@melektegnaw_: ተወዳጆች አይታችሁ ለሰወች ሼር copy link አድርጉ accounታችን ትንሽ እያስቸገረች ነው ።

Melektegnaw_
Melektegnaw_
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 July 2025 06:32:45 GMT
1193186
189795
4581
55818

Music

Download

Comments

melektegnaw_
Melektegnaw_ :
ሂወት ግን እኳን ዘላለማዊ አልሆነች
2025-07-26 08:13:46
6319
girly34537
@fkr🌸🌸 :
አባት ዝቅ ሲል ልብ ይሰብራል ufff😭😭
2025-07-26 08:19:01
1848
omera2130
@seya 2130 :
የኔ አባት ከባት አይቸግረው እኔንም አስለቀሱኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-11 07:01:03
0
kall_a28
kaleab :
ድህነት አይኑ ይጥፋ😔😔😔
2025-07-26 08:11:16
2670
moon__light112233
🦅🦅mortal-whisper🦅🦅 :
አሁንም straw የሚለው ፊልም ያስለቅሳል ትላላቹ አይደል🥺አባት ሲያለቅስ ማየት ግን😑😑😑
2025-07-26 10:57:27
735
onja13s
Mentality :
@Mentality:@Mentalit:ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል ዓዲጉደም ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-26 14:54:38
181
no295812
ĝa¡oø :
ትልቅ ሰው እንዲ ስሆን በጣም ያማል 🥺🥺
2025-07-26 07:48:21
811
maikon3735
Maikon :
አረ መልክተኛው ከአቅሜ በላይ ሆንክ አደለም እነሱ እኔ አልቻልኩም። አንተ ትለያለህ ጠንክር ቀጥልበት
2025-09-08 14:05:07
61
enuka57
@enuka :
የኔ አባት እኔንን እኔ ላቀርቅር 🥺❤
2025-09-11 07:26:07
0
bini.king63
@bini king :
ማጣት አይኑ ይጥፋ😔😔😔
2025-07-26 07:54:20
387
firdosabdu11
🌸فردوس :
አባትማ አያልቅስ🥺🥺
2025-07-26 13:46:43
288
tsion.love1
tsi :
ምን አይነት እድለኛ ነህ ግን ካለህ ላይ ይጨምርልህ
2025-09-08 20:31:27
35
erme.simegn
Erme simegn :
ምነው🥰ይህንን🥰አይነት🥰ልቦና🥰በኖረኝ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-11 10:22:02
0
selam.194
Mamila Alex :
ላንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅ
2025-09-11 08:00:41
0
abrsh6666
Abrilo🍫🍫 :
ገብርኤል ይጠብቅህ መልእክተኛው
2025-07-26 07:45:10
275
kalimak612
kal🍫virgo ♍ :
መልክተኛው ቅዱስ ገብርኤል ይባርክህ ሞገሱን ያላብስህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ🥰🙏
2025-07-26 08:15:22
161
liya2716
@liya :
ድህነት እደጉም ተኖ እጀጢስ በኖ ይጥፍ
2025-09-11 00:49:37
0
hamstercom06
CR7 real🐐 ♊ :
ገንዘብ ደስታን አይገዛም የምትሉ ጥናዣሞች የት ናችሁ uff😔
2025-09-11 09:33:31
0
meselugulmaw1
mesel :
አረ ወገን ሰውየው ሲያለቀስ ካይኔ የሆነነገር ወረደኝ
2025-09-10 20:33:55
1
tsega.z.ab.bz
tsegesh man :
እድለኛ ነህ አመቱ ያንተ ነው!👌
2025-09-11 09:46:38
0
user6587359437697
tamme :
ፈጣሪያክብር
2025-09-11 07:33:12
0
mercy...ab
🆈🆆🅽🆆🅰 :
ምን ልበል? እግዚአብሔር ዳግመኛ በመጣ ጊዜ በቀኙ ያቁምህ።
2025-07-26 16:26:49
78
user7771374h
Hiwi ነኝ የሸዋዋ 12 19 21🙏🙏 :
በውስጥ አውራኝ ወንድሜ ታግቶብኛል 😭😭😭😭😭
2025-08-04 04:25:44
19
solomon.ambelu
Solomon Ambelu :
እመቤቴ በሄድክበት ትከተልህ
2025-09-10 13:44:08
1
nural.mesakin.islamic
NURAL MESAKIN ISLAMIC ASOSESHN :
ምን ላርግልህ እንደው🥺🥺🥺🥰
2025-09-11 05:55:26
1
To see more videos from user @melektegnaw_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About