@abelo1229: #creatorsearchinsights

Abelo
Abelo
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 July 2025 00:20:29 GMT
599227
54631
568
16664

Music

Download

Comments

tigistgizaw63
tigistgizaw63 :
ለዚ እኔ ምስክር ነኝ ተጠቀሙበት 🙏🙏🙏
2025-07-23 10:55:57
102
yoakinye
Amnen :
እኔ ትንሽ እያለ ደሞዜ አስራት አወጣ ነበር አንድ ቀን ሳልቸገር ከወር ወር በበረከት እኖር ነበር አሁን ደሞዜ ከ10, 000 በላይ ግን አስራት አውጥቼ አላውቅም ታዲያ ኑሮዬ ከ 10ብር በታች ሆኖብኛል! ክርስቶስ ሆይ እጄ እንዲፈታ እርዳኝ
2025-07-23 17:23:28
167
selamyom
Selam Yom :
ይቅርታ አድርጉልኝና ሀይማኖተኛ በመሆኔ ብዙ ነገር አጥቻለው አሁን ግን በምንም ከመታጠር ነፃ ወጥቻለው፡የየትኛውም ሀይማኖት ድርጅት/ተቋም ተከታይ አደለውም ተፈጥሮ የሰጠችኝን ነፃነት ሙሉ በሙሉ ለማግኘት እየሞከርኩ ነው።
2025-07-23 14:44:38
6
hbeamconstruction
H Beam Construction🌸 :
እውነት ነው 100% በራሴ አይቼዋለሁ በረከት በበረከት::
2025-07-23 09:00:19
69
dannykucha12
Danny Kucha :
ጌታዬ ሆይ ደካማ ጎኔ ነውና እርዳኝ 🙏😢
2025-07-23 14:19:47
40
kid.yemariyam
kidu :
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
2025-07-23 07:54:37
31
yezialem23yezi
Yeziአለም :
ትንቢተ ሚልኪየስ ም3:10 በቤቴ ውስጥ መብል እንዲሆን ዓሥራቱን ሁሉ ወደ ጐተራ አግቡ የሰማይንም መስኮት ባልከፍትላችሁ በረከትንም አትረፍርፌ ባላፈስ፟ላችሁ በዚህ ፈትኑኝ ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
2025-07-23 18:27:44
16
bizuayehu.alemaye1
Bizuayehu Alemayehu :
በህልናዬ የሚመላለስ ጥያቄ አለኝ ከወር ደመወዝህ ብቻ ነው ? ወይስ በየትኛውም መንገድ ከምታገኘው ገቢ ነው ሰንት ፐርሰንት ነው
2025-07-23 08:48:03
12
asrate16
asrate16 :
10% ስታወጣ 1000 ተባዝቶ ይመጣል። የሱ ቸርነት።
2025-07-23 17:03:48
7
firewoin4589
Fire :
አስራታችንን በሙዳይመፃውስጥ ላይ ማስገባት እንችላለን ብትነግሩን
2025-07-23 19:35:34
6
user8681828757280
መዲ :
መስ ከምታገኚው ደሞዝ ላይ ከ10,000 ብር ቢሆን 1000 ብር አስራት ማውጣት አለብሽ ማለት ነው አይጎድልም ታተርፊያለሽ
2025-07-23 14:56:06
14
kote1055
ASCHE Y/cheffe buna :
የግድ ለቸርች ነው ወይስ ለተቸገረ ነው መሠጠት ያለበት?
2025-07-23 10:07:33
6
waby64sinan
kesemay new :
ጌታን እኔ አውጥቼ አይቼዋለው ማርያምን ትክክል ነው
2025-07-23 15:18:53
9
sona9876512345
sona :
ያስራት ብር ለመጀመሪያ ጊዜ ያወኩት በ2010 ነው በፃድቃኔ ማሪያም ከዛን ጊዜ ጀምሮ አወጣለሁ ።በረከት በበረከት ሆንኩኝ የተደረገልኝን መቁጠር አልችልም ።
2025-07-23 09:02:35
5
mezi7502
mezi :
እውነት ነው እሱ ሰጥቶን እኛ እጃችንን እንሰበስባለን
2025-07-23 08:38:13
6
jerry.kasu
Jerry Kasu :
እውነት ነው የተናገረው እኔም ገጥሞኛል ለአስራት የሚሰጥ ገንዘብ ምን አይነት በረከት እንዳለው የሰጠ ብቻ ያውቀዋል
2025-07-23 10:26:12
7
user600601596770
user600601596770 :
አስራት ከወርሃዊ ገቢያችን ወይስ ከምናገኘው ገንዘብ ሁሉ ነው?
2025-07-23 12:11:21
6
user5623811603960
hana tessma :
እውነት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥክ በጣም ጥሩ ትምርት ነው 🥰
2025-07-23 07:48:41
7
user4162271990981
merhawit G :
ኣስራቱን ለማን ነው ምንሰጠው የት
2025-07-23 08:56:55
9
tegegnbeze
Tegegni Beze :
አስራት መስጠት ያለብን መምህራኖች እንዳስተማሩን አቅራቢያችን ያለ ቤተክርስቲያን እለት እለት የምናስቀድስበት ቤተክርስቲያን ከደሞዝ ላይ 10% ገቢ አድርገን ደረሰኝ በማስቆረጥ ነዉ
2025-07-30 04:47:33
2
genetsahlu8
ኒታ :
እዉነት ነዉ ሴጣን ግን ጉድለታችንን አስፍቶ እያሳየን እንድንጎድል አደረገን
2025-07-23 18:58:44
3
so36640
So (16)🗝 :
እውነት ነው አስራት በረከት ነው
2025-07-23 18:48:15
2
vezi040
Vezi♈️ :
Sent present nw gen mawetat efelgalew
2025-07-23 16:48:14
0
mita12142
mitaa :
ትክክል 100%❤️
2025-07-23 18:58:10
2
To see more videos from user @abelo1229, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About