@bee_teklay: ሄደህ አሳየሀኝ😔

Bee🐝_ teklay
Bee🐝_ teklay
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 July 2025 06:07:07 GMT
583246
39258
880
1221

Music

Download

Comments

melkamu562
የአዞ እምባ 😌😌😌 :
አንድ ጉደር በየቀኑ አልያም ሾጥ ሲታደርግሽ የምትጠጭ ከሆነ አንድ ጉደር 600 ብር 600X30=18000 አልጋ ግዥ ብየ ነው 😂😂😂😂
2025-07-21 06:11:55
777
prophetbinfromjesus
ramzinreal state :
በጌታ በእየሱስ ስም የመጠጥ መንፈስ ይመታ
2025-07-19 17:12:28
152
fa.yesemaetalij6
♈🦋Fafi🦋 :
ጎበዝ የኔ ቆንጆ እንዲው እንዳማረብሽ ኑሪ ባል የሚባል ሰላቢ መንፈስ ቤትሽ እንዳይገባ ተጠንቀቂ🥰🥰🥰
2025-07-22 20:18:58
245
fiker573
በማንነቴ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው :
ሁሌም ሳይሽ እጅሽን አትታጠቢም በሰላም ነው
2025-07-19 08:01:31
660
tatijoe143
Tati🌸 :
ገልብጣ ገልብጣ ያማተበችውስ ነገር😂
2025-07-19 16:42:39
371
habtamueshetu05
habtsh :
ስትደሰት በሙዚቃ ትዝናናለህ ስታዝን ግን ግጥሙን በደንብ ትረዳለህ የሚባለው አባባል ዛሬ ገባኝ😥😥
2026-10-01 15:06:46
2
user7677207702743
Abii kassa @ :
ጌታ ሆይ ከዚች አይነቷ ጠብቀኝ
2025-07-19 11:54:26
35
mikiyascfc
M music 🎤🎶 :
ገና ይዛ ስገባ ጉደር እንደሆነ ምናቀው ነገርስ😂🤣
2025-07-19 09:06:40
196
tafachi_cake__cookies
ጣፋጭ ኬክ & ኩኪስ / Sweet :
ደሞ አግብተሽ ይሄን ፈገግታሽን እንዳታጪው ማንንም እንዳትሰሚ ዝም ብለሽ ፈታ በይ
2025-07-20 17:56:29
37
hanadebebe21
ሀኒ :
ጉደር በእርጥብ ሳንዱች አይከብድሽም
2025-07-20 19:50:46
15
yabpicture12
Yab picture :
የፈሱን ነገር አደራ😝😝😋
2025-07-19 09:41:18
12
biruka5241
🤫🤫 :
አቦ ይመቻት ተዋት🥰🥰
2025-07-20 07:02:39
20
mareyamawi
እዉነትን ተቀበል :
እርጥብ በጉደር "ቲቢ" ያሲዛል እንዳትጠቀሚ
2025-07-26 04:23:36
7
selamlekicom
ኃይለእየሱስ :
ቆንጆ ይሂድ ያንቺ አልነበረም ማለት ነው ፈጣሪ ላንቺ የሚሆን ያውቃል 🥰
2025-07-23 23:37:01
6
12345fikir
የተዋህዶ ልጅ :
የዉስጥሽን ችግር ምታዉቂዉ አንቺ ነሽ አይዞሽ አሁን የፆም ወቅት ነዉ ገዳም ሒጂ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ መጠጥ ይቅርብሽ
2025-08-15 13:31:04
3
tamemane6910143365088
Tame :
ጥሩ ጠጪ ነሺ
2025-07-19 06:20:57
7
habtsh75
habtsh ❤❤ :
ለካሜራ ማኑስ አይቀዳለትም
2025-07-20 12:52:18
5
silasdagne23
ⓈⓘⓁⒶⓈ➶ :
ጉደር በእርጥብ ጉድ እንዳያረግሽ ማታ
2025-07-19 22:31:44
6
helena.kt4
Helena kt :
ወይን ስጠጪ ሳይሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ
2025-08-13 20:19:57
6
shanqo38
Shanqo :
ብቸኛ የእንስቶች ማሳያ ነሽ ይመችሽ
2025-07-19 07:57:02
8
endale7418
ቺፍ :
ታድለሽ
2025-09-08 18:04:46
4
_jk2025
jk :
😂😅😁 እርጥብን በወይን ከፍ ታደርጋትና መሬት ላይ ለጥ ትላለህ😂😅😁 ፈሱ ለጉድ ነው😂
2025-09-13 00:08:17
2
bettykonjo37
Betty ቤታ :
ጨጓራሽን አትፈልጊውም
2025-07-25 20:18:06
2
yosefgetachew05
the dreamer 🇺🇸🇨🇦🇨🇦 :
ብቸኛ ከሆንሽ 👏
2025-07-20 16:47:21
2
milla_flavur
mila :
who s going to save her
2025-07-20 10:11:43
4
To see more videos from user @bee_teklay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About