@yemariyam.7: የቃልኪዳኗ እመቤት እናቴ ኪዳነ ምህረት የልባችንን መሻት ትፈፅምልን አሜን🙏💜#ኪዳነምህረት_ከክፉ_ነገር_ሁሉ_ትጠብቃላችሁ #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #creatorsearchinsights #ተዋህዶ #orthodox #foryou #tiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ተመስገን #tewahdo #CapCut #ማርያም #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #creatorsearchinsights
✨የማርያም✞︎🕊️
Region: LB
Wednesday 23 July 2025 05:12:58 GMT
726963
163330
10375
25251
Music
Download
Comments
Endale D :
Amen Ameen Ameeen
2026-07-22 17:22:56
0
ELSI🦅⚡⚡⚡️ye Betayoo♡🦅⚡️ :
ትስማኝ እና አደረገችልኝ ብየ ለመመስከር ያብቃኝ🙏🙏
2025-07-24 05:00:52
898
ሳምሶን ✝️ 16🇪🇹 :
እሱን የሰማች ኪዳነምህረት የእኛንም ፀሎት ልመናችንን ትስማማን
2025-07-23 08:01:32
704
Ermiye :
እመብርሃን እኔ ግን ደክሞኛል 😥😥😥ብዙ ጊዜ ለመንኳት የእኔ መጎበኛ መቸ ይሆን ?በልጅነቴ እኮ ስጠራሽ ፈጥነሽ ነበረ የምደርሽልኝ ዛሬ ምነዉ ዘገየሽ!
2025-07-29 05:23:15
123
Lina/Jappy :
አሜን 🙏🏾
2025-08-10 03:08:04
5
መሲ የጃተከሏ 🌹 🎁 🌹 :
እዴት እደደከመኝ ማታማታማልቀስ ሁሌስቃይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-23 13:52:33
126
Rahel abebe :
ሁለትሺ 17 ብዙያለቀስኩበት ዘመንነዉ ከለቅሶዬም አንዱ ያላባት ያሳደገቺኝ እናቴ ህመምነው እመቤቴ እቤትሽ መታ እየተማፀነችሽ ነዉ እመቤቴ ማሪልኝ እመቤቴ እኔንም የተዘጋብኝን በርክፈችልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-08-15 05:30:57
6
BURA_🥷 :
እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም የተዘጋብኝን ክፈችልኝ እናት🙏🙏🙏🙏
2025-07-24 08:04:49
72
fev ye abem :
ትስማኝ እየጠበቋት ነው 🙏🙏🙏አሜን
2025-07-23 18:10:50
87
a_b_s_ure :
Amennnnnnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
2025-08-01 20:31:00
5
My :
አሜን🥰🙏🙏🙏
2025-08-09 22:40:06
5
Ĥèłű🕸🕷 :
አሜን🥺🥺🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-09 09:02:25
5
nardy :
amennn🙏🙏
2025-07-30 04:22:41
8
በላይአረርቴዋቆሎ :
አሜን አሜን አሜን
2025-08-11 03:18:35
8
nargitaaaaaaaa :
የጭንቄ ደራሽ ኪዳነምህረት እናቴ እባክሽ ጎብኝኝ ካለንበት ጭነቅ አንቺ አውጪኝ ነይልኝ እናቴ አንቺ ምታውቂው በዙ የተሠረ ነገሮችን ነይና ፍቺልኝ የተዘጋብን በሮች ክፈቺልኝ አደራ እናቴቴ🙏🙏🙏
2025-07-24 04:08:24
6
serka :
አሜን🥰🥰
2025-07-24 04:32:31
6
ⓉⒺⒹⓨ :
አሜን 🙏🙏🙏
2025-07-30 03:48:32
5
ምልእተ.ሚ12 :
Amen Amen Amen 🥰🥰😔😔
2025-07-30 06:28:37
12
$🅐🅜🅘✝️ :
amen
2025-07-31 17:16:51
5
🐅kaarruu🦅 :
Ameeeen🥺
2025-08-08 05:53:10
5
ኪዳነምህረት እናት :
አሜንንንንንን
2025-08-02 08:04:22
7
Ye 27💒 :
Amennnnnn
2025-08-02 08:19:24
7
Wubet Buna :
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
2025-07-23 18:52:41
24
mimo 🧡 :
እጠብቅሻለሁ 🙏🙏❤❤
2025-08-03 18:04:48
10
እሙ የልያትና የበፅናት እናት :
አምናለው የለመንኳትን አንድ ቀን እንደምታሳካልኝ
2025-07-24 09:39:24
26
To see more videos from user @yemariyam.7, please go to the Tikwm
homepage.