Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ahadupodcast: Dad#personaldevelopment #ahadupodcast #Relationship @Fitsum Fiseha
KIRUBEL AHADU
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 05:01:45 GMT
386811
34911
392
4786
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.85MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.85MB
)
Watermark .mp4 (
3.67MB
)
Music .mp3
Comments
MestuNahi :
ማድረግ እየቻሉ የማያደርጉም አሉ የተረገሙ😏
2025-07-24 13:12:37
881
እድል😘❤# :
እውነት ነው ከብር ላባቶቻችን😘😘
2025-07-24 05:36:05
272
Frew Abush :
ካልቻልክ ለምን ትወልዳለክ... ካሰብክ ደሞ ትችላለህ.... ወይ ካልቻልክ ቤት ውስጥ አጫውተው ይዘኸው አትውጣ
2025-07-24 18:00:32
11
Nur Ahmed :
በሂወቴ የምፈራው ለልጅች ማድረግ ያለመቻል ነው
2025-07-24 23:25:56
52
Kira Abigaro ኪራ አቢጋሮ(ብሔረ-ሠውነት) :
በፈጣሪ ስም! አሁን ከከቤ ኬክ እየወጣሁ ሁለት ልጆች ኬክ የሚበሉ ህፃናትን አይተው ኬክ ግዛልኝ ሲሉት ፊቱ ላይ የነረው ያለመቻል ገፅታ እስካሁን ከፊቴ አልጠፋም። ብገዛላቸው ደስ ባለኝ ግን ባባታቸው ፊት ያንን ማድረጌ እሱን ማሳነስ መስሎ ተሰማኝና ዝም አልኩ😭 ንግግርህን ስሰማ እሱ Moment ነው ፊቴ ድቅን ያለው። ማርያምን ይበልጥ እንዲሰማኝ አደረግከኝ😭
2025-07-24 18:08:59
49
user9955929008314 :
ወላይ እኔ ያን ለት ያነባውትን መቼም አረሳውም !!!ልጄን ከት/ቤት አውጥቼ ወደ ቤት እየኼድኩ ጓደኛዬ ልጁን ከት/ቤት ይዞ መንገድ ላይ ተገናኘን መኪና ስለያዘ ቤት ላድርሳቹ አለንና የቅርብ ጓደኛዬ ስለሆነ ልጄም ስሞት እኔም ሰላም ብለነው ገባን ትንሽ እንደተጓዝን የሱ ልጅ ከቦርሳው ጁስ እና ብስኩት አውጥቶ መመገብ ጀመረ ያው የልጅ ነገር ነውና የኔ ልጅ ስጠኝ ይለዋል ልጁ ግን ወደ አባቱ ተጣራና ስጠኝ እያለኝ ነው ስለው አባት ወደ ልጄ ዞሮ አተው ለምን ታስቸግረዋለህ ስለው ?ሲለው ምነው አባትነቴ በቀረ መሬት ተሰንጥቃ በዋጠችኝ!!! ወደልጄ ዞር ስል ተሸማቆ ሲያየኝ ሳላስበው አውርደኝ አልኩትና የቀረን መንገድ ብዙ ቢሆንም ልጄን በተከሻዬ ተሸክሜ ወደ ቤት ስንኼድ ልጄ ያለኝ ነገር ዛሬም ድረስ ያቃጭልብኛል ባባ ነገ ብር ሲኖርህ ትገዛልኛለህ አብሽር አለኝ።ይሁሉ የሆነው ስራ ተበላሽቶብኝ ነበር ዛሬ ያሁሉ አለፈና ጓደኛዬን ምንም እንዳልተፈጠረ አብረን እንኖራለን።
2025-07-25 16:32:45
34
Temu OTF :
አባት ሆነህ አይደለም፤ወዳጅህን መጋበዝ አለመቻል ህመሙ ከባድ ነው።
2025-07-24 08:37:18
30
NAHOM.A :
ኬክ መግዛ አለመቻሌ ለልጄ ጤንነት ነው ዳባ መግዛት ካልቻልኩ ነው ህመም
2025-07-25 20:28:23
14
Tare ♊️ :
በዚ ጉዳይ ያጋጠመኝ እውነተኛ ታሪክ ባካፍላቹ ደስ ይለኝ ነበር
2025-09-09 07:52:53
11
Hana :
እውነት ነው ሁሉንም አባቶች እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጣቹ
2025-07-24 18:59:23
5
@Wefe የስንታ ልጅ :
ቂርቆስን ትክክል ነህ
2025-07-24 17:28:24
9
Bemistr(missy ♏) :
ይሄኮ የጤነኛ ወንድ አስተሳሰብ ነው አባት ተብለው ግን ልጆች እንዳላቸው የረሡትን ምን እናርጋቸው
2025-07-24 13:11:24
97
Biniyam :
ክብር ዝቅ ብለው ከፍ ላደረጉን አባቶቻችን
2025-07-26 05:39:56
9
? :
እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን
2025-09-09 10:20:16
6
sam :
ሳይችሉ ግን ችለዉ ከአባት በላይ ሆነዉ ላሳደጉን እናቶች🥺 የአባት ፍቅር ምን እንደሆነ ሳናዉቅ ላደግን
2025-07-25 18:53:02
10
Mahi :
ድህነት እኮ😭
2025-07-24 05:30:17
95
Adu☦️ዘ-ኦርቶዶክስ :
አዎ በሂወቴ ትልቁ ፈተና የሆነብኝ ይህ ነዉ ልጄን ብወዳትም ግን ድህነት ፈተነኝ😢😢😢😢😢😔😔😔😔
2025-07-24 13:30:17
11
የጌቶች ልጅ :
ከምር አስለቀሳቹህኝ😭😭😭😭
2025-07-24 06:45:30
9
#tadie :
የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራሁኝ
2025-07-24 07:36:45
9
Abi Abi :
የኔ ባል አለ ኖሮት አይደለም የጠየቁትን ሳይኖረዉ ተበድሮ የሚጋብዝ ይገርመኛል ብር እኮ ይመጣል ይሄዳል ይላል፣
2025-07-26 07:57:49
5
abel20582 :
ልጄ በኔ ላይ ያላት እምነት በስመአም!!! መጫወቻዋ ሲሰበርባት እንደማስተካክለዉ እርግጠኛ ሆና አምጥታ ትሰጠኛለች ከዛ እኔ ያ መጫወቻ መልሶ እንደማሰራ ለማስረዳት በስመአም
2025-07-25 05:17:43
6
ROYAL W :
ልጆቼ በኔላይ ያላቸው መተማማን ይገርመኛል፡ አባ ይሄን ትገዛልናለ አይደል ሲሉ ባጣ እንኳን በኔ ላይ ያላቸው ፅኑ እምነት 🥰🙏🙏
2025-07-24 14:23:04
13
danny Judah :
የገንዘብ አምልኮ cult ኢትዮጵያ ውስጥ በዛ
2025-07-25 14:24:37
5
John :
አሁን ልጄ መዝናኛ ውሰደኝ ብላኝ ሌላ ቀን ሰላት ሲከፈት የተሰማኝን ስሜት አይ ማጣት
2025-07-24 16:35:46
13
Sbuh :
ልጆችን ከአባት የሚነጥቁ የበዙበት ወቅትላይ ነው ያለነው ለልጆችህ ብዙ ነገር የማድረግ አቅም እንኳን ቢኖርህም አባትነትህን እንዲከበር ሳይሆን ልጆች የሌሎች የገቢ ምነጭ መጠቀሚያ ሆነዋል። ማንም ይሄንን ደፍሮ የሚናገር አይኖርም
2025-07-24 06:10:56
8
To see more videos from user @ahadupodcast, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#babyhappy #pingpong #popokbayi
: tóc hồng ai cũng khổ #remielle #zenlesszonezeroedit #fyp #xuhuong #yiwegr
Dìa miền Tây 🌴🛶 #mientaysongnuoc #conthoisontiengiang #trending
Пайдалы болсам тіркеліп кет❤️ #трейдинг #стратегия #xauusd #білім
There’s a huge difference in productivity when both sides feel understood #psychology #communicationskills #communication
Nhìn lúm nhảy cũng vui mắt ghê #seonghyeon #cortis #core
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy