@hana211922:

hana211922
hana211922
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 19 July 2025 11:01:46 GMT
1849875
93159
2612
26503

Music

Download

Comments

jerrysaudi
ቀበጧ ንግስት👸👸👸👸👸👸💖👑 :
አቅም እንኳን ባይኖረው ቢያን ሰርቶለመቀየር የሚጥ ቢሆን ጥሩ ነው ከገንዘብ ጋር የተፈጠረ የለም ወንዶች በርቱ
2025-07-19 15:45:37
1785
user1459737459491
user1459737459491 :
በ35 አመቴ ላገባ ስል ደግሞ ምንድን ነው የምትነገሪኝ አይ እድሌ
2025-07-19 16:42:29
2344
user1181982079881
@#weynshet tadese :
ማሪያምን ገንዘብ ቀስብሎይመጣልብየ አግብቸው አስተሳሰቡም ድሀ ነው በቁሜ ቀበረኝ😭😭😭
2025-07-20 03:07:08
581
2.wallooko
Popcorn🍿ፋንድሻ 2ቲዮብ 🐝🐝 :
ትክክል ወላሂ እኔ ጥሎብኝ ድሀ አልወድም😫😫😫😫
2025-07-19 17:14:24
253
mesti825
mesti81🦋 :
ይኸዉ ስንመከር ስንመከር ቆመን እየቀረን ነዉ🥺😂
2025-07-19 15:03:39
409
abuzer342
A b d ✌ :
እኛም ገንዘብ ስንይዚ ሴት እንመርጣለን😜🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-19 23:51:42
202
chekolate29
نوني 🌸 nuni :
ችርስ ገና በልጅነታችን ህይወታችን ለተዘበራረቀ🥺
2025-07-21 15:38:17
107
genzi62
genzi :
የኔ ወርቅ ቀድሞ ቢገባን ከራሳችን አልፎ ልጆቻችን በፈተና ውስጥ ባልኖሩ🥺🙏
2025-07-20 05:33:23
210
wagaye84
wagaye84 :
ሰነፍ ወንድ ያገባ ህይወቷ ሲዖል ነው
2025-07-19 23:27:51
153
sis_love_088
Sis_love👑 :
እንዲህ እያልሽ ቁመ ቀር ኣርግያቸው 😅
2025-07-19 17:39:17
44
makids2
ኤሎዲ አሜን :
ይቀየራል ብዬ አግብቼው ይዞኝ ቁልቁል 😭😭😭
2025-07-21 08:47:05
63
user4723173377881
ማርካን አቤል :
አህቴ የምትይው ሁሉ እውነት ነው 100% ትክክል
2025-07-20 11:27:23
55
i_zeze1
𝒁𝒆𝒌𝒊𝒚𝒂 𝑨𝒍𝒊 ✌ :
ሀቅ ይውጣልሽ👌
2025-07-19 11:54:10
253
mhret634
ማርያም እናቴ :
ጀግና ነሺ በሀሳብሺ ተስማምቻለሁ ፍቅር እንጀራ አይሆንም ልክ ነሺ 🥰🥰
2025-07-19 18:31:21
134
winnmiki
weyni :
ጠንካራ ወንድ ከሆነ ሁል ግዜ ሀብታም ነው🥰🥰🥰
2025-07-24 15:30:41
13
metasebya2
metasebya2 :
እውነት ነው በስራ ይመጣል ዋናው ፍቅር ነው ብዬ ገብቼ እኔ ሆንኩ አሳሬን የበላሁት አብሶ ከሰነፍ እና ከእንቅላፍም ወንድ ይጠብቃችሁ 😭😭😣😣
2025-07-21 13:52:09
68
frye963
ፍሬ ነኝ የፍቅር ሰው❤️👑 :
ይች ልጂ ምትናገረው መሬት የማይወድቅ ነው እወዳታለሁ🥰
2025-07-21 06:27:21
23
bubuye.1
🦋Hawi🦋 :
1 ቆሮንቶስ 13:13 13 እንግዲህ እምነት፣ ተስፋ፣ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው። Period!
2025-07-21 10:01:56
25
user6516777707339
user6516777707339 :
እኔ ግደታ ሃብታም ይሁን አልልም ግን ታታሪ ስራ የሚወድ ብሆን ጥሩ ነው
2025-07-19 18:53:01
30
hermitame0
Hermi 27🇪🇹🇯🇴 :
እውነት ነው ሴት ለራሷ ብቻዋን መቆም ትችላለች ወንድ ወደ ህይወቷሲመጣ ከሷ የተሻለ መሆን አለበት እንጂ የሚያጎሳቁላት መሆን የለበትም
2025-07-19 16:32:30
87
abdi76590
አብዲ የዘይነባ ልጅ :
ልክ ነሽ ግን ሴቷም ኑፁ መሆን አለባት የትም ዘላ ጨፍራ ተጋድማ መታ ልትመርጥ አትችልም ግን ንፁ ከሆነሽ ድንግልናዋን ከተጠበቀች ጥሩ ልብ ካለት ግን ልክ ነሽ
2025-07-19 18:39:34
130
sarasileshi2
Sara :
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ አንቺ ብቻ ተናገሪ
2025-07-19 18:13:11
49
jemuayu3
Ayub & my :
ከረፈደ ለገባን እጅ ወደላይ
2025-07-19 18:44:26
57
dhdh7m
ሸጋ ሃይሉ :
በቃ ትክክል ናት ድሀ ውሀ ይብላህ😂😂😂
2025-07-19 21:14:44
30
amertidejene692
a͟m͟e͟r͟t͟i͟ :
አብረሽ ንብረት ስታፈሪ ደስይላል ነገር ግን መቀየር የማይፈልግ ወድ ግዜን ይበላል
2025-07-20 18:58:53
11
To see more videos from user @hana211922, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About