@yonif820: ደፋር ናቹ???

yoyo
yoyo
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 July 2025 09:59:14 GMT
3517985
236984
1816
25725

Music

Download

Comments

user951853451445
meriiiiiiiii :
የግድያ ሙከራ ነው ያረገባቸው🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-21 11:54:33
889
_johnny_man
John :
ሳሚ ጀንትል ማን ነው ምክንያቱም ኢንጅነር እና አርቲስት ነውና እንደ ቴዲ አፍሮ 6ኛ ክፍል እንዳይመስላቹ😜😜
2025-07-21 16:03:31
255
messido7scarface
messido scar face. :
መለኛዉ የሚባለዉ ቲክቶክ ላይ ምግብ አሠራር የሚሠራዉን ልጅ replay ባየህ
2025-07-21 16:58:38
426
synthesizer_a47
Davo_tech :
Sami Dan ❌ Same comeback ✅
2025-07-22 23:34:00
378
tesfa.ye.maki
ተስፋ የማክቤል እናት :
ሳሚ ይችላል ጌታን የመልስ ምት🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-21 14:29:25
352
natnaelkasa7
Nati Messi 🇦🇷 :
ጰንጤ ነኝ ።
2025-07-21 14:28:52
104
abdiimoh1
Abdii mod :
ምንም ያላሳቃቹ።
2025-07-25 16:29:24
73
hewi.a3
ሄዊ 70✌️🤚💪❤ :
ሳሚ ያልተማረ ኣዝማሪ መስሎዋቸው ነው ✌️ኣዳሜ ልክ ልካቸው ነው ሚመልስላቸው ይመቸው ሳማ ዳን👌👌👌
2025-07-21 15:26:06
154
muhammed10p3
MOHAMMEDIN :
በእስቲፎ የለመዱት ናቸውኮ ገርፎ ዪልካቸዋል🤣🤣
2025-07-21 18:14:26
34
mareg491
Mareg :
demo just joking yela😂😂😂
2025-07-21 12:20:19
43
girum_yetutu_lij_
ግሩም የ ቱቱ ልጅ 💊❤💛 :
ደሞ እኮ (just joking) የሚላትስ ነገር😂😂😂
2025-07-23 11:31:20
13
ten_yujin27
ᚐ꯭🥭𝆇LEGEND✨ :
ሳሚዳን የሚፅፍው ነው 😂 የሚያስቀኝ 😅😄
2025-07-21 18:32:40
25
ye_ab5
yeab 🐼 :
አንተ ግን ባስቅም ችግር አልነበረውም
2025-07-23 13:08:40
14
zuzu01237
Azi :
ሳሚ እንከን የሚወጣበት ሰው ሆኖ ሳይሆን የመልስ ምቱ እየተመቻቸው ነው 😀
2025-07-21 18:59:09
23
eyerusyohann
ዘ ሚካኤል :
ሳቅህ ይጨንቀኛል
2025-07-21 13:41:30
21
kiyaya641
T🎀🎀♥️ :
ደሞ የልቡን ተናግሮ(Just joking) ይላል😂😂
2025-07-21 18:44:52
17
aferhim
አላህ ወኪል ተወከልቱ አለሏህ :
ደሞ የልቡን ተናግሮ ( just joking ) የሚለውስ ነገር
2025-07-21 17:26:44
14
kiduet6
kidu@ET :
አረ ሳሚ ይመችህ
2025-07-21 12:09:49
24
user5241125606085
Happines :
'Just joking' አጥቦ እያሰጣቸው😂😂😂😂😂
2025-07-21 18:19:23
9
yamlak70
￴ :
(just joking) የሚላት ነገርስ
2025-07-21 14:28:45
5
bereketialemayew
ማን አየልኝ የነን 💔 :
ባል ፈልጉልኝ
2025-07-21 18:36:32
5
melat.melumelu
Melat🖤 :
ለምን አናብድም🤔🤔
2025-07-21 15:40:15
7
tiktokmayko2
mayko 07 :
ሳሚ አብሮ አደጌ
2025-07-21 16:31:01
8
user14115590312827
ብሩክ :
እራስህ አውርተህ እራስህ ትስቃለህ በዚላይ ምንም የሚያስቅ ነገር የለውም ምን ብለን እንሳቅ
2025-07-23 11:37:28
8
ruzzen.united
𓆩 Ṛäõł 𓆪 :
if reply was art, Sami Dan would be artist 😂
2025-07-23 10:33:56
5
To see more videos from user @yonif820, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About