@sereke.birhanu: ዘቋላ 👑  👇👇👇 "ሰማዕትነት ስር ነው፡፡ ክርስቲያኖች ደግሞ ከዚኽ ስር የሚያቆጠቁጡ ምርጥ ዘሮች ናቸው፡፡      ብዙ ዛፍ የሚያቆጠቁጥበት ስር በለም አፈር ስለሚሸፈን አይታይም፡፡ ከዚያ በሚያቆጠቁጡ ዛፎች ግን ስሩ እንዴት እንደተመቸው ይታወቃል፡፡ ሰማዕታትም በግዙፉ ዓይናችን እንደምን ያለ አክሊል ሽልማት እንደተቀበሉ አይታየንም፡፡ ፍሬያቸው ግን እነርሱን መስለው እነርሱን አኽለው በሚጋደሉ ምርጥ ዘሮች ይታወቃል፡፡ ሰማዕታት አክብሩን ብለው አይናገሩም፡፡ ነገር ግን በክርስቲያኖች ልብ የሚዘሩት ፍሬ ምእመናንን በፍቅር ያስገድዳል፡፡ እነርሱን እንዲመስሉ ያሳስባል፡፡   ሰማዕታት እንደ ፍቅረኛ ናቸው፡፡ አንድ ሰው የፍቅረኛውን ስም በየአጋጣሚው ያነሣል፡፡ በዓይነ ሕሊናው ያስባል፡፡ በተለያየ መልኩ ያያል፡፡ ሰማዕታትም ለክርስቲያኖች እንደዚያ ናቸው፡፡ እጅግ የተወደዱና በፍጹም ከሕሊና የማይጠፉ ተወዳጆች ናቸው፡፡ የልጆቻችንን ስም በነርሱ ስም የምንሰይመው፣ ሥዕላቸውን ሥለን የምንተሻሸው የምንስመው ለሰማዕታቱ ያለንን ጥልቅ ፍቅር የምንገልጽበት መንገድ ስለኾነ ነው፡፡" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #መዝሙር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አባገብረኪዳን #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ዝቋላ #lazarus #ethiopianorthodox #coptic

ሠረቀ ብርሃኑ
ሠረቀ ብርሃኑ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 July 2025 17:21:55 GMT
114075
21026
304
3171

Music

Download

Comments

nahom.telgel
ናሆም ቴልጌል :
ጌታ ሆይ ስለ ግብፅ ክርስቲያኖች መቼ ትፈርዳለህ?😥😥😥
2025-07-19 19:48:49
462
mekbebesemait
Alemayehu assfie :
ሰማዕታት የዚህን አለም ጣእም በእውነት ናቁ ደማቸውንም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር አ ፈ ሰ ሱ😥
2025-07-20 09:30:22
331
jediy19
flex with judy :
አዉነት አቅሙ ቢኖራቸው ኢትዮጵያ ዉስጥ ማድረግ የሚፈልጉት ይህ ነው አግዚአብሔር ይመስገን አኛ በዛን አየበዛን ነው 🥰💜
2025-07-19 20:19:57
147
sweet.lm.sweet
Hany :
Orthodox Forever ❤
2025-07-19 18:45:10
126
dagm0310
Dagim.27 :
አምላኬ ሆይ ለ አረብ ክርስቲያኖች ፍረድላቸው🥺🤲🤲
2025-07-19 21:14:01
127
prince_yabu
𝓐𝓻3𝓼 ☨🤎 :
ለክርስቶስ አንገቴን እሰጣለሁ በስሙ እሞታለሁ በመጨረሻ ቀንም ያስነሳኛል አሜን 🙏
2025-07-19 19:52:14
69
nathanbebeto7
ROBA JR :
እስልምና በደም የተመሰረተ ሀይማኖት ነው😥😥😥
2025-07-21 20:40:52
8
desdesarega
ደሱ@27 :
እስልምና አራጅነው የምንል በምክንያትነው
2025-07-21 08:50:43
14
lidia.kt1
Lidia kt :
ይህ ትክክለኛው የክርስቶስ የመስቀል ጉዞ ነው።
2025-07-29 18:11:01
9
solehabesha
🅸 🅰🅼 🇷🇺 :
በግብፅ በሶሪያ በኩርድ ያሉትን ክርስቲያን ህዝቦችህን ጠብቅ አንተ🙏🙏
2025-08-02 15:46:39
13
mimi.kassa0
Mimi Kassa :
ለዚህ እኮ ነው ወላዲተ አምላክ ከናንተ ጋር ያለችሁ I always admire and love coptic orthodox christians
2025-07-20 11:25:00
25
babato074
￴￴ ￴ ￴￴ ￴￴￴ :
በ ግብፅ እንዳሉ ክርስትያን ወንድም እህቶቻችን ግን የሚሰቃይ የለም ሁሌም ትኩስ እንባ 😭ይቅር በለን 💔
2025-07-20 20:25:53
21
kalpromise_27
promise🌺🍫 :
ስለ ክርስቶስ ፍቅር ቀኑን ሁሉ እንደበግ እንታረዳለን 🙏🙏🙏🙏🙏 ህይወታችን ክርስቶስ 🥰🥰🥰🥰
2025-07-25 11:47:45
7
chachimask1
chachimask1 :
አብዛኛው ግብፃዊ ክርስቲያን መሆን ይፈልጋሉ ግን ደግሞ መከራውን ይፈራሉ 😭
2025-07-20 12:29:38
27
noreson18
Melody :
ምን አይነት መታደል ነው ግን ?? እግዚአብሔር ይመስገን ።🥰
2025-07-27 09:27:40
8
yeabsirateshome
Yeabsira Teshome :
እስከሞት የታመንን እንድንሆን እግዚያብሔር ይርዳን።
2025-08-18 08:52:07
12
mekonnen76
mekonnen76 :
ክርስትና እንደዚ ዋጋ የሚከፈልበት ሀይማኖት ነው የኛ ጴንጤዎች እንደሚሸልሉት አይደለም
2025-07-22 16:47:47
18
danielbekele4025
Daniel :
ማነው የአክስቱ ልጅ ታርዶ ይህ ለኛ ደስታችን ነው የሚል ???
2025-07-21 08:01:27
5
fetlework029
Fetlework :
"ኢየሱስም ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት ክንኳ ህያው ነው " ዮሀ 11÷25🥰🥰🥰
2025-07-29 20:36:51
5
danielbekele4025
Daniel :
የአባታችን ጥንካሬ እጅግ የሚደነቅ ነው ፈጣሪ ፅናትና ጥንካሬ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣቸው !!!
2025-07-21 07:59:09
6
ahduorthodox2119
Cristian_ :
ሱራ9.5 ላይ እኛን ወይም ክርስቲያኖችን እንዴት መግደል እንዳለባቸዉ ሊያዉም በጭካኔ አላህ ያስተምራቸዋል
2025-07-20 07:11:26
10
teddyafromuzik3
. :
ኢየሱስም ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳን ህያው ይሆናል ዮሀ 11:25
2025-07-20 07:11:04
15
roba1619
Robel yared🇪🇹 :
ቃል ኣጣው እኔ ጎስቋላ ምን እላለው😥😥😥🙏።
2025-07-24 12:42:49
7
tsgiea.akalu
tsgiea akalu :
እየሞትን እንበዛለን 🙏🙏🙏እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንን ብንፀድቅም ባንፀድቅም 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-20 03:54:24
10
belovedgirl0117
beloved girl :
berektachew yederbin🥺🥺
2025-07-19 19:58:01
8
To see more videos from user @sereke.birhanu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About