@ablex13:

Ab coffee
Ab coffee
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 06:02:20 GMT
604145
64226
1061
5824

Music

Download

Comments

sarichmarkos
𝙎𝑎𝒓𝘪𝑐𝙝 𝑀𝑎𝒓𝒌 :
በተለይ ለልበ ንፁሃን ጌታ ይፈርዳል!
2025-07-24 06:08:42
1693
tegegn_humor
Tegegn Humor :
ልክ ነህ ውጤቱን እያየው ነው።
2025-07-24 07:14:28
578
thezuseeeee
bisrat bisrat :
በተለይ አልቃሻ ከሆኑ በቃ ሽሹ😂😂😂🔥👍
2025-07-24 10:33:57
241
mehretgoshu
mercyta💝 :
ቡና ስጠጣ የምታስበው ሀሳብኮ👌👌
2025-07-24 06:19:50
51
baye301
baye301 :
እውነት ነው እኔ ከእነሱ አንዷ ነኝ ከነገርኩት በቶሎ ይሰማኛል የኔ አባት በጨነቀኝ ና ተሰብሬ በጋዳዬ ሳለቅስ በአደባባይ ብዙ ግዜ መልሶልኛል🥰🙏🙏
2025-07-24 12:29:14
49
bseawe
Bsrat Jesus :
አንዳንድ ብቻ ሳይሆን ቅርበትም ርቀትም ሳይሆን ፃድቅ የሆነ አምላክ ለማንም አንባ ይፈርዳል so ማንንም አለመበደል
2025-07-24 15:48:32
30
jery_2ab
Jery :
ትርጉም ነው
2025-07-24 15:31:39
24
aynebekele
Aynalem Bekele :
እውነት ነው እግዚአብሔር ከልበ ቅኖች ጋር ነው፣
2025-07-24 12:58:38
23
williammathewos
꧁ 𝒲𝒾𝓁𝓁𝒾𝒶𝓂🦅🦁 ꧂ :
ሳይነግሩት የሚያዳምጥ አምላክ ያህዌ 🔥🔥🙏
2025-07-24 12:44:02
20
tutu55295
tutu :
በጣም ትክክል የደረሰበትና የደረሰለት ያውቀዋል
2025-07-24 17:54:32
17
tatireta10
tati :
እኔ አይቻለው አጆ በጅ ሲመልስላት ልጅ ስላልወለደችለት አስተምራው ከማህፀን ውጪ አርግዛ ኦፕሬሽን ሁና ሳታስበው ዝውውር ጨርሶ እንደሚለያዮ ነገራት እንዝናና ብሎ ከከተማ ይዟት ወቶ አረዳትታዲያ አሁን ትዳር ሲኦል ሆኖበት ልጅም ሳይወልድ ሞገሱን አቶ ይኖራል አዝናበት ነበር ለፈጣሪ አሳልፋ ሰጠች እሱን አይደለም ልብሱን ታከብረው ነበር
2025-07-24 14:46:37
16
sozi4637
sozi :
ልክነህ ወንድሜ የልብ ስብራትን የሚያይ አባት ስላለን ስሙ ይባረክ
2025-07-24 08:55:17
14
tewedajyemariam
Tewedaj Yemariam :
ንገርልኝማ??? ደግሞ ፈጣረ ምላሽ ሲሰጥ ለይቅርታ በባትሪ ይፈልጉሀል!!!!
2025-07-24 14:39:42
11
axumchiffon
sosi👸🙏👒 :
በጣም ትክክል 🙏
2025-07-24 07:59:47
9
user3928106826308
weshet :
ፈጣሪ ለቅጣት ካለ መቸኮሉ የተነሳ በዳዬች በዙ
2025-07-24 09:58:45
8
user86565493808227
kaleb samuel :
እኔን አትንኩኝ የምር
2025-07-24 18:30:24
7
amalaj_2128
AMALAJ :
እውነትነው💯 ❤️
2025-07-24 08:11:16
7
creater..search.in3
Diborah Yeyesus :
እውነት ነው የልበንጹሃን ሃዘን በውስጣቸው ያለው መንፈስ ቅዱስም ሃዘን ነው።😌
2025-07-24 16:55:50
7
userzion7
Titisha Tsi :
በተለይ እንደእኔ ቅርቡ የለም።
2025-07-25 04:30:23
6
user4634754869
እኔ ነኝ!!! :
ኧረ አዎ በጣም
2025-07-24 08:29:56
6
sarichmarkos
𝙎𝑎𝒓𝘪𝑐𝙝 𝑀𝑎𝒓𝒌 :
ልበ ንፁሖች ብፁዓን ናቸው እግዚአብሔርን ያዩታልና የማቴዎስ ወንጌል 5-8 በዘመናቹ ሁሉ ጌታ እንደሟገትላቹና እውነተኛ ፍርድን እንዲፈርድላቹ ከፈለጋቹ በራሱ አምሳል በፈጠረው ፍጥረት ክፉ አትስሩ ክፉ የሰራው ለዛ ለቅኑ ሲፈርድ ታዩታላቹና!
2025-07-25 08:30:46
5
hanahandmade2
hanahandmade :
እውነትነው የኔአባት
2025-07-24 17:07:28
5
hanatesfaye26
hani-tes :
💯 exactly
2025-07-24 14:48:29
5
yiso_noahdecor
NOAH DECOR & EVENTS :
በትርጉም ይልሀል🔥
2025-07-24 18:37:10
5
nayetadese
nayetadese :
ትክክል ብለሀል
2025-07-25 14:22:17
5
To see more videos from user @ablex13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About