Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@brookwebshet21: ሰላም ሰላም ሰላም .....
Brook Daily
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 July 2025 14:26:09 GMT
65532
11104
271
4047
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.42MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.42MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
eyu :
ለእነሱ ብቻ ሳይሆን እንደ ሀገር ጦርነት በቃን እኛ መሀል ከተማ ሆነን የጥይት ድምጰ ስላልሰማን ነው እንጂ የጦርነት አስከፊነቱን በኑሮ እያየነው ነው ስለዚህ ከዚህ የከፋ ሳይመጣ ሁላችንም እንቃወም
2025-07-26 14:35:11
192
Nhatty Humor :
የ ሁላችንም ድምፅ ነው
2025-07-26 16:36:57
101
☀️ 🔅☀️ :
እንደ ሀገር ነው ትግራይ ብቻ አደለም እኛም ሰለቸን 😥😥😥 እረረረረረረ አንድ አመት እንኮን በሰላም እንኑር እሰኪ 🙏🙏🙏🙏
2025-07-26 16:15:27
35
Riyadh Fashion :
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ? አሚን
2025-07-26 14:33:26
31
Biniyam Sisay :
ሰላም ለ ሀገሬ
2025-07-26 14:36:03
17
ዣን :
ወታደሩ አፈሙዙን ወደ ጦርነት ጠማቂው ሚያዞርበት ጊዜው አሁን ነው። ጦርነት በቃን!!! የወንድማመቾች ጦርነት በቃን!!!
2025-07-26 15:38:16
10
mg ጎንደሬው :
መንግስት እጅ ሌላው ኢትዮጵያዊ ጦርነት ሚፈልግ የለም።
2025-07-26 15:15:48
7
Esayas :
እንደ አንድ ሀላፊነት የሚሰማው ዜጋ ስራህን ስለምትሰራ እናመሰግናለን።🔥🔥🔥 አንድ ሀገር ነው ያለችን። ሌላ ሀገር የለንም
2025-07-26 16:17:11
7
Miki :
የሚድያ ዘመቻ የተባለው ተጀመረ😅 ሰላም ለሁሉ🥰
2025-07-26 14:33:45
7
HAMEX ZERO :
#No more war
2025-07-26 14:55:40
5
creator.search.insiste :
🙏🙏🙏🙏🙏 ሰላም ሰላም ሰላም
2025-07-26 14:34:52
5
ali :
ለነሱ ብቻ ሳይሆን እኛንም ይመለከታል ጦርነትን መቃወም አለብን
2025-07-26 20:39:20
3
ኦርቶዶክስ :
እኛ ሰላም ነው እምንፈልገው 🙏
2025-07-26 16:02:38
3
black tiger WTF&boxkickbox🥊🥊 :
stop war in ethiopa 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-07-26 16:44:43
3
yetsion lij :
አረ ይብቃን ፈጣሪ ሆይ ድረስልን
2025-07-26 18:46:22
2
user9943043871502 :
መድኃንያለም ሆይ ሀገሬን ሰላሟን አብዛልን 🙏🙏
2025-07-26 17:14:15
2
Ephrem Getachew :
no war
2025-07-26 15:39:24
3
dave :
ጦርነት ይብቃን ፣ መንግስት ይብቃን ኑሮ ውድነት ይብቃን
2025-07-26 16:57:41
2
መቅዲ21 :
ጦርነት በቃን🙏
2025-07-26 18:03:14
2
/دانيال :
ወንድሞቼ ሃገራ😞😞😞ችን የአውሬ መንግስት ነግሶባት ምን እናድርግ ካልን እምነታችን ተዋህዶ አንድነታችን ፍቅራችን ሃገራችን እንጠብቅ፣እውሬው እስካሁን ያፈሰሰው ደም አልበቃውም ያሳዝናል🥺🥺
2025-07-26 20:29:01
2
@bel1 :
rsሰላም ለሀገሬ🕊️🕊️🕊️🕊️
2025-07-26 14:34:21
4
eyu :
ተዉ:ተው ንቃ ወገኔ የጦርነትን አስከፊነት ከዚህ በላይ እንዴት እንይ እዚ መሀል ከተማ ላይ የጥይት ድምፅ ስላልሰማን የተመቻቸን ሰዎች አለን ግን በአንድም በላላም የጦርነትን አስከፊነት በኑሮ እያየን ነው ስለዚህ ሁላችንም ለራሳችን ስንል ለልጆቻችን ስንል እንቃወም😭😭 stop war
2025-07-26 14:34:12
4
Goog Life :
ሁሉም ሰው stop to war ማለት አለበት ከተጀመረ ሞት ድህነት እና ጉስቁልና መታሰር ነው ሚተርፈን🥰
2025-07-26 14:41:18
4
user2573392914249 :
Stop war🙅🏾♀️🙅🏾♀️🙅🏾♀️🙅🏾♀️🙅🏾♀️
2025-07-26 15:24:46
2
Samrawit Mulugeta :
#no more war
2025-07-26 14:59:14
2
To see more videos from user @brookwebshet21, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
was listening to this paswg remix and IMMEDIATELY thought of them 🥹✌YURIII!!! . #HonkaiStarRail #honkaistarrailedit #blackswanedit #acheronedit #alightmotionpro
#mensfashion #summervibes #SuperBrandDay #SummerSaleCampaign #WeeklyDeal
Đầu tư cho chồng một chiếc máy cạo râu xịn là đầu tư cho chính mình. 😆 Râu gọn, mặt láng, nhìn sáng hẳn luôn! Link mình để ngay giỏ hàng nha. ❤️ #maycaorau #flyco #giadungtienich #dodunggiadinh #xh
The engagement photos don't show this part. But it's the part that actually matters. 💍 #engagedcouple #couplesoftiktok #relationshiptips #gettingengaged #honestlove
ပဵၼ်ၵေႃႉယိင်းသေၸွႆႈလႆႈၵႃႈၼၢႆႉၵေႃႈႁၢၼ်ႉၸႂ်ယဝ်ႉ💪🏻 လီလိူဝ်သေပဵၼ်ၵေႃႉၸၢႆးယဝ်ႉပႆႇလႆႈမႃးၸွႆႈသင်😊
Feeling a little stressed and overwhelmed with all that I’ve been coordinating to get ready for this surgery along with all the things I’m managing in my normal life too. 🙈 But I’m ready! I’m a little nervous, but not too much. I feel prepared. Mentally, emotionally and physically. And tomorrow I just get to let @drshawnmoshrefi and the staff at the @advancedlipedematreatment program do their thing! 🥰 #looseskinsurgery #looseskinremoval Content idea by: @SmallerSam_PCOS *All surgeries come with risks and everyone has to decide what the best decision for them is.
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy