@kuntakunte.ethiopia: ለምትወደው ጓደኛህ ገንዘብ አታበድር! 57% OF BEST FRIENDSHIPS DIE FROM THIS 😱 Research proves: Loan your bestie money? You’ve got a 57% chance of LOSING THEM **SAVE YOUR FRIENDSHIP:** ✔️ Give it as a GIFT (no expectations) ❌ Or only lend what you’d BURN 🔥 **Tag your ride-or-die to warn them!** 👇” #MoneyOrFriendship #FriendshipAdvice #HarshReality #adulting #FYP #ToxicFriendships #FinancialRegret #ChooseYourLoss #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #ethiopia #habesha

ኩንታ ኩንቴ
ኩንታ ኩንቴ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 15:48:37 GMT
1227363
100208
1067
38526

Music

Download

Comments

jon....az
jon@z king :
ካበደረኝ ጓደኛዬ ጋር አብረን ያየንው
2025-07-24 18:35:37
591
habteta
Habte Brand🥾🦅 :
ጓደኞቼ ሳያዩት አጥፉት😩🙄
2025-07-24 17:02:05
572
user96278595971828
ሰው እንደ ሳሙና ! :
የእውነት እኔ ደርሶብኛል
2025-07-24 18:38:11
270
dawitdejene45
KISTANE :
መጀመርያ 4000 ብር ሁለተኛ1500 ብር ሦስተኛ 3000 ብር አሁን እንዴት ይመልሳል ግራ ገባኝ
2025-07-24 20:02:40
58
ethiohist5859
ETHIOPIA ;LAND OF ORIGINS!!! :
ለምትወደው ጓደኛህ ገንዘብ አታበድረው ካበደርክ ወይ ጓደኛህን ወይ ገንዘብህን ታጣለህ ሳይሆን። ጓደኛህንም ገንዘብህንም ታጣለህ ነው መሆን ያለበት😂
2025-07-24 22:41:55
60
seidhassenshibeshi
HAREGO ሀረጎ :
ይሄ የደረሰባችሁ በlike ....
2025-07-25 06:23:16
157
natio013
natnael teshome :
ብሬን ተዉ ስጠኝ 🙏 ስልኩንም ዘጋ መንገድ ይቀይራል ሲያየኝ😡
2025-07-25 05:18:28
39
abrham.abebe0
snoop dogg 🐕🐕 :
ፍታ ልጁን ሌላ ሙድ ውስጥ አታስገባው
2025-07-24 19:21:53
13
dekeche205
እስክንድር ቦጎሲያን :
የለኝም የምትለዋን ቃል እንዴት እንደምወዳት ሸም አያስፈልግም ገና ሊበደርህ ሲመጣ ችግር አውራው , ደም የሄንን ብር ዘጋሁ ስራየ ጥሩ ነው አትበል ..financial ጉዳይህን ምስጥር አድርግ , ሰራ እንዴት ነው ሲልህ ምንም አይልም እየተንዳገድኩ ነው በጣም ከባድ ነው እያልክ መሰከስ ነው ወንድሜ
2025-07-24 17:38:27
25
abdume.c.r7
abdume C.R 7 :
እንደኔ ይሄ ነገር የደረሰበት 👍👍👍👍
2025-07-27 12:17:27
8
amanacharity2
Amana Charity አማና በጎ አድራጎት :
አረ ጓደኛዬ እንዳይሰማ ደልተው😆😁😁
2025-07-24 18:36:04
14
zen_milky
z҉e҉n҉𝗠𝗜𝗟𝗞𝗬 ♕ :
ያበረኝ ግዋደኛ repost 😁
2025-07-28 17:54:28
5
muhammed10p3
@moha :
ሁለቱንም ልታጣ ትችላለህ
2025-07-24 17:31:02
58
fandisha157
ቃል እምነት ነው ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው :
ይህ እውነተኛ የሰው ልጅ ታሪክ ነው
2025-07-24 18:27:47
33
ibnuhaqiqa
Ibnu Haqiqa :
ይህን ከማወቄበፈት እየተገበርኩት ነበር አይገርምም
2025-07-25 14:47:56
6
musfir397
عبدورآحيم :
🤔ለጓደኛዬ ለምን አበድረዋለው እሰጠዋለው❗️
2025-07-26 13:46:25
5
juniorsnigga
Tinishu :
100% right ዉድ ጓደኛዬን አጣዉ
2025-07-25 13:58:53
5
addisubeyene902
Amu Ade :
ካልመለሰልህ ሁለቱንም ነው የምታጣው አንዱን ሳይሆን
2025-07-24 18:33:06
6
abduss400
Abdu :
😱በትክክል ተበዳሪው ሳይሆን አበዳሪው ሚሳቀቅበት ዘመን
2025-07-25 16:31:00
5
yabric7
yabric 7 :
ከቆየ የገባኝ ነገር💀
2025-07-24 19:55:24
5
danialemayehu0
Dani :
ካበደርኩ ቡሃላ ነው ቢያንስ ብሩን እስኪመልስ አጥፋው 🙏
2025-07-25 10:21:48
7
selinswit
ዘ H𝕒𝕓𝕖𝕤𝕙𝕒 N𝕖𝕨𝕤 :
💚💛❤alright
2025-07-24 16:27:46
8
binyam733
BENJA🎼 :
አረ video አጥፋው ካዩት ደግሞ😭
2025-07-26 06:59:01
7
19bigrig21
Escalator :
ጓደኛህ ሴት ከሆነች ግን አትሸሽም😁
2025-07-24 17:52:29
5
3a7b9c
Lone wolf :
ስንት ብር ላብድርላቸዉ ሁሉም ይጥፉ🤔
2025-07-24 18:20:19
8
To see more videos from user @kuntakunte.ethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About