@drmaki3: What are the signs of Vitamin D defieciecy?? #fyp #healthy #doctor

Dr. Maki 🩺
Dr. Maki 🩺
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 July 2025 18:27:51 GMT
3149330
82355
1174
15750

Music

Download

Comments

kalid4015
kalid yakadija lij :
እኔ ወላሂ የምታወራው ሁሉ አለብኝ
2025-07-22 04:23:52
231
demo.haytem
Demo Haytem :
እባክሽን ዶ/ርዬ እንዳታልፊኝ ምን መሰለሽ ፍቅረኛዬ የ 20 ዐመት ልጅ እና ድንግል ሴት ነች ነገር ግን ሴክስ ማድረግ በጣም ትፈራለች እንዳውም ሴክስ ከምታደረግ መሞትን ትመረጣለች ምን ላድርግ ዶ/ርዬ መፍትሄ ካለው እባክሽን
2025-08-18 01:13:37
1
tigist.melkamu2
🥋tkd🥋 :
ያልሽው ሁሉ አለብኝ
2025-08-29 09:02:11
0
miraju50
Miraje :
እኔ ምልሽ እራስ ምታት እየተሰቃየው ነው ከፍሎ ነው ሚያመኝ ጠዋት ከጀመረኝ ቀጣይ ጠዋት ነው ሚተወኝ እስቲ መፍትሔ ስጪኝ
2025-07-21 21:18:51
13
seblewengae
seble 16 :
እኔ ሂወቴን ከምስቅልቅል ከጭንቅ አውጥተው ያስተካከሉልኝ ጥሩ አባት አሉ አድራሻ እሚፈልግ 09.94.42.69.41 ደውሎ ማማከር ይችላል ውጭሀገር ላላቹህም ባላቹህበት መፍትሄ ይሰጣሉ አማክሩዋቸው።።
2025-07-23 05:10:50
3
rehma.ahmed
Rehma Ahmed :
አሁን ያለሁበት ሁኔታ ወላሂ🥺
2025-07-22 16:52:07
43
user5611761390678
19 አባቴ :
ስሜን መጥራት እኮ ነው የቀረሽ እህቴ
2025-07-24 09:56:27
78
at87753
AT :
ከጨቅጫቃ ደረቅ ሰዎች ጋር ስለምንኖር ነው ሌላ ምንም አይደለም ሰላም ካለ ጤነኛ ነን
2025-07-22 20:52:45
23
rahmetwasa
ግን እኮ እወድሀለሁ አደል? :
ውይይይ የኔ ነው የነገርሽኝ
2025-08-08 03:27:24
1
tsidatu.g
መስፍን ገረሙ :
የመርሳት ምክንያቱ ምንድ ነው?
2025-07-28 20:24:56
9
user53752976050100
@hana 1413 :
ene
2025-09-04 04:14:00
0
user3454715696110
ማርያምን እየሱስ ያድናል !! :
አረ ከሗላ ጭንቅላቴ ካንገቴ ጀምሮ እያመመኝ ነው
2025-07-22 11:51:03
27
hasbiyelah0
HasbiYeLah :
እኔ የምትይዉ ሁሉ አለብኝ የት ሀገር ነዉ ህክምናዉ ያለዉ
2025-07-26 14:40:27
2
harrykane742
Harry kane 🇪🇦 :
ማን ነው እንዳ እኔ ዬ ጦዋት ጻሐይ ባ ናጻ iyetakama ያላው 😏😏😏
2025-07-24 14:28:04
1
user653474579904
eru :
በዘለይ እግሬ ሰሪጀሪ የሆነ ነዉ እየመመኚ ነዉ
2025-09-01 20:40:28
1
ahii101
ahii :
so vitamin d difficency extreme fatigue ena dizziness alew
2025-07-22 14:56:24
2
yikeber.semachew
Yikeber simahew :
ትክክለኛ ባለሙያ አንች ነሽ ድንግልን
2025-07-25 11:04:35
0
user11081023952226
ቃል አለኝ :
የእናቴ እግር እና እጆቿ ዝም ብለው ያብጣሉ አዳዴ ደግሞ እጆቿ አቅምም ያጣሉ የዚህን መፍትሔ ብትነግሪኝ እህቴ ።
2025-07-24 01:20:46
1
kadrakadra572
kadrakadra572 :
ቆንጂት ጥርስሽ ያምራል
2025-07-23 11:19:35
2
kider517402
kider517402 :
አዉ በነት እኔለይ ከበድ ኢሥ ምህታዓት አሌኝ😂😂
2025-07-22 08:00:44
2
mahmudbedru78
m.b :
ቫ D ከምን ይገኛል
2025-07-22 19:19:44
1
tsishas_beauty
TSISHAS_BEAUTY|mua💄🇪🇹 :
I have this
2025-07-21 18:33:54
6
wegderes.eshete
Wegderes Eshete :
እንቅልፍ የለኝም ወገቤንም ያመኛል ከፍተኛ ላብም አለብኝ
2025-07-22 02:55:12
7
melakutafere7
Melaku tafere :
ለምድንድነው ቪድዬሽን እንድናወርደው ማታርጊው አውቀሽ ነው
2025-07-26 21:24:48
4
temesgenareg
1🇪🇹Temesgen :
የኔ ምን ይሆን ችግሩ? የማራዉ በጠጥ እና ፋንዶ ነው😥🤔
2025-08-26 21:21:03
1
To see more videos from user @drmaki3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About