@14.l.k: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #videoviral #f #ሎቶ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና #መልካምነት_ለራስነው_አይከፈልበትም_ #🙏🙏🙏

ሎቶ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና
ሎቶ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 05:10:46 GMT
563639
22594
354
4569

Music

Download

Comments

solomonfantu0
solomonfantu0 :
ትክክል አይደለም ምክነያቱ ኬብሉ ያስከው በጀርባ ሲሆን ከቀለጠ ቦዲው ይዛሀል
2025-07-24 16:25:36
59
user4679404595227
user4679404595227 :
እንደዚህ jump አድርጎ መጠቀም አይፈቀድም ስታጠፋው ስለማይጠፋ መሆን ያለበት ማብሪያ ማጥፊያ ያለበትን ፈትተህ አፅድተህ መግጠም ባካላይቱ ከተሰበረ እሱን መቀየር ይህ ካልሆነ አንተ ያደረግከው አደጋ አለው ቢቀር ይሻላል
2025-07-24 10:34:37
45
mula6462
Amanአሜን አሜን አሜን :
እናመሰግናለን
2025-09-03 10:25:01
1
solnegash
sol :
እንደዚ ማረግ ሪስክ ነው ብሮ አዲስ መቀየር ወይ ስፔር ካለ መቀየር ይሻላል
2025-07-24 11:05:28
47
muridu000
muridu™🔇 :
የኔ ወንድም በርታልን ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ🥰
2025-07-24 09:05:07
9
zt132495
ZT :
10 Q
2025-07-24 21:05:59
2
blackman.com12
Black Man :
waw
2025-07-24 18:02:48
2
mekonnen.futasa
Mekonnen Futasa :
wow
2025-07-24 21:09:29
2
user79436278159707
Hay Orto :
thanks
2025-08-02 05:10:34
2
fikrachin1
fikrachin :
thanks
2025-07-25 08:49:38
2
tsionhailu21
ፅሀብ :
ተባረክ🥰🥰🥰
2025-07-25 18:23:01
2
user82698638212322
Getu Tolessa(Sochossa) :
ok
2025-07-25 14:27:04
2
andarg3
Andi :
በ ባለሙያ ቢሆን ይመከራል ወንድሜ ሪስክ አለው
2025-07-25 13:56:51
4
endu2158
enderias :
brother በጦርነት ያለቀው ወገኖች ብዙ ነው ደሞ በዚህ መጣህ...safety first 🙏🙏
2025-07-24 05:22:54
13
ambshmolla
Zakyalew :
ቆይ እሚሰራውን ነው የደረብከው ለምን እማይሰራውን አላስተካከልከውም አልገባኝም
2025-07-24 06:51:39
15
engida.alemayo8
Engida Alemayehu :
ጥሩ ትምርት ነው ግን የምንቀጥለው ገመድ ባ2,5ነው ወይስ ባ4 ነው ወንድም
2025-07-25 04:18:02
2
happyethiopiannewyear
neba man :
ፌዙ ግን አይቃረጥም ያገናኝከው ዕሱን ከሆነ ዳሬክት ሆነ ማለት ነው ኒዩትራሉ ብታቀያይረው ፌዙ እንዲቃረጥ
2025-07-24 12:01:07
9
user2476sadiko
sadiko :
ብሮ የኛ ቤት ምጣድ ማሀሉ በጣም ነው ሚግለው ውሀ እያረግን ነው ምንጠቀመው plice
2025-07-26 19:13:14
1
tesfuyeman
tesfu :
እናመሰግናለን
2025-07-25 13:41:51
2
matherabiye
mather abiye :
👍👍👍👍👍👍ስልክ ጻፍ
2025-08-25 06:17:59
1
use0930536598
የስራ ሰው :
ተባረክ
2025-08-18 17:06:29
1
sahle.gebregeworg
Sahle Gebregeworgs :
እሺ
2025-08-30 09:25:49
1
user8621455585838
25191 :
ተበረክ
2025-07-24 11:36:28
2
belayderebe3
belayderebe3@ :
በጣም ምርጥ ስራ
2025-08-28 11:34:24
1
abchu346
abchu34 :
እናመሰግናለን
2025-08-10 16:51:34
1
To see more videos from user @14.l.k, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About