@hageez24: የለማው ኮሪደርስ? #addisababa #flood #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Ha-geeztube👑🇬🇧
Ha-geeztube👑🇬🇧
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 06:50:31 GMT
744974
16786
721
4043

Music

Download

Comments

mamarutemesgen153
Bamlak Tem1921 :
እና ነዳጅ እኮ ለውጭ ገበያ ልናቀርብ ውይይት ላይ ነን
2025-07-24 09:46:12
132
diro3500
diro :
ለአንተ ነው ብርቅ የሆነ እንጅ አሜርካም አውሮፓም ያው ነው
2025-07-24 15:23:46
11
lozawendemehan12
lozawendemehan12 :
ብርቅ ነው እዴ ያደጉት አገራትንም እያየን ነው ሲጠራርጋቸው ወሬ
2025-07-24 11:36:51
27
adis63teka
Adis :
ብልጽግና የሀገር ሀብት እየባከነ ነው ስንል የሚሰማን ሰው ጠፍቶ ነበር ፤ይሄው ማረጋገጫ ።
2025-07-24 17:12:56
6
dev.m95
Dev M :
ይሔ ዘፈን ለዚ ቀን እንደሚሆን አስቤ አላውቅም ነበር
2025-07-24 22:34:13
5
abebe6327h
Abebe@6327h :
እው ዘፈኑ ቦተውን አገኘ😁😁😁😁😁😁😳
2025-07-24 18:03:47
11
biruk.sami58
መስቀለ እየሱስ :
ወይኔ ለረ በሳቅ ሞትሁ
2025-07-24 07:26:37
6
user77113098275953
rice :
ለዚህ ነው ሰፈሬ የፈረሰው
2025-07-24 12:53:35
22
amereweleh
Amere Wele :
ሳክስ,አይሰለቻቸዉ,ይላሉ,እነሱ😂😂😂😂😂😂😂
2025-07-24 13:30:48
3
ans4238
ans :
ነዳጅ ወጣ እንዴ
2025-07-24 07:27:36
16
yitages_mesie
5th Generation 👉📡 :
የት እየሄደች ነው አክስታችን ይሄንምኮ የኮሪደር ውጤት ትለው ይሆናል 🤣
2025-07-24 11:51:37
17
bbiruk022gmail.com
Biruk Birhanu :
የፈጣሪ ስራ ነዋ ጎርፉ ።አዳነች እኮ እንኳን የከተማ ከንቲባ የአለም አቀፍ ፕረዝዳንት መሆን ትችላለች
2025-07-25 13:49:49
2
backfire2721
witty🏈 :
ሀገሩን ሁሉ በሲሚንቶ ለጥፈዉ ዉሃዉ እንዴት ወደመሬት ይገባ🤣🤣🤣🤣
2025-07-24 15:41:08
4
user59771829661358
user59771829661358 :
ናፍታ ነው
2025-07-24 17:08:54
2
senaytasefa00
senayt Asefa :
አሁን ይህ ወሬ ነው ብላችሁ ሥታደንቁ ለመልካም ነገር ብትነሳሱ ለሥራ ፈጣሪ አገራችንን ከክፍ ይጠብቅልን
2025-07-24 18:53:05
0
wendye.tesfaye
Wendye Tesfaye :
ሲሰራ አታመሰግኑም ትንሽ ስህተት ስታገኙ ለትችት አንደኞች
2025-07-24 13:31:40
2
enslal123
[[እንስላል🌿🌱🍀]] :
እንኳን ዝናብ እሳት የሚነድበት ከተማ በሰለጠነው አለምም ያለ ነው እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ጣለልን ለአንድ ቀን ነው!!!!!!
2025-07-24 15:17:16
1
munayo5
ሰብለወንጌል የበዛብህ♐️♐️♐️ :
ድሮም በህፃን መመራት ትርፉ ይሄነው
2025-07-25 07:03:06
1
user3naturevideos
user3naturevideos :
አዲስ አበባ በታርኳ እንዲህ ሆና አታውቅም
2025-07-25 07:00:03
1
user5279778616355
Addisu Bekele :
ልክ ነህ እሡ እውነት ይህ ደግሞ በስራ ውስጥ የሚከሰት ስህተት ነው። በስራ ውስጥ የሚከሰት ጉድለት እያሻሻሉ መሄድ ነው ዝናብ ወቅቱን ጠብቆ የሚመጣ ሰለሆነ ችግር ያለውም።
2025-07-25 06:27:50
2
kahsayberhane845
kas :
እሄን መንግስት በተገኝው አጋጣሚ ስተቱን በደንብ ማሳየት ተገቢ ነው የማሀይም ስብስብ ስለሆነ
2025-07-25 06:34:55
1
ay.......u......fiqer
AIYU....... FEQER :
ምነው ሠዎች በትልልቅ ሀገራትም ይከሰታል
2025-07-25 13:20:48
1
userrasmiskerazmeraw
misker :
ብልፅግና ልማታዊ የጥፍት ሰዎች ስብስብ ነው😁
2025-07-25 07:31:34
1
yeablove1
MARTI ❤️ :
አይዞሽ ገለቴ 😂😂😂
2025-07-24 19:04:45
1
To see more videos from user @hageez24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About