@tesemamukura: ♨የአቶ መለስ ዜናዊ 6 አስቂኝ ንግግሮች 😄😃 1🌺መለስ ውጭ ሀገር ጉብኝት ላይ እያሉ አንድ ነጭ " እናንተ አፍሪካውያንኮ ዝንጀሮ ነው የምትመስሉ።" ይላቸዋል። አቶ መለስም መለሱለት " እኛ አፍሪካውያን የዝንጀሮዋን ፊት ስንመስል እናንተ ነጮች ደሞ ቂጧን ትመስላላችሁ።" ፧ 2♨ጋዜጠኛ:_ " የአዲስ አበባ ስታድየም ለምን በዘመናዊ መልክ አይታደስም?" #መለስ: _ " ለመሸነፍ ይህ በቂ ነው።" ፧ 3🌷ጋዜጠኛ: _ " አንድ ዝነኛ የሀገራችን አትሌት ዜግነቴን ልቀይር ነው ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ?" #መለስ:_ "አይደለም ዜግነት ለምን ፆታውን አይቀይርም!" ፧ 4🌹ጋዜጠኛ: _ "ኃይሌ ገ/ ስላሴ ኢትዮጵያን መምራት እፈልጋለሁ ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ።" #መለስ:_ "እግር ጭንቅላት አይሆንማ።" ፧ 5🌻ቴዲ አፍሮ እስር ቤት እያለ ስለጤንነቱ ጋዜጠኛ ጠየቃቸውና #መለስም እንዲህ ሲሉ መለሱ " ቴዲ እስር ላይ ሆኖ ቢታመም እንኳ ከአስራ ሰባቱ መርፌ አንዱን ይወጋል። ጨለመብኝ ካለም ላምባዲናውን ያብራ።" ፧ 6.🌹ጋዜጠኛ:_ " ኢትዮጵያ ውስጥ ለማኝ የበዛው ለምንድን ነው?" #መለስ :_ "ሰጭው ስለበዛ ነዋ።" የትኛው ንግግር ተመቻችሁ??? የርሳሁት ካለ ጨምሩበት ???? 💚Share,,,,,,,,,💛like,,,,,,,,❤comant

tesema
tesema
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 July 2025 13:28:44 GMT
575929
11633
522
998

Music

Download

Comments

molalgni.abnew
one day :
ቁራን በአማረኛ ቢሆን ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሙስሊም አይኖርም ነበር ያለውስ 😂😂😂
2025-07-20 14:41:19
158
keda980
𝙠𝙚𝙙𝙞𝙧 𝙗𝙖𝙗𝙖 ⏯⏬⏩🎶 :
ከነቃ ኦሮሞ የተኛ አማራ ያሰፈራኛል ያለውሰ
2025-07-20 08:11:52
218
user32558901
Dev yenatu lje :
ኦሮሞ ቢያጠፋም ባያጠፋም በቀን ሁለቴ መመከር አለበት ያለውስ
2025-07-19 19:51:19
164
brktinega
brkti :
ማንም ሰው ተነስቶ መለስ መላጣ ነው ማለት ይችላል መላጣየን ግን መንካት ኣይችልም ያለውስ😜🙊😂😂
2025-07-20 15:10:19
86
tigi.enatuwan.naf
ቢመሽም አልቀርም :
መስረቅ ስራ ነው መያዝ ወንጀል ነው
2025-07-19 17:05:24
74
user11513225861308
አበበ የጉርጃው 19 :
የኦሮሞ መንጫጫት ሳይሆን የአማራን ዝምታ ፍራ ያለውስ
2025-07-21 08:46:04
30
eneye.marie3
hiwi ጥበብ እና ሸፎን :
አማራን አትንኩት አማራ ላይ ጦርነት ካነሳችሁ ያኔ ነገር ተበላሸ ጦርነት ላማራ ሰርጉነው ያለውስ 😭😭😭😭
2025-07-20 09:48:54
47
amax.messi
ባማሪነቴ አሞታለው :
ለኦረሞ ሰልጣን መሰጠት ለህፅን ልጂ ብርጭቆ አንደመሰጠት ይቆጠራል ያለውሰ መቸም አረሳትም
2025-07-21 06:33:30
65
haalad137
ሲቲዝንስ :
ስልጤ፡ጎበስ ካለ፡ወይ ይሰርቃል ወይም ይፈሳል
2025-07-20 10:16:47
12
abemul586
abe :
ትግሬ በብልጠቱ ፡አማራ በጉልበቱ ይኖራል ።የከብቶችን ነገር ግን አደራ ያለውስ
2025-07-21 09:32:56
29
gacho1224
Gache የአፄዎቹ 🇨🇬🇨🇬🇦🇹🇦🇹 :
ወደ ወለጋ አስፓልት መስራት ለሽኔ ጫማ እንደመግዛት ያለውስስ😂😂
2025-07-21 17:38:34
5
layne.luel
H.Lu ha :
ኢ/ያ በሂወት ዘመንዋ ማታገኘው መሪ፡፡
2025-07-21 06:23:09
16
trhas.tilahun
Trhas Tilahun :
የኔ ኣባት ምን ኣለ አንድ እድል ቢደገም እድሜን እሰጥህ ነበር እስከ ዘለአለም ኣስታውሰሀለው የኔ ሊቅ♥️ነብስህን በ ኣፀደ ገነት ያኑርልኝ👏
2025-07-20 04:10:44
35
fekirwoabebe
Tilhune Abebe :
ሁሌ የሞተን ማወደስ በሞተ ሠው ታሪክ መጣላት የድቁርናችን መገለጫ ነው
2025-07-21 06:37:49
16
user73817767959667
mame yersul wedaje :
ትራፊቆች ምን ሁነው ነው ሆዳቸው ያበጠው ተብለው ሲጠየቁ አቶ መለስ ሹፌሮችን ጠይቁ ያለውስ😁😁😁
2025-07-22 07:48:54
7
abe8392
abe :
ግብፆችን ስለጦርነት ሲፎክሩ የምገጥሙት ብሄራዌ ቡድናችንን አይደለም ያሉትስ ምርጥ ጥቅስ
2025-07-20 11:32:46
31
kirubel36
Kirubel Tsige :
የመሪ ግርማ ሞገስ ያለው መሪ ልቀልድ ካለም ቀልዶቹ የማይጠገቡ ድንቅ ሰው ነው ኢትዮጵያ ያጣችው
2025-07-20 07:14:41
13
ada27367
ADA MAN :
100 ከታጠቀ ኦሮሞ አንድ ብትር የያዘ አማራ ይበልጣል!!!!!
2025-07-21 07:36:49
12
user380husseinm
sew le sew 👀👁️ :
መላጣ ቢሉ አይገርመኝም እኔ የሚገርመኝ የድሀ ቦርጫምና የመሀይም መላጣ ነው ያለውስ
2025-07-21 06:03:13
7
seli7351
seli :
🤣🤣🤣ከአስራ ሰባቱ መርፌ አንዱን ይወጋል ጨለመብኝ ካለም ላምባዲናውን ያብራ😂😂😂🤣🤣🤣ነፍሳቸውን ይማር
2025-07-20 10:46:15
6
user1828185581140
Brhanu getahun :
ኢትዮጲያ ትልቅ ሀብቷ ነው እኮ ያጣችው በእውነት😭😭😭😭
2025-07-19 16:26:56
42
yetenayet26
Yeti :
መስረቅ ሥራ ነው ከተያዙ ወጀል ነው 😂
2025-07-22 07:34:44
5
huus.fentaw
other Nem :
ከኦሮሞ ጫጫታ ያማራ ዝምታ ያስፈራኛል ያለውስ🥀🥀🥀
2025-07-20 18:59:53
6
hemen.getahun
Hemen Getahun :
ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ብርጭቆ መስጠት ነው ደሞ ልክ ነው
2025-07-21 17:11:37
5
To see more videos from user @tesemamukura, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About