@sadam.nurdin2:

Nesh Nesh Habesha
Nesh Nesh Habesha
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 July 2025 14:06:45 GMT
444236
41829
977
7464

Music

Download

Comments

qeerroo.jalduu1
QEERROO JALDUU(❤️4💚3❤️0💚) :
ኧረ!የትግራይ እናቶች እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወልዶ, አሳድጎ የልጅ ልጅ ማየት አለባቸው። ጦርነት ይብቃ!!✋✋🙌✋🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2025-07-25 18:55:53
574
haf1919
Haf19@TDF :
challenge Accepted.
2025-07-25 16:28:06
314
ereshua
Ereshu :
አቦ አላህ ሀገራችን ከብሄር ከሀይማኖት ጥላቻ ያውጣትና ሰላም አርጎልን ሁላችንም ሀብትና ደስታ ይስጠን ችግር ስቃይ ይብቃቹ ይበለን
2025-07-29 22:08:26
2
muhamedulfatih2
mu ha la :
ትግራዋይ መሆን ብቻ አደለም የሠው ልጅም በል እንጂ
2025-07-25 16:20:44
275
user7271235010461
medihaniyalem abate :
ትግራዋይ ብቻ አደለም ድምፅ መሆን ያለበት ሁሉም ኢትዮጽያውያን ነው ሰው የሆን ሰላም ለትግራዋይ ሰላም ለመላው ኢትዮጽያዊ
2025-07-26 07:33:38
124
thomasniguse
Paብሎ Thoማስ Gaቪ :
ኢሄ ሁላችንንም ይመለከታል ለማንም ወንበር ፈላጊ ሽማግሌዎች ብለን ለምን እኛ እንገዳደላለን
2025-07-27 06:39:34
16
daruselam991
ombolch :
ለዚህ ጦርነት ምክንያት ህወሃትም ጭምር ነው።
2025-07-26 07:11:49
6
luu212129
Emuye :
አወ የትግራይ ህዝብ ጦርነት ይበቃዋል እህታችሁ ከ ጎንደር✊
2025-07-26 11:39:40
19
user6745058629181meruna
Meruna :
no more war በቃን ጦርነት 🛑🛑✋ ይኣኽለና ዝተሰውኡ ኣሕዋትና ይኣኽሉና መሞተ በቃን😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-29 19:32:46
2
mulatwondimuwab0
Mulat wab :
የፌዴራላዊ ሪፐፒሊክ መንግሰት ለትግራናዊያን ሰላም ወዳድ ህዝብ በየትኛውም መንገድ ሊደርሰላቸው ይገባል ። ሰላም የናፈቀን ህዝቦች ሁነናል። ምክንያቱም በነፃነት ከአጋሮ -መቀሌ ከአጋሮ -ጎንደር መሄድ ናፈቆን ባለንበት መራመድ ሆነ።
2025-07-26 16:19:50
12
m.e.s.i.5
መሲ🦋 :
ጦርነት ለመቃወም ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ትግራዊ መሆን አይጠበቅብኝም stop war in tigray and all ethiopian countries please pray
2025-07-29 07:19:02
4
soli.1212
S̟o̟l̟i̟ M̟a̟k̟ :
ሃሳቡን እደግፈዋለሁ ነገር ግን አትጥበቡ እንደ ኢትዮጵያ ማሰብ አለባችሁ ""ጦርነት በኢትዮጵያ ይብቃ "" ማንም ይግዛ ማንም ሰላም ነው የምንፈልገው
2025-07-26 11:43:38
32
maste.gondrewa
ማስቴ ጎንደሬዋ :
ለትግራይ አትበል ሁሉም አትዮጵያዊ ሰልችቶታል ጦርነት
2025-07-26 09:49:29
21
destinab35
Desti :
ትግራዋይ ባንሆንም እኛም የእናቶች እንባ አንጀታችን ያቆስለናል💔💔💔። ጦርነት ይብቃ!!
2025-07-26 05:28:49
149
adaro.agarasha
KERO :
መላም ለትግራይ ህዝብ; ሠላም ለኢትዮጵያ; ውድቀት ለህወሀት; ውድቀት ለሻዕቢያ!!!
2025-07-26 09:44:53
10
user9943043871502
user9943043871502 :
በሂወት ዘመኔ እንደ ትግራይ እናቶች የሚያሳዝነኝ ሰው የለም ማርያምን ማማይ ኣነ 😭😭😭ሰላም ለትግራይ ሕዝብ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🙏🙏🙏
2025-07-26 17:54:45
15
seare.john16
S€åŕë ¥€ 16 Łij 🔥💪 :
stop war 💊✊✊✊
2025-07-25 16:20:15
67
samridire27
samri dire27 :
Stop war in Tigray‼️
2025-07-26 15:05:14
9
.8344696
ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤አሜን። :
የትግራይ እናቶች ለእኔም እናት ናቸሁ STOP WAR IN TIGRAY
2025-07-27 19:46:07
6
dudududisha
DUDU :
የትግራይ ሕዝብ ሠላም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሠላም ነዉና ጦርነት ይቁም!!!!STOP WAR!!!!
2025-07-26 06:32:22
19
user16765513865867
user1676551386586 :
እኔ ትግራዊ አይደለሁም። ግን አላህ ይጠብቃችሁ ። Stop War in Tigray
2025-07-26 05:00:54
44
ff.mm545
FF MM :
stop war in etho በሚል አስተካክለው ሁላችንም ሠልችቶናል ጦርነት
2025-07-25 23:17:30
30
crcr.7a
CR 7 :
አድርጊያለው ግን in Ethiopia ብሆን አሪፍ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-26 16:30:34
16
joakjoak3
joakjoak3 :
እኔ ኦሮሚያ ነኝ ጊን የትግራይ እናቶች ስቃይ ሳይ ዉስጤ ይደማል ባልበሉት ተቀጡ አምላካችን በቃቹ በለን stop war
2025-07-26 16:03:18
9
sami15959
sami :
ትክክል stop war
2025-07-26 00:29:38
6
To see more videos from user @sadam.nurdin2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About