@official_yaredo_: …….:-ኢትዩዽያ ትቅደም🇪🇹⛑️…….#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #soldier #copylinkplease💗 #fyp #viralditiktok #dancer #lyricsvideo

yaredo
yaredo
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 July 2025 07:19:50 GMT
2872575
291606
5240
35340

Music

Download

Comments

liyu_belay12
liyu_belay12 :
የአመቱ ምርጥ ቪድዮ👏👏👏👏
2025-07-22 18:27:32
17127
minerwk
minao :
this must be z challenge at z moment and gets viral..ይሄ ቪዲዮ ቫይራል ወጥቶ ኣንደ Challange Duet መሰራት አለበት : ለሰላማችን ስንል
2025-07-22 16:13:09
5886
primeme80
𝕻𝖗𝖎𝖒𝖊 𝕸𝖊🐐 :
የዓመት ምርጥ ቪድዮ❌ የምን ግዜ ምርጥ ቪዲዮ✅
2025-07-22 19:39:31
7495
19neba
Nebiyu mickyas :
brother ምን አይነት የሚገርም ሃሳብ ያለው video እንደሰራህ ✌️✌️🙏🙏
2025-07-22 16:44:40
9033
ftsumyearsema
Fits Air Born :
ወድሜ የእውነት አመሰግንሃለው 🥰 stop the war.በተግማማ ፖለቲካ አታባሉን stop stop stop Please
2025-07-23 06:48:54
1040
samrita294
sa🌸 :
ማወቅ አናንቆን😭
2025-07-22 17:01:47
1025
marr9547
@Nova-27 :
ይሄ ቫይራል መውጣት አለበት ማን ያውቃል አንድ ያደርገን ይሆናል 🥰👍
2025-07-23 15:49:25
598
eden.cancer
ኤደን👸 :
እነዚ ኮመንቶች እንዳየዉት 🥺ትግሬም በቃን አማራም በቃን ኦሮሞም በቃን እያለ ነው ጦርነቱ በቃ ይብቃን ሰላም ይሻለናል 😥🙌🙌
2025-07-24 07:54:55
222
kidist.zelalem8
🦋kidi 23🦋 :
ፈጣሪ ሰላሙን ሰጦን መከላከያን በፍቅር አይን የምናይበት ቀን ይመጣ ይሆን?
2025-07-22 17:37:42
276
user498234983788
የልቤ ዜማ ፍቅር :
ወንድሜ ሚገርም መልክት ነው ዋው በኔ በኩል ማደረግ የምችለው ኮፒሊንክ ማረግ ነው 50 አድርጊያለው ዋው በርታ
2025-07-22 18:13:33
693
lewiyakob
lewi :
እግዛብሔር ይጠብቅህ😊
2025-07-22 13:33:15
1384
bekabw1
Bereket :
One Ethiopia 🙏🙏🙏
2026-09-08 08:17:51
0
m.r.t.26
m.r T :
stop war 🙌 challenge አርጉት👇
2025-07-23 20:30:42
332
oookabderasafa
Oook Abdera safa :
❌ህወሀት ❌ፋኖ ❌ሼኔ ❌ብልፅግና ✅ኢትዮጵያን ብቻ
2025-07-30 12:25:30
137
hagerlilu
ⒽⒶⒼⒺⓇ ሊሉ🕊➹❤ :
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ከአስፈሪ ሞት ጠብቆ ያቆያቹ
2025-07-23 06:08:26
94
tigybikila
ቲዬ💫 :
ብቻ ባለህበት ሰላም ሁን🙏🙏
2025-07-23 15:32:35
36
danientertainment1
ዘርዓይ :
ስላም ንትግራይ ሰላም ንኢትዮጵያ
2025-07-23 17:31:18
44
mariamayalew9
ማርያምቸር🇪🇹 :
my heart breaks for our Ethiopia over and over. May the Almighty sees are from above😢🤲
2025-07-23 10:46:05
15
addisnegash655
Addis (dagi)♑♑ :
ገና ዛሬ ኢትዮጵያዊ የሚያምርበትን ቪዲዮ ሰራህ 👌👌👌👌 እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2025-07-22 19:55:51
56
melkam854
Melkam 💞 :
በናታችሁ challenge አድርጉት እባካችሁ 🙏🙏🙏🥺🥺
2025-07-22 19:13:24
115
user3812576548186
የኔ :
የእንታረቅ ቻሌጅ እንጀምር
2025-07-24 08:11:06
112
poweroflucifer6
👿 የገጠሩ ሰይጣን 👹👽 :
STOP WAR 🙏
2025-07-22 16:46:05
78
yohannesm_.eaglepictures
yohannesm_.eaglepictures :
ዘፈኑ ቦታውን አገኘ ወንድሜ እግዚኣበሔር ሰላማችንን ይመልስልን አንተንም እመብርሃን ትጠብቅክ 🙏🙏🙏🥺🥺🥺💪💪💪❤❤❤
2025-07-22 19:07:29
77
lidia.kt1
Lidia kt :
አረ ትግራይ ያለን ህዝብ በቃን በቃን በቃን።ጦርነት በቃን።ኣመመን ተሰቃየን ደከምን ተጎዳን አረ ኣሁንስ የሚሰማን ካገኘን በቃን።አረ የሰላም ያለህ።
2025-07-22 21:49:23
571
royalityisru
J ⓫⓻⓱🇪🇹 :
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን🙏
2025-07-22 21:51:09
79
To see more videos from user @official_yaredo_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About