@dikobelete: ጠንካራም ጭምር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️#capcut #disability #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #videoviral #viral_video #motivation #fypシ゚ #chirstian #bugatitrend

dikobelete
dikobelete
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 July 2025 14:01:02 GMT
1360136
119184
4019
3902

Music

Download

Comments

amelmalsisay
AMY SIS :
የኔ ቆንጆ እኔም አለዉ ብለዉ እንዲወጡ ነው አለን በልዋት
2025-07-19 19:09:47
4869
meronsamuel50
meron samuel :
ሙሉ ነን የምንለውም እንዳንቺ አላማርንም ቆንጆ አርጎ የፈጠረሽ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ🥰🥰🥰
2025-07-19 16:15:29
3969
user3732032005679
ፉአድ ቱርኩ :
ምንም ጉድለት የለብሽም🥰🥰🥰🥰
2025-09-05 00:30:50
0
emwedewwedaj
emwedew wedaj :
የልጅቷ አነጋገር ለክፋት ወይም እሷን ብቻ ለማድነቅ ፈልጋ አይደለም ለገባው ሰው ሌሎቹም በየቤቱ አካል ጉዳተኝነታቸው ደብቀው ላሉ እህቶች እኔም ቆንጆ ነኝ ብለው እንዲወጡ አሰባ ነው ደሰ የሚል ሀሳብ ይዛ ነው የመጣችው
2025-07-21 07:33:51
688
notification..3666588
Sari🦋 :
ሁሉም አካል ጉዳተኛ ቢመቸው የራሱ የሆነ ውበት አለው አትመፃደቂ😏 ክፉ አታናግሪን
2025-07-19 18:52:59
253
rt.bt.mhmmd
𝕭äⅅ w͡ȏ̈⊰m⊱aͯn̆̈👿 :
ኮሜንታተሮች በጣም ታሳፍራላችሁ ልጅቱ ለማለት የፈለገችው ብዙ እህቶቻችን አካል ጉዳተኛ ነን ብለው የበታችነት ስሜት ይሰማቸዋል ከጓዳ አይወጡም በራሳቸው እንዲተማመኑ እና ከጓዳ ወተው እንደ ማንኛውም ሰው ደስተኛ ሁነው እንዲኖሩ ምሳሌ እየሆነቻቸው ነው በተረፈ ቆንጆ ነሽ ማሬ🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺
2025-07-20 09:36:19
282
heluye_
Helina ayalew :
Setameri yne abeba❤️
2025-07-19 16:17:15
1686
blenumer
Blen umer :
እዉነት ነዉ 🥰🥰🥰
2025-09-04 19:01:43
0
user8838582534197
1 :
እባብ የልቡን አይቶ እ ነሳዉ አሉ
2025-07-21 09:24:14
9
kiraabigaro1
Dr. Kira Abigaro ኪራ አቢጋሮ :
እስኪ እኔም አለሁ በሏት‼️አካል ጉዳተኝነት ነገ የኔና ያናንተ እጣፈንታ ሊሆን ይችላል። ዋናው ጠንክሮ እንደሷ መቆም መቻል ነው😍
2025-07-20 11:06:34
245
samvvvoooddd1987
ቶቲ :
Please አንሶላ እንጋፈፍ🙏🙏🙏🥰
2025-08-27 13:56:37
0
abuye80
አቡዬ 🦅🦅 :
አግብተሻል ወይ ነው አሁን
2025-07-20 04:20:11
3
ab607023
ab :
እኔም አንድ እግሬን ቆርጬ ላግባሽ
2025-07-21 04:54:50
3
nicodemus_777
Dr. Nicodemus :
ሙሉ አካል ያላቸው እንዳይሰማቸው እንጅ እነሱንም ችበልጫቸዋለሽ😍😁
2025-07-21 08:10:06
312
melkam.getachew7
Abireham :
በኢትዮጲያ ውስጥ አንዲት ቆንጆ ነው ያለች ያውም ድንግል ማርያም
2025-07-24 20:18:11
2
danielweldegbreal
Daniel weldegbreal :
ልክ ነሸ ግን እድሜ ለ ሕወሓት ትግራይ ውስጥ ነፍፍፍፍ አሉ
2025-08-12 13:16:56
2
esmelzakier2310224
💸🔪መጋኛው🔞✌ :
አፈቅርሻለሁ🥰🥰
2025-07-19 16:36:57
2
2b.couples
2B couple :
የኔ ቆንጆ እኔም አለዉ ብለዉ እንዲወጡ ነው ተረድቼሻለዉ 😘😘😘😘😘
2025-07-20 21:49:50
68
johnnyabruzi
KAL :
እረ fiyona የምትባል አካል ጉዳተኛ አለች
2025-07-19 16:04:48
139
user7869539295739
@selam :
እኔምልሽ ፍክክሩን ለምን ከራስሽ አታረጊውም
2025-07-19 15:18:48
136
user1044781467236
ዘርመምረጥ ለገበሬነው :
በጣምቆጆነሽ ግን ክርስቲይን ከሆሽ ማተብእሰሪ ሙስሌም ከሆሽ ጥምጣም ጠምጥሚ
2025-07-20 01:46:59
8
sewe1221sewe
ሰው :
እባብ ልቡን አይቶ.......ይባላል🤣
2025-07-20 13:01:28
17
rapper_eyob
user3 Eyoba G :
አይ ከአካል ጉዳተኛ ሳይሆን እንዲሁ cool ነሽ
2025-07-20 09:36:18
21
user71202083538972
user7120208353897 yaru :
ተይዘሽም አታርፊም የሌሎችን ሞራል ጠብቂ
2025-07-20 18:03:07
3
To see more videos from user @dikobelete, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About