@mikyb1227: #እግዚአብሔር-ሆይ-ለምኞቴ_አሳልፈህ-አትስጠኝ #እዮኤል #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Miki
Miki
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 July 2025 15:44:42 GMT
1007704
158091
850
18630

Music

Download

Comments

makiba2716
Yo,maኪባ online shopping mizan :
ልዑል እግዚያብሔር ሆይ አንተ ከማትከብርበት ነገር ሁሉ አርቀኝ🙏🙏🙏
2025-07-20 08:19:25
1146
pomnat98
@pomnat9 :
ወይ እመብርሃን እንደው ስንቱ ኦርቶዶክሳዊ ተፈጠረ 🙏 ልብ አሳራፊዎች በዝታችኋል እ/ር ያብዛልን ኮመንት አንባቢዎች ለሁሉ እንዲደርስ አድርጉ
2025-07-19 18:25:19
516
deraha3
HA2 Twins :
እንዴት ነው ይሄ ልጅ ይሄን ያህል እግዚአብሔርን የተረዳው 🤔🤔🤔
2025-07-21 06:54:38
242
rodasemekuria
rodasemekuria :
እውነት ነው መታገል ዋጋ ያስከፉላል
2025-07-19 19:28:40
272
titoye2
Ru Ha Ma 🙏 :
እባካችሁ እዩኤልን አገናኙኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-19 18:56:53
96
mulusew76
mulusew :
እሚገርም ቃለ እግዚያብሄር እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናህ
2025-07-20 17:48:19
51
fluxrider2
￴￴￴￴￴￴￴ ￴￴￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴ ￴￴￴￴￴ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-07-20 04:06:49
51
habtamuzeleluw
habtamuzeleluw :
ምንአይት ትእግስት ነው የሰጠህ በማርያም ትለያለህ ከምር እመቤቴ ጤናህ ዘርህን ትባርክ
2025-07-20 02:37:25
17
itget
get :
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የህያው እግዚአብሔር ል ጅ እኔ ኃጢአተኛውን ማረኝ
2025-07-19 19:11:48
48
diogenix_
Mr.ka 🇺🇸 :
ገግመን ፈልገን ነው ሰጥቶን የተጨነቅነው 😶
2025-07-21 21:16:20
12
manlijedani
@𝑑𝑎𝑛𝑖 𝑚𝑎𝑛😎 :
እግዚአብሔር እኮ ይቅር ባይ አምላክ ነው 🥰🥰🥰
2025-07-22 21:57:24
8
user4142403232096
አብይ መንክር :
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ መብረቅ የሆነ ትምህርት መከራዬን ያየሁበት ህይወቴ !! ወደ ክርስቶስም እየሸሸ ከክርስቶስም እየሸሸ አለ እኮ
2025-07-23 16:41:22
9
www.zemedkun
Zemedkun :
ቅዱስ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
2025-07-21 03:10:36
6
betelihemgetachew6
puja :
እዉነት ምን እያረኩ ነዉ 😳
2025-07-19 18:43:57
32
yabsera_orthodox
yabsera miki :
እኔ የወይን ግንድ ነኝ ብሏል እኛ ቅርንጫፎቹ ነን , ከ እግዚአብሔር አንለይ ,ልቦናችንን ይጠብቅልን
2025-07-21 15:34:19
11
jovani.1626
JØ :
ተሰፋ ለቆረጠስ መንገዱ ለተዘጋጋበትስ የህይወት መስመር ለጠፋበትስ ኸረ ጸልዮልን
2025-07-25 20:01:13
6
enanye.gashaw
enanye gashaw :
ልዑል እግዚያብሔር ሆይ አንተ ከማትከብርበት ነገር ሁሉ አርቀኝ🙏🙏🙏
2025-07-20 11:27:12
13
bana_beauty10
BANA BEAUTY SALON 💅💇‍♀️💄 :
ልቦና ስጠኝ 🙏
2025-07-22 19:17:56
8
birsh27
231432 :
Part of life
2025-07-20 16:55:25
6
nake.man.nake
nake :
እግዚአብሔር የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ስጠኝ
2025-07-21 19:13:53
5
businessplanetinternatio
Business planet internationa :
God tells us not to judge. but to love.
2025-07-20 01:12:12
6
hywete16
ፌruዛ💫 :
አምላኬ ሆይ በመንገድህ ምራኝ
2025-07-24 15:37:36
5
asnakemelese686
asnakemelese686 :
እግዚአብሔር ሆይ ለክፉ ምኞቴ አሳልፈህ አትስጠኝ
2025-07-21 13:04:34
6
abirtye03
Birtye :
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ።
2025-07-21 06:11:11
6
user123868149748
user123868149748 :
አምላኬ ሆይ ለምኞት አሳለፈ አትስጠኝ🙏🙏🙏
2025-07-22 05:50:35
5
To see more videos from user @mikyb1227, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About