@zaamuye: #CapCut #oromotiktok❤️💚❤️ #rthiopiantiktokers🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #fy

🦋zamzam🐯Adam💔💫
🦋zamzam🐯Adam💔💫
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 24 July 2025 13:01:14 GMT
668017
14575
245
784

Music

Download

Comments

user18697678849508
ወሎ ነዉ ሀገሬ ከሸህ ሁሴን ሀገር :
ሊመልስ ሲሮጥ ካሜራ ትዝ አለዉና ጉልበት እንዳይባክን እየቀረፀ መሮጥ ጀመረ
2025-07-26 23:44:13
7
ainawe23
አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል :
ካሜራ የሚይዘው ልቡ ፉረሰ በሩጫ
2025-07-24 14:46:35
6
mesigonderwa121621
መሲ ጎንደሬዋ :
ካሜራ ማኑ አብሮ እየሮጠ ነው
2025-09-07 06:38:26
2
amira.yimam8582
Aነኝ♥️የኮቻዋ😘💕 :
አይይ ትዝታ ያባቴ በሬ ያንከባለለኝን መቸም አረሳው ለትንሽ ከሞት ተረፍኩ ከዛ ተሸጠብኝ ግን አሁን በህይወት ይኖር ይሆን ግን አውፍ ብየዋለሁ❤️❤️❤️😁😁😁
2025-08-26 20:36:52
0
my______24
𝄞🅝༄ጢቫራሟ⫷የሁሱ༆ሚስት᭄ :
አይይ ትዝታ😭😭😭
2025-07-26 17:49:29
0
asemaasema27
እማ♥የኔ♥ፍቅር :
ውይ ጥጋባቸው እኮ አድ ቀይ በሬ ነበረን እደዚህ ነበር ከከብት ለመዋጋት የሚሮጠው አድ የሚያሸንፈው አልነበርም ከሰፈር እደተፈራ ነበር ሰው ግን ቀዱ ላይ ስንጫወት ነበር የምንውለው በኋላ እግሩ ተሰብሮ በጣም ወፈረ ታረደ ያለቀስንው እባ መቸም አይረሳኝ😢
2025-07-27 16:12:39
0
m7457720
አስጨራሹ🍞😜 :
አሁንስ እደዚህ በሬ ነው መሮጥ ያማርኝ የምር🤣🤣🤣🤣🤣ምንሁኖነው ግን ልብ ፈሰሰ እኮ
2025-08-20 13:19:43
0
heymi213
ሀይሚ🐝 :
ማይገጠር ትዝታ🥺🥰
2025-09-05 23:36:33
2
agsvse
ህል😥መኛ👈ዋ👌 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ይመቺሺየኔማር🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-24 23:29:18
2
ligeku5
ያቡኪሸጋሚስት💗💍 :
ነፋስአይደለምወይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪
2025-07-24 13:09:55
2
side.juhare
Side Juhare :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ትዝታ
2025-07-24 13:32:00
2
tmjc1717
tmjc1717 :
ያዘው እግዱህ
2025-09-12 07:49:58
1
balikasmunika
Bruktawit :
metalih
2025-07-25 07:50:31
2
skunfeyekun
Alhamdulillah :
@@@ያባቴ በሮች ትዝ አሉኝ😂😂😂@@
2025-09-05 12:39:56
1
h7298024
ፊዳከ ሀቢቢ ያረሱለሏህ :
ወላሂ ያባቴ በሮች ትዝ አሉኝ😂😂😂😝😝
2025-09-04 21:59:11
1
emaye.abebe.alemu
@💊¥…✈21 💒 :
እረኛ ነበርኩ አንድ በሬ ነበረኝ በጣም እምወደዋለዉ አንድ ቀን ከባድ ዝናብ ጣለና ወንዝ ዉስጥ ገባብኝ ከዛ መዉጣት አልቻለም ወሰደብኝ እያለቀስኩ ተከተልኩት ከዛ ግን ድንጋይ ደገፈዉ እና ዘሎ ወጣልኝ ጀግና ሁሌም ጀግና ነዉ
2025-08-20 21:54:14
1
user8793194597336
ቆራጡ🚬💪💪⚔️ :
መገን ትዝታ💪💪💪💪
2025-08-22 12:18:28
1
user790868174214am
አምሳል የበለሳዋ የድንግል ማርያም ልጅ :
አይ ትዝታ አይመለስ ልጅነት እረኛ ነበርኩ እና ተውኝ🥰🥰🥰
2025-08-26 15:32:59
1
lij.su.alih2
ልጂ.ቐውሱ.ከሀራ.🌾🦅🤟 :
አይ ልክ እደዚሁ አይነት አድ ወይፈን ነበረን ወላሂ ላም ካየ የፈለግ ዱላ ቢመቱት እላሚቱ ስር ሳይደርስ አይመለስም ነበር🥺አይ ትዝታ ደሞ እኮ ስወደው ነበር ሲሸጥብኝ እደት እዳለቀስኩ ወላሂ🤔🤣ግን አሁን እደኔ አይነት ሞኝ አለ🥺
2025-07-30 08:36:09
0
manshtairunitedroshofid3
አደበኛዋ ነኝ አባቴን ናፋቂ💔😭🖤☝️? :
ተዉእሩጥካሜራአማኑ😂😂😂❤❤❤
2025-07-24 16:05:59
1
hasena272
H የቡታጀራዋ💚 :
አትለውምወይ
2025-07-24 18:02:10
1
gech.yemaryam.lej
ጌች የ21 ልጅ☦️ :
ከበሮአትወጪምእንዴ
2025-07-25 08:36:32
1
user4650650465558
Goderew💚💛❤️Ya :
ዋው የበሬው አለቃ
2025-07-25 04:00:57
1
shewa_fentk
ያጣ ወዳጅየለው :
ዋዉ🥰
2025-07-24 16:48:59
1
dasashgetenet
እግዚአብሐር ይመስገን :
ብዙ ትዝታ አለብኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
2025-07-24 13:28:49
0
To see more videos from user @zaamuye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About