@worshipzonenews: ነብስ አባት የተባሉት የመረራቸው ቀን ወይም የተጣላችሁ ሰአት ጉድህን ይዘረግፉታል ...ገበናችንን አሳልፎ ማይሰጥ ኢየሱስ

Worship Zone💎
Worship Zone💎
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 20 July 2025 10:42:36 GMT
271358
10072
327
2113

Music

Download

Comments

ethio.12345
ማን እንደራስ :
ይሄ ሁሉ ሽኩቻ ከመቀነት ተፈቶ በተጠራቀመ ገንዘብ መሆኑ ያሳዝናል
2025-07-20 14:13:38
178
jesus2017d2
Obsinan :
እሳቸዉ የቤተክርስቲያን ገንዘብ ያጨሳሉ
2025-07-20 11:42:54
114
eliasa9167588234201
elias arif :
ሁሉም ቤተ እምነቶች ውስጣቸውን ሂስ እና ግለ ሂስ እንዲያደርጉ መንግስት መግፋት አለበት ባይ ነኝ🙏
2025-07-20 15:33:11
8
nagaanwaahunda8
zemelak Tamiru :
ይሄ ሁሉ ሽኩቻ ከደሀ መቀነት ከሚሰበሰበው ገንዘብ ነው
2025-07-20 21:35:25
30
kas.fan1
Kasfan :
ካሆኑ ምንም አይነት የእግዚአብሔር መንፈስዊ አገልግሎት ባህሪ የላቸውም። ኦርቶዶክስ እንዲህ አይነት አለማዊ ባህሪ ባላቸው ካህናት መመራቷ ነው የድክመቷ ምንጭ!!!
2025-07-20 14:16:51
33
anteneh263
anteneh :
በእርሶ ብስጭት ይሆናል ሚያጨሱት
2025-07-21 09:48:21
10
yaya.yaya.sisay19
Yaya Yaya sisay19 :
ያጭሱ በራሳቸው ገንዘብ የቤተክርስትያንን ገንዘብ ማጨስ ነው ነውር
2025-07-20 13:57:55
22
vanzeman
sime :
ሀለሐመሠ😂😂😂😂
2025-07-23 05:33:44
1
rasabearegay2
chala :
this thing happened even when jesus was here ....nothing is big
2025-07-21 18:19:46
2
_umatbab__
_umatfah__ :
ለነዚህ ገንዘብ ከመሥጠት ለመቆዶንያ መለገሥ ታላቅ ደሥታ ነዉ
2025-07-20 13:34:15
12
user1812343652281
ephi :
የቡጡቡጥ ቀጠና ወይስ ቤተ ኢግዚአብሄር ?
2025-07-21 10:03:19
1
dave_y_19
ሰውጠፋ :
መፍትሄው..ምእመን ለምን ለሌቦች ብሩን ይሰጣል? እንደዚህ ለሚፈነጩበት በቃ ስንት የተራበ የተጠማ እያለ...
2025-07-21 15:51:31
2
fevk23
Fevi :
እሱ ብራችንን እያጨሰ😅😅😅
2025-07-21 05:48:06
2
sebatasefa
sebat asefa :
ይታሰር ወንበዴ ነው
2025-07-22 03:43:37
1
kerkebede
ተሐድሶ :
ምእመን ማጨስ ይችላል ማለት ነው??😂
2025-07-20 19:21:12
3
user2822017919563
ያለዉ ራሻው :
በእናትህ በማርያም ለህግአቅርብልን በማርያም
2025-07-20 21:12:43
2
endalkmelaku
Endalk melaku :
እና ያጭስ ኮሚቴ እንጂ ቄስ አይደል
2025-07-23 06:22:57
1
temesgen.lingerh13
Temu epoxy :
ምናለ የዚህ ገንዘብ ምንጭ በደረቀና ምንእንደሚሆኑ ባየናቸዉ።
2025-07-21 17:21:48
1
mekdes1104
Mekdes :
ሲጋራ ካጨሱ እርሶ አባት አይደሉ ፀልዩላቸዉ የሀገራችን ፈተና በእናተ የመጣነዉ ገንዘብ ከፈጣሪ በላይ የምትወዱ እኛ ከእናተ ምን እንማር ወጣቱ ጴንጤ እየሆነ እኮ ነዉ በገሀድ ያዩት በሚስጥር አይፀልዩም በአደባባይ እሰ ሲጋራ ያጨሳል ማለት
2025-07-22 04:38:56
1
user867259937346
Sertse Mengist :
ውይይት እኮ አያስፈልገውም መመሪያው በሚያዝዘው መሠረት በአጭሩ ማባረር ነው።
2025-07-21 05:16:19
0
getenetgetenet526
getenetgetenet526 :
ኦርቶዶክስን የማንቋሸሽ የመናፍሥት መልእተኛ
2025-07-21 08:54:08
0
sador0692
Sami :
ሌብነት ሁሉም የእምነት ተቋማት ውስጥ አለ፤ ይሄ በአደባባይ ስለወጣ ነው እንጂ!*
2025-07-22 17:47:16
1
diredawa2026
ሄኖክ ቢራራ :
የአብይ አህመድ ሲኖዶስን የማርከሰ ዘመቻ ነው
2025-07-21 17:32:03
1
sami.tesfaye.abeb
ሳሚሻ :
ቆይ ይሄ ነገር አሰራሩ አልገባኝም ክርስትናን ለዋረድ ነዉ ወይንስ ለመጥቀም ነዉ በጣም ነዉር ነዉ
2025-07-22 04:35:32
1
To see more videos from user @worshipzonenews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About