Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@aafarson: #dakaito #traditional #medicine #hassan #momin #0932483716
Afarson
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 July 2025 08:17:18 GMT
930669
58110
1998
11763
Music
Download
No Watermark .mp4 (
14.12MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
11.33MB
)
Watermark .mp4 (
27.9MB
)
Music .mp3
Comments
Allush :
ነብያችን ቀድመው ነግረውናል ሶሉ አለነቢ🥰
2025-07-26 11:37:52
1544
KAAZ :
ትለያለህ ወላሂ አላህ በእዉቀት ላይ እዉቀት በኢማን ላይ ኢማን ይጨምርልክ
2025-07-26 08:51:52
893
abdi cr7 :
ያአላህ ሁላቹም አፊያ ያርግህ በሉኝ እየተሰቃየሁ ነው መዳኒት በሌለው በሽታ ሲህር
2025-07-26 10:13:01
149
goat :
እረ ጤና ጥበቃ ይህን ሰዉ አንድ በሉት
2025-07-27 10:10:16
30
ዜድ ጉራጌዋ💕💚💚💕 :
እባክህ አድራሻህን የት ነው በአላህ እናቴ የእስም ታማሚ ናት ንገረኝ
2025-07-26 09:34:40
65
ሰብለ የ ኤልያብ & የኤልናታን እናት :
እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ
2025-07-26 08:40:07
166
JJefut :
ግን ምን ማረጋገጫ አለ ጥቁር አዝሙድ ከሞት በስተቀር ያድናል ይላሉ በተግባር ስንሞክረው ግን ምንም ፈውስ አያመጣም 🤔🤔🤔
2025-07-26 15:30:49
9
sirak :
እንዴት ነህ ስለእውነት ሰው ተጨንቆ ሰው ታሞበት ለማዳን ነው እና እንደቀልድ ሳይታይ እውነት ከሆነ እኔ እፈልጋለሁ ለእህቴ ጡቷን ካንሰር ነው ተብላ ያልተሰራጨ ነው እና አንደኛ ደረጃ ላይ ነው
2025-07-26 14:42:23
14
Haluzi Ye Nebi :
መርሀባ ግን ሰይዳችንን ሰለሏሁ አለይሒ ወሰለም እንዳለው ሳይሆን እንዳሉት (አንቱ)እያልክ ተናገር 🤲
2025-07-27 08:01:59
64
ቶማስ ሳንካራ 🏍 :
ወንድሜ እንደው ለአላህ በለህ አዲስ አበባ ላክልኝ በጣም ተቸግሬ ነው እናቴ የስኳር ታማሚ ነች ለአላህ በለህ በእናቴ አትጨክንብኝ እርዳታህን እፈልጋለሁ !!!!!!!!!
2025-07-26 21:34:30
11
sada :
እዶ ወድሜ በአላህ ይሁንብህ ለአላህ ብለህ እርዳኝ ከአላህ በታች አተ ምክኛት ትሆነኝ ይሆናል የሀምት ጠጠርር አለብሽ ተብዬ ለሰኔ 2ዐቀጠሮ ተይዞልኛል ሰርጀሪ ልደረግ በዛላይ የ5 ወር አራሥ ንኝ የመዳኔ ምክኛት ሁነኝ
2025-07-26 11:04:51
18
Yonas :
ምንዋጋ አለው ስልክ አታነሳም ማውራት ብቻ አይሖንብሕም
2025-07-26 09:00:24
27
orion Abeselom :
በጥናት የተደገፈ ነው ወይስ መሀመድ ስላለ ነው?
2025-07-27 23:08:37
5
ግሩም በቀለ :
የጦጣ ሽንትም ትጠጣለህ እሱስ ለምን ጠቅሟችሁ ነዉ
2025-07-26 13:29:42
5
IBro♥♥ :
ብር የምታስከፍለውን ለመጨመርነው
2025-07-26 10:37:23
8
Mohammed Siraj አቡ ሀኒፋ :
ሰለላሁ አለይሂ፡ወሰለም
2025-07-27 21:12:56
5
ኢብሮ የጀሊሉ ባሪያ :
ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ
2025-07-26 12:31:21
18
Seya :
ሰለላሁ ወዓለይህ ወሰለም ጀዛከሏህ
2025-07-26 08:22:02
16
Ali Abdu :
saw saw saw saw❤️
2025-07-26 10:49:20
8
user :
እኔ እፈልጋለሁ እባክአ ወንድሜ እንዴት ላግኝእ በዳይለሰሰ ተሰቃየሁ
2025-07-27 23:59:33
6
@ayedu Mohammed 508 :
እሺ ስልክን ላክልኝ እባክህን አይኔ አንዱ ጠፍቶ ህመም ሲያስቃየኝ ነው ያለሁት ላክልኝ
2025-07-26 12:17:19
7
Temam Belay :
አማቼ የስኳር ታማሚ ነበሩና በህክምና የተሰጣቸውን መድሃኒት አልወስድም ብለው አቋርጠው ለረዥም ጊዜ በህመሙ እየተሰቃዩ ይገኛሉና ከጊዜ ወደ ጊዜ ሰውነታቸው እየቀነሰ እኛም ከዛሬ ነገ ታመሙ ወደቁ እያልን በስጋት ነው ያለነው፡፡ ስለዝህ ወንድሜ ባንተ በኩል መፍትሔ ካለ መምጣት እችላለሁ፡፡ ስልክህንም አስቀምጥልኝና ልደውልልህ
2025-07-26 10:01:37
25
TOYIBA :
አረ ወድሜ በሲሂር ተሰቃየሁ መፍተሄ ካለህ
2025-07-26 08:56:02
5
Ne :
ትክክለኛውን ከየት እናገኛለን ?
2025-07-26 15:25:15
5
To see more videos from user @aafarson, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#paulwalker #Love
Camo Drop live this Friday 6pm
عدها شامه وبالوجه مرسومه طوخ..... #شعر #رسول_هادي #yourusername #blowthisup #fyp
Chinese server news, a new battle pass, weapon appearance and a new free outfit on where winds meet. #wherewindsmeetgame #wherewindsmeetglobal #wherewindsmeetguide #wherewindsmeet #wwm
Masom Aizal Ki Sad Stories 😥#standforaizal #backtoit #insafpakistan #fyppage #aizal
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy