@abel_abuna1: ልቤ ያውቀዋል!!#abel_abuna

Abel Abuna
Abel Abuna
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 July 2025 14:35:00 GMT
327755
37995
1623
3388

Music

Download

Comments

fikr8871
ፍቅር የሸገሯ ቀበጥ :
አይ አቤል አቡና በቅርቡ ትጨልላለህ ጠብቅ እነ ያያ ያሳብዱካል ጠብቅ የጊዜ ጉዳይ ነው
2025-08-16 09:13:24
5
makileoul
ማኪ ነርስ :
እኛ ኦርቶዶክሶች በጣም ነው የምንወድህ ሌሎች የኛን መዝሙር የሚዘምሩት ሊያመሰግኑበት ሳይሆን ለብሽሽቅ ነው
2025-07-21 15:55:49
1339
user292091841
Mohammed Ali :
ይጠብቅህ
2025-08-23 11:16:05
0
prophetyanatan.cherinet
prophet Yonatan Cherinet :
ይቺ ዳር ዳር ለቢዝነስ ናት😁
2025-07-29 14:10:04
24
asniwww.tiktok.com
Asni @7 :
የአቋም ሰው ነህ የማታሽቃብጥ 👍👍👍 እግዚአብሄር ወደ ቀጥተኛው ሀይማኖት ይምራህ ❤️❤️❤️
2025-07-21 16:52:00
798
nega16461
nega :
ኦርቶዶክሳውያን እየፀለያቹህ ወንጌል አንብቡ ወንጌል የሚለውን አድርጉ :በወንጌል እውነት ኑሩ አልኮል :ዘፈን :ዝሙት :ሀሜት :ስካር :የሰይጣን ስራ እና አመፃን ሁሉ ክዳቹህ ለፈጠራቹህ ለእግዚአብሄር ሀሳብ እና ፈቃድ ኑሩ ለዘላለም በሂወት ትኖራላቹህ !!!
2025-07-23 12:28:09
4
feritna0
fritia :
አቡና እኛ ኦርቶዶክሶች እንወድሃለን ትክክለኛውን ነገር ስለምታይ
2025-07-22 14:09:14
181
jesus.loves.you4853
I am child of GOD❤️✝️ :
New sweater 😂😂😂
2025-08-21 23:46:03
0
keneni.mk
keneni mk :
ለቤዛ ቀን የታተምክበትን የእግዝአብሔርንመንፈስአሳዝነሐል
2025-08-22 17:01:21
0
jesusisgod483
💫🪫ቴddy✨🔋 :
ወደ ኦርቶዶክስ ሂድልን ቻው
2025-07-22 05:05:58
14
yoni_yeldeta
yonas ye ldeta :
አቤላ🥰🥰🥰🙏
2025-07-21 14:44:45
292
user6161280046544
meba konjo :
መናፍቃ ሊመለሱ ሲሉ እንደ አሞራ የሚዞሩን ነገር ደስ ይለኛል
2025-07-23 05:48:34
3
user9291939050339
user9291939050339 :
ወደተረጋጋ መንፈስ እና ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትመጣ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒት አለም ይርዳህ
2025-08-23 08:41:05
1
natanan2011
natan2011 :
Abel Abuna የአቋም ሰው ነክ በርታ ኦርቶዶክስ ብሆንም በአቋምክ አደንቀሀለሁ
2025-07-21 15:58:27
128
user5723749531680
ኪዳኔምህረት እናቴ :
ከክፉ ይጠብቀህ
2025-08-18 08:47:52
2
johneotc
ዲ.ዮሐንስ የደብረ ምህረቱ :
ወንድሜ ክርስቶስ ይወድሀል ድንግልም ትወድሀለች🙏
2025-07-24 16:08:13
78
marta02959
marta :
በቅርብ ቀን ቆብ እጠብቃለን ካተ
2025-07-21 17:11:11
16
shewit8972
shewit :
እቤል በጣም የማከብርክ ወንድም ነክ እውነቱን እውነት የምትል እኔ ከመቼ ጀምሮ እንማከብርክ ታውቃለክ ቤተክርስታንን ጥቁር በለበስች ግዜ ከጎናችን በመቆም ያለክን ክብር እሳይተካል ክበርልኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-07-21 22:45:21
48
tamerat.wube
tamerat wube :
ሕግዝያብሔር ይርዳህ
2025-08-22 17:53:32
2
senait906
ያቺ ሴት እኔ ነኝ :
እግዚአብሔር ወደ ቀጥተኛዋ ዘመን የማይሽራት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እቅፍ ውስጥ ያስገባክ
2025-07-22 13:06:22
38
tilahun2716
Tile :
ያነበበ እና የጠየቀ ኦርቶዶክስ ነው ሚሆነው 🥰
2025-08-22 05:30:07
6
mesnagayemeaklusernew1
Sara Zenye :
አቡናዬ ቅናትህ ደስ ይላል ግን የማይፀዳ ቤት ውስጥ አትሰቃይ 🙏🙏ሮሜ 10-:2🙏
2025-07-21 15:38:04
7
yohanues.hmaryam
(( joሸዋ )) ሞት እያለ ክፋት) :
አቤል በየትኛውም ክፍለ ከተማ ፈልገን አተነዋል ጎበዝ አልታሰረም ታግቶል ታፍኖል ባሁን ሰአት ምን ደረጃ ላይ እዳለ ልናውቅ አልቻልንም እባካችሁ አግዙን ወገን እውነት ከያዘ ጎን እኛም እንቆማለን መፈለጋችንን አናቆምም ብቻ ደና ሰላም እዲሆን ፀልዩለት ምንም ሳያደርጉት እደምናገኘው ተስፋ እናደርጋለን🥺🙏
2025-08-19 20:07:51
3
user2785491171732
Tigist Takle :
አውነተኝዋ ኦርቶዶክስ ና እንቀበልካለን
2025-07-22 17:04:00
36
To see more videos from user @abel_abuna1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About