@hermita1234: የ 30 ቀናት በዓላቶች

hermi ባለ ማህተቧ
hermi ባለ ማህተቧ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 July 2025 09:28:01 GMT
1960961
152451
3741
34775

Music

Download

Comments

rshan273
rshan :
እስኪ እንደኔ የኪዳነምህረት ብዙ ወለታ የለባቹ🥰🥰
2025-07-27 14:26:02
758
abi.g56
Abi G :
እስኪ እንደ እኔ የ ገብርኤል ቡዙ ዉለታ ያላቹ
2025-08-09 05:30:37
110
nardos.abebaw6
Nardos :
በ 8 አባ ኪሮስ ናቸው 🙏
2025-07-26 19:57:27
81
yegebrielnegn2121
rufa1212~~¤%ዳኜ አምባዬ :
ወንጌል አስጠኛት በተለይም አዲስ ኪዳን
2025-07-26 11:23:14
111
birhanepawlos2
pawloss :
አቦ አይባልም የኔ ማር አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ነዉ የሚባለዉ🥰
2025-07-26 16:21:10
97
hhh.uughh
Hhh Uughh :
እስኪ እንደኔ የረሴማ ሁልታ ብዙ የለበት
2025-09-21 07:04:00
6
lozan356gmail.com
🦄𝑳𝒐𝒛𝒂𝒏🦋 :
ያሳድጋት እህትሽን🥰🥰🥰
2025-07-26 11:06:16
104
tizita.t4
Tizita T :
እድግ በይልኝ የኔ ጣፍጭ❤️❤️❤️
2025-07-26 19:31:34
27
abrahaamare340
Abiye@24 :
ይባርክሽ
2025-07-26 19:55:54
5
brihanu00
12(መኑዘበአምላክ) :
እስኪ እንደእኔ የሚካኤል ውለታ ያለበት
2025-08-16 07:36:13
17
amlaku95
ጎንደሬው ከአንዳቤት :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
2025-07-26 17:54:55
11
kalabselam
👑bruk🥶 :
21ማርያም🥰🥰
2025-09-20 05:22:44
6
asa_157
@ Asa,,157 :
የናተ አንሶ ህፃናትን ጣኦት አታለማምዷቸው የሚያስፈልገን አንድ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ
2025-07-29 10:49:38
12
tasaw.misiganew
09ብላኝ ጠፋች :
እድግ በዪ
2025-08-06 05:55:12
9
lijgebre
Gebremedhin 🦅 :
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ግን እንደ አስተያዬት ቅዱሱን ቅዱስ ጻድቁን ጻድቅ እያለ መጥራት ቢለምድ ሚካኤል ከሚል ቅዱስ ሚካኤል ቢል
2025-07-26 12:20:58
13
yonas.dereje19
ዮኒ :
አባ ጉባ
2025-07-27 14:03:21
7
redeat.zerihun
𝓵𝓲𝔂𝓪𝓷𝓪🌹 :
በፅሁፋ ልቀቂልን የማላቀው አለ🥺🥺
2025-07-31 15:56:13
5
yitbarak4
yitbarek ዘማሪ አስፍዉ መለሰ ነኝ :
በየሱስም ይቀን የፈጠረዉ ይመለክ ማረን ጌታ ይቅርበለን
2025-07-27 08:50:04
5
user84411956270183
ዓስፍሪው :
gobaza
2025-07-27 13:34:47
7
misikirayalew2
አሜን :
እሽ እነዚህ ሁሉ ባእላት ከሆኑ መቸ እንስራ?
2025-07-29 08:44:16
11
yawerwserachwenew
ያውሩ ስራቸው ነው yaweru serachewe n :
አቦ የሚባል የለም አቡነገብረመንፍስቅዱስ ነው
2025-07-26 19:05:45
8
fisum06
fisum$$$$$ :
ልጅሽን 44 ቱ ያሳድጉልሽ እህቴ
2025-08-01 15:18:05
12
wube327
Wubb M :
30ውንም ቀን አክብረን መቼ ሰርተን እንብላ ?🤔ያልሰሩ እጆች አይብሉ ይላል ቃሉ?
2025-07-27 04:41:18
9
tedybekele7
TEDY BEKELE :
የሚያስፈልገው አንድ ብቻ እሱም ጌታ እየሱስ ብቻ!! ሌላ ሁሉ ከንቱ....
2025-07-27 06:15:19
48
sam.ford27
Sam Ford :
8 አባ ኪሮስ
2025-08-20 17:27:57
6
To see more videos from user @hermita1234, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About