@christiansongssound: ትታቹ እለፉ 🙌 . . . @Prophet Tilahun Tsegaye / ECRC . . #christiansongssound #prophettilahuntsegaye

SAM
SAM
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 16:25:53 GMT
1418696
138400
1253
20230

Music

Download

Comments

mercy2jesus
mercy2jesus :
ሌላ ባህሪ ያዝኩ እኮ😭😭
2025-07-24 21:37:21
492
gecho.gent
ጌታ ኢየሱስ ተባረክ :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተ ጋር እየመጣዉ ብማር ደስ ይለኛል ባገኘህ
2025-07-25 04:24:00
259
yene_nafkot24
S_E_L_A_M( ፍቅር )✝️❤️‍🩹♐🙏 :
ትቼዉ አለፍኩ 🥰🙏
2025-07-24 17:02:06
286
seble.t
seble takele444 :
ልቤን መመለስ ከበደኝ እንጂ መሄዱንስ ሄጄ ነበር 🥺
2025-07-25 07:24:29
86
tati.marcan
Tati.marcan :
እኔ ግራ ገብቶኝ እድሜዬን እየፈጀሁ ነው😭😭😭
2025-07-25 12:20:15
35
dudusha777
መልካሙን ዝሩብኝ :
ትዳር ከሆነስ ትተን እንሂድ እድሜ የሚፈጀው እዛ ነው
2025-07-27 13:40:47
24
user53013058410515
meti :
ቦታዉ ልክ እንዳለሆነ እያወኩኝ ጊዜን የጨረሰኩት እኔስ 😭😭😭😭😭😭 ኣሁን ግን ልሄድ ነዉ
2025-07-28 08:08:41
6
amanuel_abako
Amanuel abako Delelew :
እኔ በህይወቴ የባከንኩበት መንግስት ሰራተኛ(መምህር)የሆንኩበት ቀን ነው ....የሌለኝን ባህርይ ሰጥቶኝ ፈሪና ደከማ አደረገኝ💔💔💔😭😭😭
2025-07-25 10:23:15
41
yosetina
meba :
የምር እውነት ነው ግን የገዛ ቤተሰቦችክ ቢሆንስ😭😭😭😭?
2025-07-25 15:11:44
39
gediongeleta1
ረድኤት ክርስትያን :
መንገድን አሳየኝ ምራኝ ጌታ ኢየሱስ👏👏👏👏
2025-07-25 14:33:14
7
negatnegat383
negatnegat383 :
ኧረ ጌታ የረዳኝ ለዛ ነው🙏🙏🙏
2025-07-24 18:02:38
16
bettymak16
ʜᴏɴᴀʟɪʏᴀᴛ🧚‍♀️ :
በማይሆን ቦታ ላይ እድሜዬን እየፈጀው ነው🥺 እግዚአብሔር ይርዳኝ🙏
2025-08-01 12:39:32
8
eleni4257
Eleni :
የምር ይህ አሰተማሪ የሚያሰተምረዉ ትምህርት በጣም ነዉ የምወድለት ፈጣሪ አሁንም ፀጋዉ ያብዛልህ🥰🥰🥰🥰
2025-07-29 17:32:19
7
user2428782722191
marti :
እውነት ጥሩነው ትቶመሄድ ጌታሆይ እርዳኝ
2025-07-24 21:28:58
19
kaliya.kale
ብሌን 🤐🤐 :
ግን ኦኮ 😭😭😭😭
2025-07-25 00:26:51
13
nuye651
nunal :
ሌላ ማንነት ያዝኩ እኮ😭
2025-07-26 20:03:34
5
yonatan121416
Jho nathan :
መጀመርያ የ ሉተር አስተምህሮ ትተሀው እለፍና ክርስቶስን ተከተል።👌
2025-07-31 12:09:47
5
bishuuuu
bishuuuu :
ምን አይነት ደስ እሚል አገላለፂ ነው🥰
2025-07-25 18:41:47
5
attegeb.adane
Atetegeb Adane :
ግዜ ካለፈሰ
2025-07-24 19:18:23
6
senaytdemeke
sani የልጆቿ :
እንዴት አድርጌ ከገባሁበት ልውጣ ልጆቼስ በሀሳቤማ ሁሌ እንደሄድኩ ነው🥺🥺🥺
2025-07-25 19:51:19
7
onemannnn17
Iron man :
ትቼው መሃድ ያቃተኝ ህይወቴ ን ነው። እድሜዬን ሀይሌን ፈጀውበት ምንም ለማይቀየር ነገር።
2025-07-26 09:25:26
5
tprince_yr
The Prince :
Real🤝
2025-07-24 17:05:32
7
netshanetasefa
𝕟𝕖𝕥𝕤𝕚 𝕒𝕤𝕤𝕖𝕗𝕒✝️✝️ :
yesss😇😇😇😇
2025-07-25 11:36:16
4
mercyabb_sami
Mercy_abb@melka23 :
በትክክል ተባረክልኝ
2025-07-29 07:49:26
3
user17833945
Nardi@21 :
እኔ የነበረኝን ህይወት እስከመጨረሻ ይዜ እየኖርኩ ነው ይመሥገን😂😅😅
2025-07-31 11:23:24
3
To see more videos from user @christiansongssound, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About