@musictube369: ☞ ለመኖር...!🫶🥹 || በዛወርቅ አስፋው|| የትዝታዋ ንግስት 👸 -----------•••------------ አንዳንዴ ጊዜ ይገርመኛል አንዳንድ ሙዚቃዎች አሉ ልክ እንደ "አደራ ልጄን" አይነት እንደዚህ እንደ "ለመኖር" አይነት የውስጥን ስሜት ፈንቅለው በዕንባ የሚያራጩ🥺 አቤት ታዲያ ለነዚህ የትዝታ ፈረስ ለሚያስጋልቡ ጥዑም ሙዚቃዎች ቴዲ ማክ ፈጣሪያቸው እኮ ነው🙌🥰 ሞገስ ተካ ግን ምን አይነት ግጥምን ከምን አይነት ዜማ ጋር ነው የሰፋው በዛወርቅ ደሞ ሰዉን በፍቅር አስከነፈቺው😍 እኔማ የሁላችንንም የህይወት ታሪክ ምትርክ እስኪመስለኝ ድረስ ጭልጥ ብዬ እጠፋለሁ ለመኖር እየተፍጨረጨርኩኝ በምድር ህይወቴን በደስታ ለማለፍ ብሞክር ስንቱን ስንት አሳየኝ የእድሜየ ምስጢር ይሁና ከማለት በስተቀር አይወጣኝ ክፉም አልናገር። አረ ሙዚቃ እኮ አሁን እንኳን እንደዚህ ስሜት ሊኮሮኩር ይቅርና ጭራሽ እኮ ሰላም የተቀመጠን ሰው ይበጠብጣል ብቻ ግን በጠቅላላው ይሄ በ1995 የወጣው የበዛወርቅ አልበም ለምን የትዝታ ንግስት እንደተባለች ያስመሰከረችበት እና ሙዚቃ ምን ያህል አቅም እንዳለሁ ያሳየችበት እውነት ለመናገር ከምንግዜም ምርጥ አልበሞች መካከል የሚሰልፍ ግሩም ስራ ነው በዝዬ ምንም እንኳን ወደ ፈጣሪዋ ተመልሳ ዘማሪ ብትሆንም ሁሌም የምትናፈቅ የክብር ካባዋን እንደደረበች ከትዝታ ጋር አብራ የምትኘሳ የኛ የሙዚቃ ወዳጆች የቅርብ ትዝታችን ንግስታችን ነች🥰 ሺ አመት ኑሪልን🙏🙌 በጠቅላላው በዚህ አልበም የተሳተፉት ታላቁን ቴዎድሮስ መኮንን ጨምሮ ክበርት ይስጥልን እናመሰግናቹሀለን🙏🙏🙏 .... ለመኖር አልበም /1995 1- ፖሊሱ 2- ሲመሽ 3- ለመኖር ⭐ ግጥም: ሞገስ ተካ ዜማ: ሞገስ ተካ 4- የማይገባው 5- የማነሽ ይሉኛል 6- ብታመም 7- የሀገሬ አየር ጥራኝ 8- ሰው ማመን 9- ልሂድ ልሰደደው 10- ቻለው 11- አሜን ሙዚቃ ቅንብር: ቴዎድሮስ መኮንን (ቴድ ማካ) ኪቦርድ: ቴዲ ማክ ቤዝ: አለምሰገድ ከበደ ድራም: ቴዲ ማክ አጃቢ ድምፅ: በዛወርቅ አስፋው Tizita production sima electronics 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙌🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #በዛወርቅአስፋው #ለመኖር #musictube369 #ቴዲማክ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 July 2025 20:12:49 GMT
420407
16155
152
1613

Music

Download

Comments

johnafe888
john :
ኢየሱስ ጌታ ነው 💪💪💪
2025-07-23 11:54:48
12
sosotesh1
soso teshome :
the only artist አባቴ ቲቪ ላይ ስትመጣ የማይቀይራት መኝታ ቤት ተኝቶም ከሳሎን ከሰማት ድምፅ ስጧት ነው የምንባለው 😁 ከዛም እናቴ መጣች ደሞ ትለዋለች😁🥰🥰
2025-07-24 09:16:56
77
kirubel5783
ኪሩቤል🚨አድማ ብተና 🥷 :
ውይይይይይይይ🥹🥹🥹😴😴🥹🥹🥹♥️♥️🎧🎧🎧🎧🎧
2026-05-19 16:49:39
1
aurorat_14
Luna🌙✨ :
በእንባ የሚያራጩ ብቻ 🥺🥺🥺
2025-07-22 19:36:46
14
whoknows1105
it's me😎 :
የአንተ አፃፃፍ ደግሞ🥰🙏
2025-07-22 06:33:48
18
nejuti304
miral🧸 :
እስኪ የሺያ ረጊቱ የሚለውን reply adrglgn 🥺
2025-07-22 20:55:41
2
yeema4444
Tina Valora 🎀🛍️ :
ምን አለ እናቴ ባየሺኝ😔
2025-12-15 23:31:05
2
zulove44
Zuye ♾️🇦🇱 :
ለመኖር 😔
2026-03-17 01:17:13
1
care_beauty1
care_ beauty :
Icon!
2025-07-25 19:23:53
2
lovlov964
🇹🇷ከፊቼ ወደ ባሌ🇬🇧 ✌️ :
ሙሉውን ሰለ ለቀቅ ፎሎ አድርጌካለው መልስል 👍
2025-09-19 01:04:47
2
bekkael
ቤካኤል :
ሰው ለመሆን ነበረ ጉጉቴ 😥
2025-07-28 16:14:13
7
dame47615
Damena :
በረታ
2025-07-22 19:13:03
3
henooookakaka
إيزانا :
ድሮ ከሰማነው ዛሬ የምንሰማው ይለዬል
2025-10-04 06:10:28
3
medhanit2771
Medi🦁💚💛❤️ :
ብሆነማ ቢሳካ መኞቴ ሰርቶ ማደግ ንብረ ጉጉቴ ✌️✌️
2025-07-25 00:24:10
11
firewgtsadik
FIREW G :
በረዶ ቤት የሆነ ዘፈን👌👌👌👌👌
2025-07-25 15:49:55
3
jerry.abebe
Jerry :
ለኔ የተዘፈነ የሚመስለኝ🥺😢😢😢😢
2025-07-26 18:28:02
5
biruktesfaye937
ብሩክ :
ሴት ነበረች
2025-07-22 19:01:27
3
feri6548
feri :
sewadaw ehan zafan uffff
2025-07-24 19:01:39
5
eliyas.ahmad0
Eliyas Ahmad :
tnx lelam kall
2025-07-22 21:26:58
2
ethiomemes44
. :
ዛሬ ገና ዘፈን ለቀቅክ👌
2025-07-26 21:06:59
2
bruk.alex5
Bruk19 :
An icon of 🇪🇹🇪🇹 music
2025-07-23 19:36:11
2
genzi62
genzi :
ይሁና 🥺
2025-09-14 22:26:03
1
nahoom871
ናሆም :
uff yiheko zefen sayhon mezmur new🥰🥰🥰
2025-07-24 13:02:23
2
yonasfasil12
𝕐ꂦηႩꌚ†✇† :
bewunetu anten alemadnek kebad new are caption 👏👏👏
2025-07-22 18:39:59
2
user77187853469414
mesfin :
የመጣውን
2025-07-22 15:51:49
2
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About