Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@brookwebshet21: news updates
Brook Daily
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 11:57:00 GMT
80871
5537
125
339
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.69MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.69MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
JERU_ሳሌማ1️⃣6️⃣ :
ዘንድሮ የጦርነት challenge ነው እዴ በየሀገሩ😩
2025-07-24 13:08:38
219
ቃርያ🌶️ :
ድል ለኃያሏ ሀገር ካምቦዲያ 💪
2025-07-24 12:05:28
83
Nati :
ኑ ደሞ በዚም ጎራ ከፍለን እንጣላ
2025-07-24 12:41:12
31
Abe~ል_404... :
ይቅርታ አድርጉልኝ ለሁለት ተከፍለን መጨቃጨቅ አንችልም ምክንያቱም የሁለቱንም ሀገር ሃይማኖት ሳጠና ነበር ግን ሁሉም ቢዲዝም ተከታይ ናቸው😏😏 ሌላ ሀገር እስኪጀምሩ ድረስ ጠብቁ 🙏
2025-07-24 15:50:13
20
jo12zemen :
ድል ለፋኖ
2025-07-24 12:57:16
8
ኃብተማርያም 🙏☦️🙏 :
ማቲዎስ 24 : 6 ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ አትደንግጡ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።😏😏😏
2025-07-24 14:34:23
7
i am ናትናኤል :
እና ኬትኛው እኑን አፍጥኑ ንገሩን 🙄🤔
2025-07-24 13:42:45
6
4Kilo Entertainment :
ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ
2025-07-24 13:37:21
6
ወቸጉድ :
ለሀይለአብ አሪፍ ነው
2025-07-24 14:13:31
4
Hope¤ :
እናንተ ሰወች ሆይ ምነዋ ድናችሁን ተዋችሁ ክብራችሁን ረሳችሁ
2025-07-24 12:02:14
3
🥊drake :
ድል በሀይሎ ለ አያት ሀገር thailand
2025-07-24 18:02:52
2
🇵🇸Abdl Kareem 🇪🇹 :
እኛ ፋኖዎች ከታይላንድ ጎን ነን 🤣🤣እንዳይሉ እየፈራሁኝ ነው
2025-07-24 12:41:18
2
Bekalu lemma19 :
ታይለንድን የምትሉ ሰብሰብ በሉ ሳንቀደም ድል ለሀያሏ ታይለንድ💪💪😁😁
2025-07-24 17:34:42
2
Hěllã Mïku :
ጭራሽ ሌላ ጦርነት😥
2025-07-24 14:19:00
1
እኛ በኛው :
የምርእን ነው ምን አጣላቸው ደግሞ እነሱን🤔
2025-07-24 12:25:44
1
£&* :
ከሳምንት ቡኋላ በ trump ይታረቃሉ 🤫🤫
2025-07-25 07:36:27
1
Lencho :
እግዚብሔር ይመስን ይመስገን ኢየሱስ እየመጣ ነዉ
2025-07-24 12:24:37
1
undercover ቆምጬ🦅🦅 :
Cambodia የማቃት በpolopt ነዉ እወዳታለሁ❤
2025-07-24 13:40:13
1
Abel ✝️ :
@Haileab Ameha kefyalew Sra tejemer belew👀
2025-07-24 12:37:39
1
Edil keaab :
@miss leyu
2025-07-24 18:25:18
0
Abrish :
ይገመቱ ይሸለሙ ቀጣይ
2025-07-24 19:01:44
0
Mentality :
@Mentality::@Mentalit:ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል ዓዲጉደም ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-26 17:57:03
0
ዛጎል የባህል አዳራሽ :
ቤኪ 4 ኪሎ ይዝመት 😂
2025-07-24 18:56:13
0
Jabiro the Cato :
Dil la Thailand
2025-07-24 17:18:07
0
Eskiyas Abate :
😳😳😳
2025-07-24 18:39:20
0
To see more videos from user @brookwebshet21, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#ربي_اشرح_لي_صدرى_ويسر_لي_أمري #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂🏃🏻♀️
Joining the trend 🤩🤩 ll Song : Dracula (Jennie remix) ll Damon Salvatore Edit ll #damonsalvatore #vampirediaries #damonsalvatoreedits #thevampirediariesedit
🖕
❤️❤️❤️
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy