@sades_lyrics: #ማርያም #ዘርፌከበደ #ኦርቶዶክስ #መዝሙር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ሳድስ lyrics
ሳድስ lyrics
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 July 2025 07:33:49 GMT
332909
33429
369
1637

Music

Download

Comments

betelhem846
Betelehem :
በቅርቡ ትመለሳለች ባንድ ቪዲዮ ስትፀፀት አይቻለሁ
2025-07-19 17:02:59
233
emebet.dagne1
one dey :
የምር የዘርፌ ድምስ ለሰይጣን አይገባዉም ወደ ቤቷ ይመልሳት
2025-07-19 14:09:29
636
fitsum.alemayehu6
Fitsum 12 21 :
🥰ሰማያት ምድርም ያድምጡ ለማርያም ምስጋናን ስጡ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-23 19:42:42
0
user3531873387577
BETY :
ነበር ዋናው ያለፈችበት ጨለማ አይደለም አሁን ያለችበት ብርአን እንጂ
2025-07-20 11:37:28
2
philosopher_wudash
Wu dash :
ነውር ነው ለፍጡር አይዘመርም።
2025-07-20 11:45:14
8
etet3404
ይኩነኒ :
ዘርፌ ባትኖርም እመቤታችን አይጎድልባትም የምትፖስቱትን እያሰባችሁ
2025-07-19 15:22:56
94
ketty7114
ketty :
ድንግል ማርያም ትመልስሽ 🙏🙏
2025-09-05 14:21:42
4
eyorikaa21
Eyorika Gg21🎀🎀 :
ንጉስ👑 ያከበራት ማንም አይረማመድባትም😔🙏🙏🙏🥰🥰
2025-09-13 07:10:51
7
user8699705782461
አለው አለው እንዴ እኔም አለው :
ነበር😭😥😭😥
2025-08-23 10:08:55
0
firaa.ol69
Firaa Ol :
በነበር ነበር ሴጣንም መልዐክ ነበር
2025-07-19 17:53:47
121
abegiya39
abigi🎧🎧🎼 :
ሳይገባት አወ ብላ ነበር አሁን ግን ለኢየሱስ ነው ምትዘምረው
2025-07-21 06:08:42
3
user5522861979920
LULIT 😈😈😈 :
ሰው እንዴት ለፍጡር ይዘምራል
2025-09-13 18:09:59
0
chernetdaniel0
የነዛ የጀግኖች ዘር 💊🇻🇳🇻🇳 :
ቀድማ ለፉጡር ትዘመር ነበር አሁን ግን ለፈጠራት ጌታ አልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-02 14:23:03
4
seniwan3
seniwan3 :
አሁንማአ ጨለማን መርጣለች ከነትዝታውጋር ትጨፍር ክለብ ተከፍቱላታል😂😂
2025-08-09 13:44:40
3
user8378615613158
ከይራት :
ወላሂ ዘርፌን እወዳታለሁ
2025-09-13 16:35:30
3
dagi2368693275541g
dagi cotton :
ኢሳይያስ 42፤8 እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም። ይሄን ከ ማንበቧ በፊት አወ
2025-07-21 14:28:38
0
user1529351962307
user1529351962307 :
ሳይገባት በፊት ነዋ😁😁😁
2025-08-03 13:49:39
0
emu.gech2
Emu Gech :
ድንግል ማርያም ትመልስሽ
2025-07-20 13:35:04
391
user9637550194637
ኤፊ ጎንደሬዋ :
እመቤቴ ልቦናዋን ትመልሰው
2025-09-14 03:10:37
2
balemualabeshaw
balemualabeshaw :
እመአምላክ የፍቅር እናት ነሽ ለዘላለም እንወድሻለን ልጅሽ በሰጠኝ አንደበቴ መልካም ነገር ይፍለቅ።
2025-07-29 09:16:14
9
user1241368616733
𝓪𝓫𝓪𝔂 𝔂𝓮𝓶𝓪𝓻𝔂𝓪𝓶 :
ድምጿን ሲሰማ እደኔ ሚረበሽ ወደቤቱ ይመልስሽ
2025-08-12 19:13:03
10
user69365673684761
nice :
ani kan jedhu phenxen malif yesus waaqessa hadha gofta jibbuufi xureessu barbaddu garuu ajaa,iba keessan Kun moo mariyam amaara isinnin jedhan😁😁
2025-08-21 17:28:04
0
etsub251
hani :
ገና ህፃን ስለሆነች ዘላ ስጨርስ ትመለሳለች
2025-09-13 07:48:41
1
federal.fedu
fedu 131313 🙏🙏🙏 :
ሁሉም እየተመለሱ ነው ዘርፌ እና ትዝታው በቅርቡ እግሯ ስር ወድቀው ይለምናሉ ይሄን እመኑ🙏🙏
2025-08-01 19:06:02
16
free.a45
Free A :
መዝሙሩ ልክ ስሰማ ልቤ አዘነ ሰው ጧት የተናገረው ከሰዓት ይክዳል አምላክ ይጠብቀን
2025-08-02 17:26:24
8
To see more videos from user @sades_lyrics, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About