@neariya0: ህፃናት እንሂድ.... #ethiotiktok #ተዋህዶ #mezmur #orthodox #orthodoxmezmur #fyp #foryou #kids# #viral#foryoupage

ነዓርያ
ነዓርያ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 11:34:14 GMT
404151
24118
369
4083

Music

Download

Comments

ardentproperties1
ARDENT PROPERTIES :
🙏🙏🙏🙏ሴቭ እያደረግን ኦፍላየን ልጆቻችንን ማሳየት ብንችል? ነገሩ እንደናንተ ፍላጎት
2025-07-24 12:21:40
51
batty.amare
batty amare :
ሴቭ ብናደርገው ለልጆቻችን መልካም ነበር
2025-08-17 15:02:05
1
dansol091
ሰንፔር ሀሳብ :
youtube channal kfetu 😍
2025-07-24 14:35:50
7
dagnachewtilahun67
እግዚአብሔር አዋቂ ነው :
መዝሙሮቹን የት እናገኘዋለን
2025-07-25 18:36:55
2
harry_potter1378
°ѕυяα_𝖓𝖆𝖟𝖟𝖞° 🗡️🎭 :
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው🙏🙏
2025-07-24 17:20:21
17
frehiwotasrat777
ኤልሮኢ(የሚያየኝን አምላክ አየሁት) :
ስራችሁ መልካም ነው የህፃናቱ ከለር ኢትዮጵያዊ ቢሆን ደሞ በይበልጥ እራሳቸውን መስለው ያድጋሉ
2025-08-01 17:04:54
2
comnt.ent
commentator :
የልጅነቴ መዝሙር🥰🥰🥰🥰2009
2025-07-25 22:05:04
3
berhanu125
የክርስቶስ ልጅ :
እንድንናወርደው ቢደረግ
2025-07-24 17:10:48
10
tsiye961
Tsiye :
ኑኑኑ ወደኔ ብሎ ጠርቶናልና እየሱስ ክርስቶስ ይወደናልና!!
2025-07-24 13:06:24
19
zemarit_yiftusira_24
ዘማሪት ይፍቱሥራ ፋንታሁን :
የአባታችን ቤት ነዉና🌹
2025-08-03 05:28:41
0
alemneshyebeka
አንተን ለእኔ ብቻ 😍😍😍😍 :
አለባበስ ይስተካከል ወገን የፀሎት ስርአት ራሡ ወደ ሰማይ ቀጥ ማድረግ ወደታች አታቀርቅሩ
2025-07-25 08:36:00
2
betslotgetu
ፌቫ በጺ🤱❶❻🌸 :
እንድናወርድ አርገሽ ፖስቺልን እባክሽ 🙏
2025-07-24 18:42:01
5
eske.121630
eske🦅 :
please endiwerd adrgut
2025-07-24 19:22:45
2
zeday.mom
[ + ክርስቲያን + ] :
ግሩም ነው። ምስጢሩን ግን በብርሃን ብትሸፍኑት የበለጠ ምሉዕና ግሩም ይሆናል።
2025-07-27 11:00:27
4
netsi526
netsi526 :
lamri yan konjo salme nashi
2025-08-02 04:36:08
1
neariya0
ነዓርያ :
link in bio
2025-08-09 14:58:55
0
user50915102028877
Almaz Teshe :
ደስ የሚልነው ለልጆች እድወርድ ይሁን
2025-07-31 15:52:53
0
mayakidus1
maya :
በጣም ምርጥ ቲክቶክ ሀሳብ
2025-07-27 18:32:47
1
roye1429
BLUE IS THE COLOR :
እውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ...!!! ልጆች እያዩ እየዘመሩና እየተማሩ ማደግ ያለባቸው እንደነዚ ያሉ መዝሙሮችን ነው በጣም ነው የሚወዶቸው።
2025-07-25 05:28:22
3
samrinasam2
Samrina 👨‍👩‍👦 :
plz save enadrgew likekut
2025-08-11 19:05:57
0
zedebrekermelos682
Zedebrekermelos682 :
Seve ቢደረግ ለልጆች
2025-07-28 11:31:44
2
user6996745577016
mare :
በሌሎቹ ሐገር በጣም ነበር ምቀናው በኛምሐገር በምጣቱ በእውነት ጥበቡን ያብዛላሁ
2025-07-27 10:56:03
5
domi4393
Elsina Lee Min Hoo :
youtube yelem🥰🥰
2025-07-26 06:10:09
1
user3030214794510
ኅሪት የምኩራብ እህት :
እሰይ ደስ የሚል የምስራች ነው
2025-07-24 17:52:57
0
ruth.tenkir
RÜTHÀ⚖️🛖 :
ልጅነት ያስታውሳል 😊🥰
2025-07-27 06:33:58
0
To see more videos from user @neariya0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About