@semutii01: #ይቅር ባይ ልብ አንተው ስጠኝ 🥺 #videoviral #fypシ゚viral🖤tiktok☆♡🦋myvideo

@semu🧸
@semu🧸
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 July 2025 11:18:21 GMT
83122
5787
156
350

Music

Download

Comments

vidaaaa3412
Aya :
አላህ ጀነት ያስገባኝ እንጂ ሁሉንም ነዉ አፉ ምለው
2025-07-22 13:04:32
341
albasitubaba09
🅱️🅰️🅱️🅰️ ⁰⁹ :
በተለይ ምንም ላይጠቀሙ አላህ በሰጠን ኒሂማ ሂስድና ይዟቸው በሲህር የሌላውን ህይወት ለሚያበላሹ 🤨
2025-07-22 20:32:01
1
abdusafi
ABD :
እንዴት በዚ ልክ ክፉ ትሆኛለሽ
2025-07-25 08:15:20
2
hashkilo
Hash kilo :
ከጀነት በላይ ምን አለ semu ዱንያ እኮ ያው ዱንያ ነው
2025-07-22 11:25:58
13
miskiya133
miskiya1333 :
ጀነትማ ሀቃችን ነው ቢኢዝኒላህ
2025-08-12 08:45:56
0
amihubi4
Ami 🦋🌸 :
ይቅርታ አይገባቸውም 🥺🥺
2025-07-22 11:59:16
3
ssssaaaaallliiimmmm
Salimović :
ስለ ጀነት እና ስለ ጀሀነም ምንም አታውቂም ማለት ነው ከበቀል እና የአላህን ፊት ከማዬት የቱ ይበልጣል
2025-07-23 12:03:47
5
judin601
judin601 :
ይቅር ማለት በራሱ ጀነት ነው
2025-07-24 14:09:39
1
fasi1843
🕶 :
መቼም ነዉ ይቅር ማልልህ💔😔
2025-07-23 08:55:30
2
yahyaawel
Yahya Awel :
ጀነትን ልግባ እንጂ የአለምን ህዝብ ሁሉ ነበረ ይቅርታ የምጠይቀው🙄
2025-07-23 07:13:55
2
ajaeba.ahmed
AJAEBA AHMED :
ጀነት ምትገኝው አፉ የሚል ልብ ሲኑረነዉ
2025-07-23 11:27:02
1
emu38889
Emu :
Ere hulunm afu elalehu janten becha nw yamefelgewu
2025-07-23 14:14:52
2
foziya.muhammed4
Foziya Muhammed :
ጀነት እኮ ነው ለምን የፈለገ ነገር አያረጉኝም
2025-08-26 17:04:41
1
user06311589
mn s :
አንች ገና ብዙ የቀርሻል አልበሰልሽም ስሜትሽን አትከተይ
2025-07-24 00:17:46
1
abdullah05742
ABDULLAH Ali :
ያ አላህ ከባድ ነው እኔሥ በዝች እድሜየ ብዙ አይቻለሁ ከሀዲም በገንዘቤም በህይወቴም ልክ ልተኝአ ሥል ግን ሁሉንም አውፍ ብየ ነው የምተኝው አላህም እኔን አውፍ ይለኝ ዘንድ 😢😢😢
2025-07-23 14:43:35
0
rukya.eshetu
fefe :
አረ አይባልም ወላሒ 😥
2025-07-24 21:00:50
1
islamnew72
@ኢሉ🍁 :
lezi negegerachu alah yekr yebalachu
2025-07-23 10:55:06
1
abuabuseid
𝑖𝑠𝑚𝑖𝑡ℎ 𝑠𝑒𝑖𝑑 🎉 🎊 :
እሺ እንደሱ ከሆነ ጀሀነበል ፊርዶስ እንገናኝ የኔ ኢብሊስ
2025-07-28 23:11:43
0
yusuf27716
𝑦𝑢𝑧𝑒𝑟𝑠𝑖𝑓 :
የበደሉን ትልቅነት ለመግለጽ ቢሆንም ጀነትም ቀላል አይደለም እህቴ🥺🥺
2025-08-03 20:28:05
0
mubaalghazi
Ⓜ🆄Ⓑ🅰 🥷 :
ፋራ
2025-08-02 11:29:11
0
zinet_creative
✨️zi🦋 :
ነበሩ ግን አላህ እኔንም ይቅር አልልሽም ቢለኝ ምን ይወጠኛል .......አፉሊላህ
2025-08-15 17:07:25
0
tamagnudurye
💫seya 🔥የፎቲው 💥🚯📵 :
ያስቀየምኳችሁ በሙሉ አፉ በሉኝ 🙏 ያስቀየማችሁኝም ለአላህ ብየ አፉ ብያችኋለሁ 🙏😢😢😢😢
2025-09-05 12:55:47
0
aba.hela2
⚜️ℎ𝑢𝑧𝑒𝑦𝑓𝑎 ➾ 𝑚.𝑑💸 :
እሱ letesasatew የናንተ mashkabet ምን የሚሉት ነው
2025-08-04 07:09:56
0
megfira62
˚˖𓍢ִ໋❀ 🔮 Megfira💜ྀི 🫧⋆。˚ :
Allah yestur
2025-07-22 13:51:34
0
To see more videos from user @semutii01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About