሁበት ደግሞ ለመናገር ያሳፍራል ?
2025-07-19 10:27:50
18
ኣምላከ ዮሴፍ :
ሳይገባው ይወጣል ገብቶት ይመጣል 🥰🥰🥰
2025-07-18 17:36:51
110
ይቅር ባይ :
እውነት ተረድቷት ገብቶት የወጣ የለም 100% ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር!!🙏
2025-07-18 19:56:21
64
har :
ለስዓል አልሰገድም ለስሎች አልሰግድም
2025-08-16 16:53:09
0
Nobody :
መምህር እኔ ደሞ እላለሁ ሳይገባው ይቀመጣል የክርስቶስ የመስቀሉ ዋጋ ሲገባው ይወጣል። ትልቅ ሰው ነዎት አያምታቱ
2025-07-19 10:47:03
0
Tadele M Redman :
ሁሉም ሳይገባቸው የወጡ ናቸው.... የገባውማ በቤትዋ ፀንቶ ይኖራል🙏🙏🙏
2025-07-19 11:45:43
16
Smegn 🧏🏻♀️ :
መምህር ግርማ ባቱ እድሜ ከጤና ይስጥልን
2025-09-14 17:58:37
4
hana zenebe :
ስለቤተክርስቲያኔ ያለኝ ቁጭት በዚች ቤተክርስቲያን ስብከት ቢያንስ ምስራቅ አፍሪካ በሙሉ ሊጠመቅ ይገባ ነበር በደካማ አገልጋዮችና መሪዋች ምክንያት ግን ሳይሆን ቀረ
2025-07-19 13:56:08
6
israel :
በትክክል አባቴ እኔም የዚሕ ሰለባ ነበርኩኝ ስለሁሉም ነገር ግን እግዚሐብሄር ይመስገን🙏🇪🇹⛪️🇪🇹🙏
2025-07-18 18:25:25
7
xxl :
ጎቦዝ ኣባት ትልቅ ቃል።
2025-07-18 18:16:10
6
Revelation/አስተርእዮ :
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-07-20 20:27:24
5
Tilahun tadese Tale :
እውነት ነው ኦርቶዶክስ እምነት ለዘላለም ትኑር
2025-07-18 20:59:54
9
ርግበ ኖህ :
እውነት ነው። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-18 16:36:46
5
Esubalew Asefa :
እውነት ነው ሳይገባኝ በአስራዎቹ እድሜዬ ወጥየቼ ከ14 አመታት በኋላ ሲገባኝ ተመልሻለው🙏ማዕበሉ እንደተባለው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
2025-07-23 15:30:41
4
Meskerem Banti :
እኔም እዉነት አሁን ገብቶኛል ኦርቶዶክስ ልሆን ነው
2025-08-24 16:57:32
3
wondimudegefe418 :
እዚህ ላይነው ቁምነገሩ
2025-07-19 03:33:25
2
addibirr1 :
የዚህ አለም ደም ግባት የማረከው ኦርቶዶክስን ለመረዳት ይከብደዋል
2025-07-19 09:33:32
3
Ras Ⓜ️uller 💞21💊💊💊 :
እዉነት 100%❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
2025-07-22 17:54:00
3
ኣዳ 😍 :
በትክክል
2025-07-19 06:31:14
3
melona :
እውነተኛ አገላለፅ🙏🙏🙏
2025-07-19 16:16:00
2
To see more videos from user @danat.s1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
4 iced teas 200% accuracy #jojosbizarreadventure #4icedteas #fyp @Leo @Yellow_dote @NoaL_Music
ကိုယ်ဟာနဲ့ကိုယ်တောင်ဆွဲကြိုးပျောက်လို့စိတ်ညစ်နေပါတာတဲ့ ကျွန်မတို့အဖွဲ့ခဏခဏရန်တွေ့ခံရပါတယ်😅#ကောင်းစစ်ဟိန်း #နှောင်းချစ်သိမ်းမဲ့ကောင်းစစ်ဟိန်း #ကောင်းစစ်ဟိန်းဇာတ်အလှသဘင် #foryoupage❤️❤️ #fpyシ
РОФЛ! Забанил тимплюсера на анархии ФанТайм (tt.funtime.su) Играю с #pulsevisuals сайт pulsevisuals.pro #funtime #фантайм #модератор #майнкрафт
Will she notice? #Aesth #corecore #traumacore #nostalgia #ai
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy